Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
549 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

💫As part of the 75th Anniversary celebrations of Addis Ababa University (AAU), the College of Technology and Built Environment (CTBE) is pleased to host the 5th Distinguished Seminar Series.

⏺We are honored to welcome Wubshet Berhanu Nigusie (Dr Eng.) as our featured speaker for this special occasion.

🚧Seminar Title: The Urban Development-Redevelopment Continuum in Contemporary Ethiopia

🎲Date: Thursday, November 06, 2025 ጥቅምት 27 2018

🔰Time: 2:00 PM – 4:00 PM (8 ሰአት)

📍Venue: SBE Swedish Pavilion, Addis Ababa University (Next to Lideta Higher Court)

💫We cordially invite you to attend this insightful session and engage in meaningful dialogue on one of the most significant contemporary discourses in Ethiopian Cities.

@etconp
❤11👏1
👉የግንባታ ውል ሰነድ በግልጽ ማስቀመጥ ያለበት ነጥቦች:-

🚧የፕሮጀክቱን ዲዛይን እና ዝርዝሮች

- የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላትን ድርሻ፣ መብትና ግዴታ፣
- የሚጠበቀውን የግንባታ ጥራት የሚገልጹ ትንታኔዎች፣
- የፕሮጀክቱን ተጠባቂ የጊዜ ሰሌዳዎች፣
- የፕሮጀክቱን ዋጋ እና አከፋፈል ሁኔታዎች፣
- የደህንነት እና የጤና አጠባበቅ፣
መመሪያዎች፣
- ፕሮጀክቱን የሚመለከቱ የሕግ ማእቀፎች
- የፕሮጀክቱ ባለድርሻ አካላትን ፊርማ እና ማኅተም
- ፕሮጀክቱ የሚፈልገውን የሰው ኃይል ብቃትና ብዛት
- ፕሮጀክቱ የሚፈልገው ማሺነሪ አይነትና ብዛት
- የእያንዳንዱን የሥራ አይነት ዝርዝርና የግንባታ ስነዘዴ
- የፕሮጀክቱን ባለድርሻ አካላት ዝርዝር መረጃ
- አንድ የግንባታ ውል ሰነድ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ዋና ዋና ጭብጥ ጉዳዮች በግልጽ እና በዝርዝር ማስቀመጥ ይኖርበታል።
- የተወሳሰበ፣ ያልተብራራ እና እርስ በእርሱ የሚጋጭ ሀሳብ ቢኖርበት ግን በሚኖረው የፍርድ ቤት ክርክር ባለድርሻ አካላትን በተናጠል አልያም በጋራ ኪሳራ ላይ ሊጥል ይችላል።

ይህ ሁኔታ ደግሞ ፕሮጀክቱን በጤናማ ግንኝነት ለመፈጸም እክል ሊፈጥር ስለሚችል ለጥራት ችግር እና ለጊዜ ብክነት እንዲጋለጥ ያደርገዋል።


@etconp
❤7🥰1
👉አሁናዊ ኪነህንጻ

🎲ኢትዮጵያ ኮሞዲቲ ኤክስቼንጅ ዋና መስሪያ ቤት

💫አማካሪ:-ሉላ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

🚧ገንቢ:-ECWC

@etconp
👍6❤1👏1
👉URGENT VACANCY

⭐️Site Engineer & Architect (urgent)

⏺Position Title: Site Engineer & Architect (urgent)
⏺Employer: Private Client
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: November, 11/2025

📜Job Summary:

🎲We are looking for a qualified female professional to support a research and development initiative focused on construction, architecture, and urban design.

⏺The role involves contributing to project planning, design analysis, and field-based studies related to civil and urban infrastructure.

🏷Qualification

⏺We Need Only Female candidate BA Degree in Civil Engineering, Construction Technology and Management (COTM), Architecture, or Urban Design

❇️Minimum of 2 years of relevant work experience

📩How to apply:-Send your cv
to spiddy0659@gmail.com

@etconp
❤9🔥1
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤2
👉በተጠናከረ የኮንክሪት መዋቅሮች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ የማጣመሪያ ጨረሮች ሁለት አይነት የማጠናከሪያ ዝርዝሮች።

🚧የማጣመሪያ ጨረሮች በከፍተኛ ፎቆች ውስጥ ሁለት የተቆረጡ ግድግዳዎችን ለማገናኘት ያገለግላሉ፣ ስለዚህ እንደ የመሬት መንቀጥቀጥ እና ነፋስ ያሉ የጎን ጭነቶችን ለመቋቋም አብረው ይሰራሉ።

@etconp
👍2❤1
👉የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገውን ሪፎርም መሠረት ያደረገ የቢ.ኤስ .ሲ እና የኬ.ፒ.አይ ዕቅድ ዝግጅት እያከናወነ ይገኛል፡፡

በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የለውጥ ትግበራ እና ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ዴይሬክተር አቶ ወንድሙ ገብሬ፤ በተቋሙ የተካሄደውን ሪፎርም ተከትሎ፣ በሁሉም ዘርፎች ስር ለሚገኙ የስራ ክፍሎች እና ቡድኖች ስራዎችን ለክቶ እና ቆጥሮ መስጠት የሚያስችል የቢ.ኤስ.ሲ እና የኬ.ፒ.አይ ዕቅድ ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

የዕቅድ ዝግጅቱን ቀሪ ሥራ እስከ እዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የጠቀሱት አቶ ወንድሙ፣ ሁሉም የስራ ክፍሎችና ባለሙያዎች የድርሻቸውን በመውሰድ፤ በተሻለ የሥራ ተነሳሽነት የተቋሙን ዕቅድ ለመፈፀም ፋይዳው የጎላ መሆኑን ጨምረው ገልፀዋል፡፡

ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የተሰጠውን ተልዕኮ በላቀ ደረጃ ለመፈፀም በቅርቡ አዲስ የአደረጃጀት፣ የሰው ኃይል ምደባና የአሰራር ማሻሻያ ሪፎርም አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱ ይታወሳል።

@etconp
❤4👍1
👉በክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች የግንባታ ሂደታቸው የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን ለማስቀጠል እየተሰራ ነው

💫በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ ምክንያቶች የግንባታ ሂደታቸው የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን ማስቀጠል ላይ ትኩረት ያደረገ የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

🚧በአሶሳ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ስር ከሚገኙት የመንገድ ኘሮጀክቶች መካከል የአሶሳ - ዳለቲ - ባሮዳ (ሎት አንድ ) እና የሆሞሻ - ህዳሴ ፕሮጀክቶች ይገኙባቸዋል፡፡

ግንባታው ቀደም ሲል ተጀምሮ የነበረው የአሶሳ - ዳለቲ ባሩዳ (ሎት አንድ) ሰላሳ ስድሰት ኪሎ ሚትር(36 ኪ.ሜ) የሚሸፍን ሲሆን፤ የግንባታው አፈጻጸሙ ሰባ በመቶ መድረሱ የሚታወስ ነው ፡፡

ግንባታውን እያከናወነ የሚገኘው የስራ ተቋራጭ ሰናን ኮንስራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሲሆን በአካባቢው በነበረው የፀጥታ ችግር እና የስራ ተቋራጩ አፈፃፀም ደካማ መሆን ለፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ አለመጠናቀቅ ምክንያት ሆኗል፡፡

ይህን ችግር ለመፍታት የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ከክልሉ መንግስት ጋር በመነጋገር ችግሮችን ለመቅረፍና ፕሮጀክቶቹን ወደ ስራ ለማስገባት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ 

በሥፍራው በመገኘት በተደረገው ውይይት በሥራ ተቋራጩ በኩል ያሉ ውስንነቶችን በመቅረፍ የመንገድ ስራው ላይ የሚያስፈልጉ የኮንስትራክሽን ግብዓት  እና የነዳጅ አቅርቦት በተገቢው ጊዜ ቀርቦ ወደ ስራ  እንዲገቡ ፣ አስፋልት ለማንጠፍ የሚያስችሉ  የሰብቤዝ እና የቤዝኮርስ ጠጠሮችን አምርቶ ፕሮጀክቱን ለማፋጠን አስቻይ ሁኔታዎች ለመፍጠር ይቻል ዘንድ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡

በተመሳሳይ የሆሞሻ - ህዳሴ (ሎት አንድ)  መንገድ ፕሮጀክት በሀገር - በቀሉ እንይ ኮንስትራክሽን ሲከናወን ቆይቶ ከጸጥታ እና ከወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ ችግር ተቋርጦ ቆይቷል። አሁን ላይ በተደረጉ ጥረቶች ፕሮጀክቱ ወደ ግንባታ እየተመለሰ ሲሆን፤ በቅድመ-ዝግጅት ሂደት ላይ ይገኛል።

ከዚሁ ጎን ለጎን የትራንስፖርት እንቅስቃሴው   መስተጓጎል እንዳይገጥመው  የጥገና ሥራ ማከናወን እንደሚያስፈልግና ሥራው እንዲቀጥል የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር  ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሀመድ አብዱራህማን በቦታው ባደረጉት የመስክ ቅኝት ላይ  አቅጣጫ ሰጥተዋል ።

ይህ ፕሮጀክት ወረዳዎችን ከቀበሌዎች በማስተሳሰር ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ መስተጋብር የሚያጠናክር ከመሆኑ በተጨማሪ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እንደ አማራጭ መንገድ ሆኖ ያገለግላል ፡፡

በክልሉ የሚገኙ ሌሎች የመንገድ ፕሮጀክቶችንም በፍጥነት ለማጠናቀቅ ትኩረት የሚሰጠው  ይሆናል።

@etconp
❤2🙏2
👉JOB VACANCY

⭐️Interior Construction - Quantity Surveyor at Besys Technology PLC

⏺Position Title: Interior Construction - Quantity Surveyor
⏺Employer: Besys Technology PLC
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: November, 04/2025 

📜Key Responsibilities:

⏺Prepare quantity take-offs, BOQs, and cost estimates for interior works (gypsum ceiling, partitions, joinery, finishes, MEP coordination, etc.).
⏺Review and verify drawings and site measurements for payment certification.
⏺Monitor project budgets, track variations, and prepare cost control reports.
⏺Prepare and evaluate subcontractor and supplier quotations.
⏺Participate in progress valuation, interim payment applications, and final account preparation.
⏺Assist in tender documentation, rate analysis, and procurement planning.
⏺Coordinate with the site engineer, design team, and project manager to ensure cost-effective execution.
⏺Maintain accurate and up-to-date records of all cost-related activities

❇️Qualifications & Requirements:

⏺BSc Degree in Quantity Surveying, Construction Management, or Civil Engineering.
⏺2+ years of experience in quantity surveying, preferably in interior construction or fit-out projects.
⏺Strong knowledge of materials, specifications, and interior finishing details.
⏺Proficient in AutoCAD, Excel, and Quantity Surveying software (e.g., CostX, PlanSwift, etc.).
⏺Excellent analytical, negotiation, and reporting skills.
⏺Attention to detail and ability to work under tight deadlines.

📩How To Apply👇

https://besystechnologies.com/jobs/quantity-surveyor-interior-construction/

@etconp
❤6
👉JOB VACANCY

💫Tender preparation engineer

📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
⏺የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)
⚡️ቀነ ገደብ: November 13, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1
❇️የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree

⭐️Required skill

⏺Prepare metrology
Prepare detail drowning for the project
⏺Prepare financial, technical and non technical documentation

📍የሥራ አድራሻ፦Germen, white building 2nd floor between/side by side pioneer collage and Royal ceramic building Email:- abrehamyalewmelak@gmail.com

📞Phone number:-+251940685724 & +251979474051

@etconp
❤4👍2
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች

💫4ኛ ዙር የ "Quantity Surveying" Full Course ኦንላይን ላይ በ አማርኛ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እና የ ኮንስትራክሽን ባለሞያዎች 4ኛ ዙር በተመጣጣኝ ዋጋ ለጥቂት ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል
               
🔥 ይህ ስልጠና ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል?
💫Takeoff sheet
💫Bill of Quantity(BOQ)
💫Payment Certificate

🏷በዘርፉ ብዙ አመታትን ባስቆጠሩ መምህራን ስልጠናውን ለመስጠት ዝግጅቶቻችንን ጨርሰን እርሶን በመጠባበቅ ላይ እንገኛልን ስለዚህ ዛሬ ነገ ሳይሉ ፈጥንው በመመዝገብ እራሶዎትን በትምህርት አዳብረው በቀላሉ ወደ ስራው እንዲቀላቀሉ አንርዳዎት እንላለን።

📍ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ቦታ በመያዝ ይመዝገቡ                       

📩መመዝገብ የምትፈልጉ @Philemona7 ወይም ለበለጠ መረጃ በ 0925446661 ደውለው ያግኙን🙏

@etconp
❤9👍2🥰1
👉በምህድስና ግዥ መመሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ፡፡

🚧የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለሙያዎቹ በተመደቡበት የስራ መስክ ከወቅቱ ጋር የተናበበ እውቀትና ክህሎት ኖሯቸው ተግባራቸውን እንዲከውኑ ተከታታይነት ያላቸው ስልጠናዎችን በመስጠት የፈፃሚዎችን ዓቅም እየገነባ ይገኛል፡፡

🏷በዚህም መሰረት ትኩረቱን በምሕንድስና ግዢ መመሪያ (procurement directive/latest version) ላይ ያደረገ ስልጠና ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ተሰጥቷል።

📜በዋናነት የምህንድስና ግዥ መመሪያ መሰረት አድርጎ በግዥ አፈፃፀም ሂደት፣በግዥ ስራ ክንዋኔ እንዲሁም በግዥ ህግ ማእቀፍ ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ እንደሆነ በተነገረለት በዚሁ ስልጠና ላይ ከማዕከል እና ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የምህንድስና ግዥ ስራ ክፍል ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል።

Via የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

@etconp
❤15👍4
👉የስራ ማስታወቂያ

💫ኖርም ኮንስትራክሽን

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5👏2
በአዲስ አበባ ቤት ለመግዛት የሚከፈለው የብድር ወጪና ቤቱን ለመከራየት ከሚወጣው ክፍያ መካከል ያለው ከፍተኛ ልዩነት፣ የከተማዋን የቤቶች ገበያ "ምክንያታዊነት የጎደለውና በስርዓት ችግር የተተበተበ" እንዲሆን አድርጎታል ሲል አንድ አዲስ፣ የካፒታል እንግሊዘኛው ጋዜጣ የኢኮኖሚ ትንታኔ አመለከተ።

በኢኮኖሚ ባለሙያው በፍቃዱ ኢባ የቀረበው ይህ ትንታኔ፣ አንድ ሰው ለ20 ዓመታት በወር 85,000 ብር የብድር ክፍያ እየከፈለ ቤት ከመግዛት ይልቅ፣ ያንኑ ቤት በወር ከ15,000 እስከ 20,000 ብር ተከራይቶ ቢኖር እጅግ የበለጠ አዋጭ መሆኑን በቁጥር አስደግፎ ያሳያል።

በአዲስ አበባ ታትሞ በሚወጣው ካፒታል ጋዜጣ ላይ እንደወጣው ትንታኔ ከሆነ፣ ለዚህ ኢ-ምክንያታዊ የገበያ ባህሪ ዋነኛ መንስዔዎች፦

1. ከፍተኛ የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ, እንደ ሲሚንቶና ብረት ያሉ ቁሳቁሶች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መናር።

2. የማይቀመስ የባንክ ብድር ወለድ... የባንክ ብድሮች ወለድ እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ ገዥው የቤቱን ዋጋ በብድሩ ዘመን ውስጥ በብዙ እጥፍ እንዲከፍል ያስገድደዋል።

3.አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድል አለመኖር፥ የካፒታል ገበያ (የአክሲዮንና ቦንድ ገበያ) ባለመኖሩ፣ ህዝቡ ገንዘቡን ከዋጋ ግሽበት ለመከላከል ብቸኛ አማራጩ አድርጎ የሚመለከተው ቤትን ነው።
ይህም ቤቶች ከመኖሪያነት ይልቅ ዋና የኢንቨስትመንት ንብረት እንዲሆኑ አድርጓቸዋል ተብሏል። ሰዎች የሚገዙት ለመኖር ሳይሆን፣ ዋጋው ወደፊት ይጨምራል በሚል ግምት ንብረቱን ለመያዝ (speculation) ነው።

በመፍትሄነት የቀረበው ዋነኛ ሀሳብ፣ የካፒታል ገበያን በአስቸኳይ ወደ ሥራ ማስገባት ነው። ይህም ህዝቡ ገንዘቡን ኢንቨስት የሚያደርግባቸውን ሌሎች አማራጮች ስለሚፈጥር፣ በቤቶች ላይ ብቻ የተፈጠረውን ኢ-ምክንያታዊ ጫና ይቀንሰዋል ተብሏል።

@etconp
❤9
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 17  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 17  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1