Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉በምህድስና ግዥ መመሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ፡፡

🚧የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለሙያዎቹ በተመደቡበት የስራ መስክ ከወቅቱ ጋር የተናበበ እውቀትና ክህሎት ኖሯቸው ተግባራቸውን እንዲከውኑ ተከታታይነት ያላቸው ስልጠናዎችን በመስጠት የፈፃሚዎችን ዓቅም እየገነባ ይገኛል፡፡

🏷በዚህም መሰረት ትኩረቱን በምሕንድስና ግዢ መመሪያ (procurement directive/latest version) ላይ ያደረገ ስልጠና ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ተሰጥቷል።

📜በዋናነት የምህንድስና ግዥ መመሪያ መሰረት አድርጎ በግዥ አፈፃፀም ሂደት፣በግዥ ስራ ክንዋኔ እንዲሁም በግዥ ህግ ማእቀፍ ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ እንደሆነ በተነገረለት በዚሁ ስልጠና ላይ ከማዕከል እና ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የምህንድስና ግዥ ስራ ክፍል ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል።

Via የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

@etconp
❤15👍4
👉የስራ ማስታወቂያ

💫ኖርም ኮንስትራክሽን

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5👏2
በአዲስ አበባ ቤት ለመግዛት የሚከፈለው የብድር ወጪና ቤቱን ለመከራየት ከሚወጣው ክፍያ መካከል ያለው ከፍተኛ ልዩነት፣ የከተማዋን የቤቶች ገበያ "ምክንያታዊነት የጎደለውና በስርዓት ችግር የተተበተበ" እንዲሆን አድርጎታል ሲል አንድ አዲስ፣ የካፒታል እንግሊዘኛው ጋዜጣ የኢኮኖሚ ትንታኔ አመለከተ።

በኢኮኖሚ ባለሙያው በፍቃዱ ኢባ የቀረበው ይህ ትንታኔ፣ አንድ ሰው ለ20 ዓመታት በወር 85,000 ብር የብድር ክፍያ እየከፈለ ቤት ከመግዛት ይልቅ፣ ያንኑ ቤት በወር ከ15,000 እስከ 20,000 ብር ተከራይቶ ቢኖር እጅግ የበለጠ አዋጭ መሆኑን በቁጥር አስደግፎ ያሳያል።

በአዲስ አበባ ታትሞ በሚወጣው ካፒታል ጋዜጣ ላይ እንደወጣው ትንታኔ ከሆነ፣ ለዚህ ኢ-ምክንያታዊ የገበያ ባህሪ ዋነኛ መንስዔዎች፦

1. ከፍተኛ የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ, እንደ ሲሚንቶና ብረት ያሉ ቁሳቁሶች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መናር።

2. የማይቀመስ የባንክ ብድር ወለድ... የባንክ ብድሮች ወለድ እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ ገዥው የቤቱን ዋጋ በብድሩ ዘመን ውስጥ በብዙ እጥፍ እንዲከፍል ያስገድደዋል።

3.አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድል አለመኖር፥ የካፒታል ገበያ (የአክሲዮንና ቦንድ ገበያ) ባለመኖሩ፣ ህዝቡ ገንዘቡን ከዋጋ ግሽበት ለመከላከል ብቸኛ አማራጩ አድርጎ የሚመለከተው ቤትን ነው።
ይህም ቤቶች ከመኖሪያነት ይልቅ ዋና የኢንቨስትመንት ንብረት እንዲሆኑ አድርጓቸዋል ተብሏል። ሰዎች የሚገዙት ለመኖር ሳይሆን፣ ዋጋው ወደፊት ይጨምራል በሚል ግምት ንብረቱን ለመያዝ (speculation) ነው።

በመፍትሄነት የቀረበው ዋነኛ ሀሳብ፣ የካፒታል ገበያን በአስቸኳይ ወደ ሥራ ማስገባት ነው። ይህም ህዝቡ ገንዘቡን ኢንቨስት የሚያደርግባቸውን ሌሎች አማራጮች ስለሚፈጥር፣ በቤቶች ላይ ብቻ የተፈጠረውን ኢ-ምክንያታዊ ጫና ይቀንሰዋል ተብሏል።

@etconp
❤9
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 17  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 17  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 15  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 15  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 15  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 15  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏2❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🥰1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3