👉በድሬዳዋ ከተማ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያና ማስወገጃ ሊገነባ ነው
💫የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የድሬዳዋ ከተማ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያና ማስወገጃ ግንባታ ለማከናወን ስምምነት አድርጓል፡፡
⏺ሚኒስቴሩ ስምምነት ያደረገው ከዮት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር ነው፡፡
በዚሁ ወቅት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፤ የድሬዳዋን ህዝብ በፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ለማድረግ ዮት ኮንስትራክሽን በሚፈለገው የጥራት ደረጃና በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ስራውን አጠናቅቆ እንዲያስረክብ አሳስበዋል፡፡
⏺ፕሮጀክቱ መንግስት ከተሞችን ንፁህና ለእይታ ማራኪ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ከሚያከናውናቸው ተግባራት ጋር የተቆራኘ ነው ብለዋል፡፡
⏺ፕሮጀክቱ በአካባቢው ለሚገኙ ሴቶችና ወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል እንደሚፈጥርም አስረድተዋል፡፡
🚧የዮት ኮንስትራክሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዮሃንስ ሙሉጌታ በበኩላቸው ፕሮጀክቱ ለሀገር ያለውን ፋይዳ ከግምት በማስገባት በጥራትና በወቅቱ ለማጠናቀቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሆነን እንሰራለን ነው ያሉት፡፡
⏺ግንባታና ጥገናው ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ የሚከናወን ሲሆን በውሉ መሰረት በአንድ ዓመት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ጌትነት ስሜ ለፋና ዲጂታል ገልጸዋል፡፡
Via FBC
@etconp

❤6👍2
👉የተጠናከረ ኮንክሪት (RCC) ባህሪ፡
💫ኮንክሪት በመጭመቅ ጠንካራ ቢሆንም በውጥረት ደካማ ነው።
🚧የብረት ማጠናከሪያ በውጥረት ዞኖች ውስጥ የመሸከም ውጥረትን ለመቋቋም ይጨመራል።
🏷በቀላሉ በሚደገፍ ጨረር ውስጥ፣ የታችኛው ክፍል ውጥረት → ብረት እዚያው ይቀመጣል።
⏺በካንቲሌቨር ጨረር ውስጥ፣ የላይኛው ክፍል በውጥረት ውስጥ ነው → ብረት ከላይ ይሄዳል።
⏺የውጥረት መገለጫው የኮንክሪት ተሸካሚ መጭመቂያ (Fconcrete) እና የብረት ተሸካሚ ውጥረት (Fsteel) ያሳያል - ሁለቱም አወቃቀሩን ጠንካራ እና ሚዛናዊ ለማድረግ አብረው ይሰራሉ።

❤11👍3
👉 INVITATION FOR BID
IFB Reference No. ECWCT/NCB/PG/08/2018
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply fix ,test and commission of passenger lift and related Works for construction of training ,research laboratory ,workshop and related building for manufacturing technology engineering industry research and development center (MTEIDC)) - under National Competitive Bidding -NCB).
1. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate, Online Supplier list Registration Certificate.
2. Bidding document should be prepared in English language.
3. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year; VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate.
4. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document.
5. The deadline for bid Submission shall be on November 18, 2025 at 10: 00 A.M
6. Bid must be accompanied with a Bid Security of 200,000.00 (Two hundred Thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee.
7. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department, before the closing date and time.
8. Bids will be opened on November 18, 2025 at 10:30 AM. In Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department office, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
9. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
10. Bidders may get further
information at the following
🏷address:Ethiopian Construction Works Corporation.
🚧Project procurement and supply department.
📩P. O. Box 21952/1000, Addis
📍Ababa, Ethiopia
Gurd Sholla, In front of Andinet International School
📞Telephone No. 251-11-8 72 29 58/011 8 96 29 91/011 8 67 80 89/251-11-8 72 30 86

❤7👍1
👉በሚቀጥሉት 15 አመታት ለመሠረተ ልማት ዘርፍ 106 ትሪሊዮን ዶላር ወጪ ያወጣል
🚧McKinsey ተብሎ የሚጠራው አለም አቀፍ የጥናት እና ምርምር ተቋም እ.ኤ.አ እስከ 2040 ዓ.ም ባሉት 15 አመታት ውስጥ በመላው አለም ለመሠረተ ልማት ማስፋፊያ የሚመደበው የኢንቨስትመንት ወጪ ከ106 ትሪሊየን ዶላር በላይ እንደሚሆን በሪፖርቱ ገልጿል።
⏺ከዚህም ውስጥ ወደ 70 ትሪሊየን ዶላር የሚጠጋው ገንዘብ ወጪ የሚደረገው በእስያ ውስጥ ነው ይህ ማለት ከጠቅላላው የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ውስጥ ሁለት ሦስተኛ የሚሆነው እንደ ማለት ነው።
⏺በዚህ አካባቢ ኢንቨስትመንቱ ሊጨምር የቻለው የቻይና እና የህንድ ኢኮኖሚ በፈጣን ሁኔታ እያደገ በመሄድ ላይ ስለሚገኝ ነው።
❇️እንደሚታወቀው፥ Infrastructure የአንድ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነው። ይህ ዘርፍ ሰዎችን ርስ በርስ ከማገናኘት በዘለለ፦ ለኢንደስትሪዎች የኃይል ምንጭ በመሆን ያገለግላል።
⏺ከእያንዳንዱ የኢኮኖሚ ዕድገት ጀርባ ጠንካራ የመሠረተ ልማት አውታሮች አሉጠየሚባለው ለዚህ ነው።
⏺ሌላው ደግሞ መሠረተ ልማት ለፈጣን የከተሜነት መስፋፋት ድርሻው ከፍ ያለ ነው። ጨርሶውኑ ያለ መሠረተ ልማት ከተሜነት አይታሰብም። digital ኢኮኖሚ ከመሠረተ ልማት ጋር ያለው ቁርኝትም ላቅ እያለ መምጣቱ በዘርፉ ላይ የሚመደበው የካፒታል ከፍ ሊል ችሏል።
🎲በዚህ የተነሳ በአለም አቀፍ ደረጃ የመሠረተ ልማት ፍላጎት ከዚህ በፊት ከነበረው በላይ በፍጥነት እየጨመረ መጥቷል። ጥናቶች የሚያሳዩትም ይህንኑ ነው። እስከ 2040 ባሉት አመታት ውስጥ በመሠረተ ልማት ዘርፍ ላይ የሚወጣው ኢንቨስትመንት 106 ትሪሊየን ዶላር ይደርሳል።
❇️በማክሮ ኢኮኖሚ ደረጃ ለመሠረተ ልማት የሚመደበው ኢንበስትመንት እየጨመረ ሊመጣ የቻለው የአለም ህዝብ ዕድገትን ተከትሎ የከተሜነት መስፋፋት በፈጣን ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ዋነኛው ሲሆን፣ ሌላው አለም ከካርቦን አመንጪ ኢኮኖሚ ቀስ በቀስ እየወጣ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ በካይ ያልሆኑ የታዳሽ ኃይሎች ትራንስፎርሜሽን እየጨመረ በመምጣቱ ነው።
⏺በመሆኑም መጠነ ሰፊ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ከሚኖርባቸው የአለማችን ክፍሎች ውስጥ በእስያ 70 ትሪሊዮን ዶላር፣ በአሜሪካ16 ትሪሊዮን ዶላር፣ በአውሮፓ 13 ትሪሊዮን ዶላር፣ በአፍሪካ 5 ትሪሊዮን ዶላር በመጨረሻም በኦሺኒያ 2 ትሪሊዮን ዶላር ይደርሳል።
⏺ከዚያ ማኅበራዊ መሠረተ ልማት ለሚባሉት ጤና እና ትምህርት 16 ትሪሊዮን ዶላር በመቀጠል ደግሞ ለውሃና ግብርና መሠረተ ልማት የሚወጣው ኢንቨስትመንት 11 ትሪሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሏል።
⏺በመጨረሻም የአሮስፔስ እና ለመከላከያ መሠረተ ልማት ዘርፍ ኢንቨስትመንት 2 ትሪሊዮን እንደሚሆን McKinsey በሪፖርቱ አስታውቋል።
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ

በአለማችን ብዙ ኢንቨስትመንት ከሚወስዱ ንዑስ ሴክተሮች መካከል የትራንስፖርት እና የኢነርጂ ሴክተር ቀዳሚ ናቸው። እንዲያውም 50 ከመቶ የሚሆነው የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት የሚሄደው ወደነዚህ ሁለት ሴከተሮች ነው።
በትራስፖርት ዘርፍ ውስጥ መንገዶችን፣ ኤርፖርቶችን፣ ወደቦችን፣ የባቡር ሃዲዶች ለመገንባት ይወጣል ተብሎ የሚጠበቀው ኢንቨስትመንት 36 ትሪሊየን ዶላር ይደርሳል፣
በመቀጠል የኢንርጂ ሴክተሩ ይጠቀሳል። ለዚህ ሴክተር ይወጣል ተብሎ የተቀመጠው የኢንቨስትመንት መጠን 23 ትሪሊዮን ይደርሳል።
በተለይ የኢነርጂ መሠረተ ልማትን ከማስፋፋት ጋር ተያይዞ ወደ ታዳሽ ኃይል (renewable energy) ፕሮጀክቶች የሚፈሰው የካፒታል መጠን እየጨመረ በመምጣቱ ነው።
በሦስተኛነት የተቀመጠው Digital infrastructure ነው። 19 ትሪሊየን ኢንቨስትመንት ይሆናል ተብሏል። በተለይ ለፋይበር ኔትወርክ፣ ለቴሌኮም፣ ለዳታ ማዕከላት፣ ለሳተላይቶች እና ተያያዥ ፕሮጀክቶች ከፍተኛጨወጪ ስለሚወጣ ይህ ሴክተር በሦስተኛነት ሊቀመጥ ችሏል።
⏺ከዚያ ማኅበራዊ መሠረተ ልማት ለሚባሉት ጤና እና ትምህርት 16 ትሪሊዮን ዶላር በመቀጠል ደግሞ ለውሃና ግብርና መሠረተ ልማት የሚወጣው ኢንቨስትመንት 11 ትሪሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሏል።
⏺በመጨረሻም የአሮስፔስ እና ለመከላከያ መሠረተ ልማት ዘርፍ ኢንቨስትመንት 2 ትሪሊዮን እንደሚሆን McKinsey በሪፖርቱ አስታውቋል።
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ
@etconp
❤4👍1👏1
👉የመገጭ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል ብለዋል።
ፕሮጀክቱ 870 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን ÷ ሥራው ሲጠናቀቅ 17 ሺህ ሔክታር በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስረድተዋል፡፡
የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ ቀሪ ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ እንደሚገኙ ጠቅሰዋል።
የመገጭ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በሚጠናቀቅበት ወቅት የአካባቢውን የግብርና ምርታማነት የሚያሳድግ ይሆናል ሲሉም አመልክተዋል፡፡

❤4👍1
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤3
👉በየሰዓቱ 23 አዳዲስ ቤቶችን ገንብታ እያስረበች ያለችው ቱርኪዬ!
⭐️ቱርኪዬ በ2023 የመሬት መንቀጥቀጥ በተጠቁባት 11 ግዛቶች የጀመረችው የመልሶ ግንባታ 70 በመቶ መጠናቀቁን አስታወቀች።
⏺ቱርኪዬ በየካቲት 2023 በ11 ግዛቶቿ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ አጋጥሟት የነበረ ሲሆን ከ53,000 በላይ ሰዎችንም በአደጋው አጥታ ነበር።
⏺በመሬት መንቀጥቀጡ ተጠቅተው በነበሩት ግዛቶች የመልሶ ግንባታ ስራ የጀመረችው ቱርኪዬ ስራው ወደ መጠናቀቁ እየተቃረበ ነው ብላለች።
⏺መልሶ ግንባታው 75 ቢሊየን ዶላር ጠይቋል ሲባል በ3500 የግንባታ ሳይቶች ከ200,000 በላይ ሰራተኞችም እየተሳተፉበት ነው።
⏺ቱርኪዬ በየሰዓቱ 23 አዳዲስ ቤቶችን ገንብታ እያስረከበች መሆኑን ስትገልፅ በየቀኑ 550 አዳዲስ ቤቶችንም እየገነባሁ ነው ብላለች።
🚧ቱርኪዬ ከሶስት ቤተሰቦች ሁለቱ ወደ መኖሪያቸው ተመልሰዋል ስትል በአመቱ መጨረሻ 453,000 ቤቶችን ሰርታ እንደምትጨርስ ገልፃለች።
💫ቱርኪዬ የመልሶ ግንባታው በ81 ግዛቶቿ ለመገንባት ላቀደችው 500,000 የአዲስ ቤቶች ፕሮጀክት ልምድ የተወሰደበት ነው ብላለች።
Via TRT

❤4👍2
👉JOB VACANCY
💫Manager, Architectural And Engineering Design at Oromia Bank
⏺Position Title: Manager, Architectural And Engineering Design
⏺Employer: Oromia Bank
⏺Employment: Full-Time | Contract
📍Place of Work: Head Office, Addis Ababa - Ethiopia
💵Salary: As per the salary and benefit policy of the Bank
⚡️Deadline: November, 12/2025
📜Qualification
⏺MSc/BSc in Architectural Engineering/ Civil Engineering/Construction Technology and Management or other related fields of study with 5 or 7 years of relevant experience in high-rise building construction (evidence is required) for MSc or BSc, respectively. At least 2 (two) years of managerial experience /supervisory role is also mandatory
🏷Competency Requirements
⏺Management Competency: Building Team, Decision Quality, Drive for Result, Planning, Priority Setting.
⏺Core Competency: Continuous Learning, Customer Focus, Integrity & Trust, Perseverance, and Teamwork, and Functional Competence: Cons traction Management, Construction Cost Management, Architect and Value Management
📍Place of work
⏺Head Office (Construction Projects Directorate)
🔰Remuneration
⏺As per the salary and benefit policy of the Bank
📩How to apply
⏺Only short-listed applicants will be contacted
⏺Applicants are required to fill in all the requested information properly.
⏺Applicants who do not meet the above requirements shall not be considered
⏺Applicants should attach recent work experience (less than six months) written in the English language.
⏺The bank may cancel the vacancy at any time if deemed necessary.
🎲Experience in high-rise buildings refers to the work experience of building construction of buildings. G + 20
📩Therefore, interested and qualified applicants who fulfill the above requirements can submit their credential documents through👇
https://forms.gle/qGypqWUjESv4kbDF8

❤15👍1🙏1
👉Request for Expressions of Interest, Selection of Consulting Services for Procurement assistance, Construction Supervision and Contract Administration Cool Port Addis –Phase 1 Project.
💫(Cold Storage Warehouse Construction and operationalization at Modjo Dry Port Cool Port.
🚧Ethiopian Maritime Authority (EMA)

❤1