ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤3
👉በየሰዓቱ 23 አዳዲስ ቤቶችን ገንብታ እያስረበች ያለችው ቱርኪዬ!
⭐️ቱርኪዬ በ2023 የመሬት መንቀጥቀጥ በተጠቁባት 11 ግዛቶች የጀመረችው የመልሶ ግንባታ 70 በመቶ መጠናቀቁን አስታወቀች።
⏺ቱርኪዬ በየካቲት 2023 በ11 ግዛቶቿ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ አጋጥሟት የነበረ ሲሆን ከ53,000 በላይ ሰዎችንም በአደጋው አጥታ ነበር።
⏺በመሬት መንቀጥቀጡ ተጠቅተው በነበሩት ግዛቶች የመልሶ ግንባታ ስራ የጀመረችው ቱርኪዬ ስራው ወደ መጠናቀቁ እየተቃረበ ነው ብላለች።
⏺መልሶ ግንባታው 75 ቢሊየን ዶላር ጠይቋል ሲባል በ3500 የግንባታ ሳይቶች ከ200,000 በላይ ሰራተኞችም እየተሳተፉበት ነው።
⏺ቱርኪዬ በየሰዓቱ 23 አዳዲስ ቤቶችን ገንብታ እያስረከበች መሆኑን ስትገልፅ በየቀኑ 550 አዳዲስ ቤቶችንም እየገነባሁ ነው ብላለች።
🚧ቱርኪዬ ከሶስት ቤተሰቦች ሁለቱ ወደ መኖሪያቸው ተመልሰዋል ስትል በአመቱ መጨረሻ 453,000 ቤቶችን ሰርታ እንደምትጨርስ ገልፃለች።
💫ቱርኪዬ የመልሶ ግንባታው በ81 ግዛቶቿ ለመገንባት ላቀደችው 500,000 የአዲስ ቤቶች ፕሮጀክት ልምድ የተወሰደበት ነው ብላለች።
Via TRT
@etconp

❤4👍2
👉JOB VACANCY
💫Manager, Architectural And Engineering Design at Oromia Bank
⏺Position Title: Manager, Architectural And Engineering Design
⏺Employer: Oromia Bank
⏺Employment: Full-Time | Contract
📍Place of Work: Head Office, Addis Ababa - Ethiopia
💵Salary: As per the salary and benefit policy of the Bank
⚡️Deadline: November, 12/2025
📜Qualification
⏺MSc/BSc in Architectural Engineering/ Civil Engineering/Construction Technology and Management or other related fields of study with 5 or 7 years of relevant experience in high-rise building construction (evidence is required) for MSc or BSc, respectively. At least 2 (two) years of managerial experience /supervisory role is also mandatory
🏷Competency Requirements
⏺Management Competency: Building Team, Decision Quality, Drive for Result, Planning, Priority Setting.
⏺Core Competency: Continuous Learning, Customer Focus, Integrity & Trust, Perseverance, and Teamwork, and Functional Competence: Cons traction Management, Construction Cost Management, Architect and Value Management
📍Place of work
⏺Head Office (Construction Projects Directorate)
🔰Remuneration
⏺As per the salary and benefit policy of the Bank
📩How to apply
⏺Only short-listed applicants will be contacted
⏺Applicants are required to fill in all the requested information properly.
⏺Applicants who do not meet the above requirements shall not be considered
⏺Applicants should attach recent work experience (less than six months) written in the English language.
⏺The bank may cancel the vacancy at any time if deemed necessary.
🎲Experience in high-rise buildings refers to the work experience of building construction of buildings. G + 20
📩Therefore, interested and qualified applicants who fulfill the above requirements can submit their credential documents through👇
https://forms.gle/qGypqWUjESv4kbDF8

❤15👍1🙏1
👉Request for Expressions of Interest, Selection of Consulting Services for Procurement assistance, Construction Supervision and Contract Administration Cool Port Addis –Phase 1 Project.
💫(Cold Storage Warehouse Construction and operationalization at Modjo Dry Port Cool Port.
🚧Ethiopian Maritime Authority (EMA)

❤1
👉በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር በጀርመን አደባባይ አካባቢ በ9 ወራት ውስጥ 832 ቤቶች የተገነቡ መሆኑ ተገልፆል።
💫ቤቶቹ የተገነቡት 1.7 ሄክታር በሆነ ቦታ ላይ ሲሆን፣ በአጠቃላይ የሕንፃዎቹ ብዛት 16 ይደርሳል።
🚧በጠቅላላው በነዚህ ሕንፃ ውስጥ የሚገኙት 832 ቤቶች ናቸው፣ ከእነዚህ 800 የመኖሪያ ቤቶች ውስጥ፦ ባለ አንድ መኝታ ቤት 403፣ ባለ ሁለት መኝታ ቤት 197 እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶቹ ደግሞ 200 ብዛት ሲኖራቸው የተቀሩት 32ቱ ደግሞ የንግድ ቤት መሆናቸው ተጠቁሟል።

❤5👍1
👉ቻይናዎችን Sunrise Kempinski ሆቴል ብለው ይጠሩታል፤ ባለአምስት ኮከብ ቅንጡ ሆቴል ሲሆን፣ መገኛውም በዋና ከተማዋ ቤጂንግ ውስጥ ነው❤
💫ሆቴል የጎልፍ፣ የቴኒስ ሜዳዎችን እና የአካል ብቃት ማዕከላት ያሉትም በመሆኑ ብዙዎች አካባቢውን ለቢዝነስ ሥራዎች እና ለመዝናናት ይመርጡታል።
🚧በአቅራቢያውም ታሪካዊውና በቱሪስቶች የሚወደደውና የሚጎበኘው ጥንታዊው የቻይና ግንብ ስለሚገኝ ይህን ሆቴል የበለጠ ተወዳጅ እንዲሆን አድርጓታል።
@etconp
ከሁሉም በላይ የሆቴሉ ኪነ ሕንፃ አስደማሚ ነገሮችን ያካተተ ነው። ሕንፃው የፀሐይ መውጣትን ለማሳየት የሚያስችል የኪነ ሕንፃ ቅንብርን የተላበሰ ከመሆኑም በላይ፣ ሕንፃው የተገነባበት ቦታ ተፈጥሯአዊ፣ በተራሮች የተከበበ እና Yanqi Lake ተብሎ በሚጠራው የባህር ዳርቻ መገኘቱ ውበቱን እና ተፈላጊነቱን ጨምሮለታል።
💫ሆቴል የጎልፍ፣ የቴኒስ ሜዳዎችን እና የአካል ብቃት ማዕከላት ያሉትም በመሆኑ ብዙዎች አካባቢውን ለቢዝነስ ሥራዎች እና ለመዝናናት ይመርጡታል።
🚧በአቅራቢያውም ታሪካዊውና በቱሪስቶች የሚወደደውና የሚጎበኘው ጥንታዊው የቻይና ግንብ ስለሚገኝ ይህን ሆቴል የበለጠ ተወዳጅ እንዲሆን አድርጓታል።
@etconp
❤7👍2
👉በሪል ስቴት ልማት እና ግብይት ላይ የሚሰጡ የተለያዩ አሳቦች።
💫የሪል እስቴት ኢንቨስትመንትና ወቅታዊ የገበያ ሁኔታን አስመልክቶ የሚሰጡ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ይሆንና የገበያ፣የኢኮኖሚ፣ ቴክኖሎጂ፣የህግና መመሪያ፣ እጥረት ፣ ኢንቨስትመንት፣የግንባታ ይዘትን፣ የዋጋ ዕድገና ሌሎች ከንብረት ግመታ (ቫሉዌሽን) ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ፣ተተግባሪነቱን፣ የግንባታ ጥራትን፣ የቤት መሰረታዊ ፍላጎትነትን....ያላገናዘበ ይሆንና ያሳስታል።
ሌላ ምሳሌ:- መሃንዲሶችና አርኪቴክቶች አስተያየት ሲሰጡ በቶሎ መገንባትን የግንባታው ጥራትን፣ የግንባታ ቴክኖሎጂን ጠቅሰው ግዙና አትግዙ ሊሉ ይችላሉ ። ነገር ግን የገበያና የፋይናንስ ሁኔታ ፣ የህግና ኢኮኖሚ፣ የኢንቨትመንት ፣ የወለድ ምጣኔን ...ያላገናዘበ ይሆንና አሳሳች ውሳኔ ሊያሰጥ ይችላልን
ደግሞ ሌላ ምሳሌ:- የሽያጭ ሰራተኞች የሚሰጡት አስተያየት በብዛት መሸጥ ይሆንና ገዢም ሆነ ሻጭ ትክክለኛ እውነታን ሳይመለከቱ በተስፋ ተሞልተው አየር ሊያስጨብጡ ይችላሉ። በተቃራኒው የህግ አማካሪን ብቻ አማክሮ ለመግዛት መሞከር በውል ይዘት ላይ ያተኮረ ከፍተኛ መጠራጠርን ያበዛና ስምምነት ሊርቀው ይችላል።
እና ምን ይሻላል?
መልሱ አጭርና ግልጽ ነው። በሪል እስቴት ጉዳይ ውስጥ አማካሪ የሚሆን የትኛውም ባለሙያ በዘርፉ ውስጥ ሙያዬ ስለሚለው ስለ አንዱ ጉዳይ ጥልቅ እውቀት ሊኖረው ሲገባ ከሙያዊ ጥልቅ እውቀቱ ባሻገር በሌሎቹ ዘርፎች መጠነኛ እውቀት ሊኖረው ይገባል።
ለምሳሌ የፋይናንስ ባለሙያ ከሆነ በዘርፉ የሚጠቅመውን የህግና መመሪያዎች፣ የግንባታ ሂደት፣የገበያ ሁኔታ፣ የግብይት ውል ይዘት ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቴክኖሎጂ፣ ዲዛይን..መጠናኛ እውቀት ሊኖረው ይገባል። ሌሎቹም እንደዛው....
በአንድ እውቀት ምክር ሃሳብ በማቅረብ ገበያውን ባለመረበሽ እንተባበር።
Via ደሳለኝ ከበደ:-መሀንዲስ እና ሪል ስቴት ልማት አማካሪ እና አሰልጣኝ

👍4❤2