👉 ለአየር መንገድ ሠራተኞች የቤት ግንባታ የሚውል የ27.8 ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ተፈረመ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውል የ27.8 ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራረመ።
ስምምነቱ የተፈጸመው በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ሲሆን፤ ዓላማውም የአየር መንገዱን ሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ችግር በዘላቂነት ለመፍታትና የፋይናንስ አቅርቦቱን ለማመቻቸት ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ ኤፍሬም መኩሪያ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንደገለጹት፤ ባንኩ የብድር አቅርቦቱን ለሁሉም ዘርፎች ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል።
በተለይም ባለፈው ዓመት ባንኩ ካቀረበው 458 ቢሊዮን ብር ብድር ውስጥ 88 በመቶው ለግል ዘርፉ የተሰጠ መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህም ባንኩ ለኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች የሚሰጠውን ትኩረት እንደሚያሳይ ተናግረዋል።
አሁን የተደረገው ስምምነትም የሀገሪቱን ግዙፍ ልማቶች ለማሳለጥ የሚረዳ መሆኑን ኤፍሬም አክለዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው፤ አየር መንገዱ የሠራተኞቹን የቤት ችግር ለመፍታት ቀደም ሲል 1 ሺህ 200 ቤቶችን አስገንብቶ ማስተላለፉን አስታውሰዋል።
በአሁኑ ወቅትም ለተጨማሪ 5 ሺህ ሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ይህን ሰፊ የግንባታ ሂደት ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ፋይናንስ የሚጠይቅ በመሆኑ፤ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የተደረገው የብድር ስምምነት ለግንባታው መሳካት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት አቶ መስፍን ገልጸዋል።
Via Press Magazine
@etconp

❤8
የቤታቸውን አጥር ያላደሱ እና ግራጫ ቀለም ያልቀቡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመብራት እና የውኃ አገልግሎት አታገኙም መባላቸውን ተናገሩ
በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመኖሪያ የቤታቸውን አጥር ግራጫ ቀለም ያልቀቡ፣ አምፖል ያልሰቀሉ፣ እንዲሁም በአካባቢያቸው የደኀንነት ካሜራ ያልገጠሙ ነዋሪዎች “የመብራት እና የውኃ አገልግሎት አታገኙም” ተብለናል ሲሉ መናገራቸውን ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል። ከሚኖሩበት ቀበሌ በመጡ የመንግሥት ኃላፊዎች፤ በሀገር ደረጃ እየተሠራ ካለው የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን “ማስዋብ” አለባችሁ የሚል መመሪያ እንደተሰጣቸው ዘገባው አመላክቷል። በየአካባቢው “ዋና ዋና ቦታዎች ላይ” ይሰቀላል የተባለው የደኅንነት ካሜራው ያስፈለገው፤ በከተማዋ ነዋሪዎች ዘንድ በተደጋጋሚ የሚነሳ የደኅንነት ጥያቄ በመኖሩ ነው ተብሏል።
ለነዋሪዎቹ ከተሰጣቸው መመሪያዎች ውስጥ፤ ሁሉም የመኖሪያ ቤቶች አጥር በተመሳሳይ መልኩ ግራጫ ቀለም መቀባት ያለባቸው ሲሆን ከዚህ የተለየ ቀለም መጠቀም እንደሌለባቸው ተግልጾላቸዋል። የከተማዋ ኃላፊዎች ይህን መመሪያ “በፍጥነት ያልተገበረ” ነዋሪ ለቅጣት እንደሚዳረግ መናገራቸው ተሰምቷል።
ቅጣቱ የሚፈፀመው ነዋሪውዎቹ መንደራቸውን “የማስዋብ” ሥራ ማከናወናቸውን በድጋሚ ከተፈተሸ በኋላ መሆኑ ተመልክቷል። ይህን ያላከናወነ ግለሰብ እንደ “መብራት” እና “ውኃ” ያሉ መሠረተ ልማቶች ይቋረጥበታል መባሉን ከዘገባው ላይ ተመልክተናል።

❤4😢3
👍2
👉JOB VACANCY
💫Junior Collateral Valuator
📜Job Requirement
Required Education: BSC degree in Civil Engineering or Construction Technology or any relevant field of study
⭐️Work Experience: a minimum of 3 years’ experience in Property Valuation, Construction and Designing.
⏺Remark: Assigned at Adihaki Branch
⏺Salary: According to the Bank’s salary scale.
📍Place of work: Tigriay area Under Dessie district
⚡️Application Deadline: December 26, 2025.
📩How to Apply
⏺Interested and qualified applicants who meet the above requirements may apply in person at the Human Capital Administration Department, Abay Bank Head Office, 8th Floor, Zequala Complex Building, located around Bambis in front of the NOC gas station.
Or
Locations: Applicants may also apply at the Dessie District Office
Note: Only shortlisted candidates will be contacted.

❤6👍2
👉የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
💫የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በዘጠኝ የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የምዝገባ መረጃ አድራሻ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመረጃ መረብ https://forms.gle/62e6E34AeSMsiyJ18 ላይ የሚገኝ መሆኑን እያስታወቅን ለተጨማሪ መረጃ ዝርዝሩ በፒዲኤፍ በተያያዘው ላይ የሚገኝ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡ የቅጥር ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን
📆Deadline : December 28, 2025

👍4❤3
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
💫የዲዛይንና የዋጋ ትመና ባለሙያ
- ጂ ኤም ፈርኒቸር አ/ማኀበር
📜Job Requirement
❇️የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በድራፍቲንግ ፣በአርክቴክቸር፣ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ በቢኤስሲ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ በሙያው በቂ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
📩How to Apply
⏺አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ መስቀል ፍላወር ድሪምላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ /ኤልያና ሞል ፊት ለፊት/ ወይም ቄራ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
⚡️Dead Line :- December 31, 2025
📍አድራሻ: ጂ ኤም ፈርኒቸር አ/ማኀበር ዋና መ/ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ 011- 387 02 06 ወይም 0118391580

❤8👍2🥰1
❤4👍3
👉JOB VACANCY
⭐️Office Engineer
💫Alliance infrastructure group plc
⏺No. of Employees: 2
🔰Assignment place: Head Office
⚡️Dead Line :- January 2, 2026
⏺It is mandatory for every applicant to summarize his/her work experience using the table below & send us with his/her documents.
⏺Name of organization or company you worked in Job or Position Held your duration on the position From——-to——-
Interested qualified applicants are advised to apply in person by attaching their
⏺non-returnable application and CV with all credentials in 10(Ten) Working days from the date of this announcement; (On Saturdays, our office is open before noon only).
📍Address To Apply : Addis Ababa around Next to the residence of Equatorial Gini, you can use the Japan embassy road or from the Airport square the left side beside the Metrology building HRD & Administration Department.
📞Telephone No: +251912008236 Or +251714774462

👉በሀገራችን የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎች ተቀባይነት የሚቀንሱ ተግባራት።
💫ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆኑኝ ሁለት ምክንያቶች ናቸው።
የመጀመሪያ ቦሌ ላይ "በ3.5ሚሊየን ብር ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ" የምትል 'ይህ ዕድል የተመቻቸው ቀድመው ለመጡ አስር ገዢዎች ብቻ " በሚል መልዕክት የታጀበች ማስታወቂያ አይቼ በስልካቸው ደውዬ ሳጣራ ጉዳዩ ሌላ ማስታወቂያው ሌላ ሲሆንብኝ።
ሁለተኛው አንዲት ከሆነ ቦታብቤት ለመግዛት ቅድመ ክፍያ ከፍላ ፕሮጀክቱ አንድ ዓመት ተኩል ቢሆነውም ቁፋሮም ባለጀመሩ አልሚውን ድርጅት ክፍያውን መልስልኝ ስትለው ከከፈለችው 15% ተቀንሶ እንደሚከፈላትና ክፍያውም ከ6ወር በኋላ ሊፈጸም እንደሚችል እንደገለጸላት ነግራኝ በግዢው የተባበረቻት የሽያጭ ባለሙያም ውል ስታስፈርማት ይህንን የገዢዎች ግዴታ እንዳላብራራችላትና ከአልሚው ይልቅ የሽያጭ ወኪሏ እንዳጭበረበረቻት አምርራ ስለገለጸችልኝ እሷን ወደ ህግ ባለሙያ መርቼ እኔ ይህንን ለመጻፍ ዱቅ አልኩ።
ለመሆኑ በሀገራችን የሪል እስቴት ግብይት ውስጥ የሽያጭ ባለሙያዎች እንዳይታመኑ የሚያደርጓቸው የራሳቸው ወይም የግብይት ዓውዱ ጥፋት ምንድን ነው?
፩) እውነተኛ የልሆኑ ማስታወቂያዎችን መጠቀም
ለምሳሌ የቅድመ ክፍያን በመጥቀስ ከ....ጀምሮ በማለት ጥሪ ማቅረብ ( ከ"ከ" ...በሗላ ያለው ነገር ብዙ ጊዜ ማደናገሪያ የሆነ የሰውን ትኩረት ለማግኘት ያለፈ አለመሆኑ ቅሬታን እየፈጠረ አመተማታመንን እያበረታ መጥቷል) ። የአንድ ካሬሜ ዋጋ ብቻ በመጥቀስ፣ የተጣራና ጠቅላላ ስፋት ( Net and Gross Area) ለይቶ አለማሳወቅ።
፪) የቅድመ ክፍያን መጠን እንጂ ጠቅላላ ዋጋውን አለመጥቀሳቸው፣ ያልተረጋገጠና በብዙ መስፈርት ሊፈቀድ የሚችል የቤት መግዣ ብድርን እንደተመቻቸ ማስታወቅ፣ የሚመቻች እርግጠኛ የሆነ ብድርን አስመልክቶ የሚገኘውን ብድር መስፈርትና የወለድ ምጣኔ ደንበኛው ሊከፍል የሚጠበቅበትን የተርም ክፍያዎችና ጠቅላላ ብድር ተከፍሎ የሚያልቅበትን ጊዜና ጠቅላላ ክፍያ ማስረዳት አለመቻላቻው።
፫) የግብይት ውልን ለማሳየት ፈቃደኛ አለመሆን ደንበኛው ውል አንብቦ የህግ አማካሪን አማክሮ የሚመጣበት በቂ ጊዜ አለመስጠት።
፬) አሰልቺና መንቻካ የማስያወቂያ ዘዴዎችን መጠቀም። ( ያልተጠና የመደዳ ስልክ መደወልና በመንገድ ላይ አስገዳጅ መረጃ ካልሰጠሁ ባይነት)
፭) አሰልቺና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ሳቢ ያልሆኑ ፈጠራ ያልታከለባቸው በማስታወቂያ ባለሙያ ያልተቃኘ ይዘት ያላቸው የምስል ወድምጽ ( Vidio) ቀርጾ ማጋራት።
፮) የዘርፉ እውቀትና አለመኖር ላይ በድፍረትና በአነቃቂ ስልጠና ብቻ ዘርፉን መቀላቀል ። ሙያውን የሚመጥን የተግባቦት ክህሎት አለመኖር።
፯) ደካማ የቴክኖሎጂና ዲጂታልና AI ማርኬቲንግ ውጤቶችን የመጠክምቀም ክህሎት
፰)የሚሰሩበትን ዋጋ (ኮሚሽን) መጠንና የክፍያ አለቃቀቅ የስራውን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ተደራድረው የስራ ውል ተፈራርመው ወደ ስራ አለመግባት
፰) በቦታና በዓይነት አለመወሰን። ሁሉንም ዓይነት ፕሮዳክት በሁሉም አካባቢ ለያዝ መሞከር።
፱) የሀገራችንን የግብይት ባህል ታሳቢ ያደረገ የሪል እስቴት ግብይት አፈጻጸም ዕቅድ አለመከተል።
፲) የስራ ላይና የስራ አፈጻጸም መመሪያ የስነምግባር መመሪያ አለመኖርን ተከትሎ የሚፈጸሙ ተደጋጋሚ የስነምግባር ጥሰቶችና ወጥ የሆነ የሙያ እድገትና እውቅና አለመኖር በተቃራኒውም ላጠፋ ተጠያቂነት አለመኖሩ የፈጠረው ችግር።
በጥቂቱ ሊጠቀሱ ይችላሉ።
Via ደሳለኝ ከበደ:-አማካሪ መሀንዲስ፣ ገንቢ እና ሪል ስቴት አሰልጣኝ።

❤7🙏3