2023-07-04 11_31_05.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 27
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 27
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-04 11_32_32.pdf
1.7 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 27
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 27
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-04 11_34_14.pdf
1.3 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 27
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 27
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-04 11_53_28.pdf
1.3 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ሪፖርተር ሰኔ 25
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ሪፖርተር ሰኔ 25
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_01_04.pdf
1.5 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኔ 29
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሰኔ 29
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_02_30.pdf
1.3 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኔ 29
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሰኔ 29
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_09_11.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_12_15.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_14_33.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-07-07 10_16_48.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሰኔ 28
ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
👍8
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
2023 -07-05 Trainees Selection Criteria.docx
16.7 KB
ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት!
ጂ.አይ.ዜድ. ኢትዮጵያ ኢንተግሬሽን በሚባል ኩባንያ በኩል ከፍ ያለ ደረጃ ያለውና ለ 10 ቀናት የሚሰጥ የአመራር (Leadership) ሥልጠና ለመስጠት አቅዶ በዚህ ሥልጠና ላይ ለመካፈል ፍላጎቱ ያላቸውን በፆታቸው ሴት የሆኑና በአመራርነት እየሠሩ የሚገኙ ሠልጣኞችን መርጠን እንድልክለት ጠይቆናል፡፡
ለሥልጠናው ብቁ የሚሆኑ ሠልጣኞችን ለመምረጥ የሚስችል መሥፈርትም አዘጋጅቶ የላከልን በመሆኑ ይኽው መሥፈርት ከዚህ ማስታወሻ ጋር ተያይዞ እንዲደርሳችሁ ተደርጓል፡፡ ሥልጠናው የሚጀምረው እ.ኤ.አ. በኦገስት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ነው፡፡
ስለሆነም በዚህ ሥልጠና ላይ ለመካፈል ፍላጎቱ ያላቸውና መሥፈርቱን የሚያሟሉ ሠልጣኞችን እስከ መጪው ረቡዕ ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ በዚሁ ገፅ ላይ እንድታሳውቁን እንጠይቃለን፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር
@etconp

🙏5
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
🌟የ ራድዮ ፕሮግራም ጥቆማ
👉ዛሬ ቅዳሜ በ 01/11/2015ዓ.ም ከ ምሽቱ 2:00 እስከ 3:00 ድረስ በህንፃ አዋጅ ደንብና መመሪያ በተለይ ሰለ ግንባታ ፈቃድ፣የፕላን ስምምነት፣የመጠቀም ፈቃድ፣ግንባታ ስለ ማስቆም፣ስለጎረቤት ህንፃ እና ተያያዥ ጉዳዮች በአማራ ቴሌቪዥን ምክረ ህግ ፕሮግራም የህግ ባለሙያዎች: ፍስሀ ሲሳይነው፣ጉባዔ አሰፋ እና በቃሉ ሞላ ይጠብቋቹዋል ተከታተሉት።
#ConstructionLaw

❤2👍1
👎2❤1🙏1
👉በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የተለያዩ የድህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች ግዥ
📌ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/PG-57/2015
🌟የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ የየተለያዩ የድህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ነገር ግን በአቅራቢዎች ዝርዝር ያልተመዘገቡ ተጫራቾች ለሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት በማመልከት የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማግኘት ይችላሉ፡፡
2. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት እና በጨረታው ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢዎች ቢሮ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ በማቅረብ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ /በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው ፡፡
4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጨረታ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይንም በባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ግዥ መምሪያ ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቀን ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዥ መምሪያ-1 የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግዥ መምሪያ ቢሮ
አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ 200 ሜትር ገባ ብሎ አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት-ለፊት
ስልክ ቁጥር 0118-13 45 27 / 0118-72 29 47
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

👍6❤1
Ethiopian Construction Design &
Supervision Works Corporation
Contract Next to Nifas Silk TVET College , Amhara, Ethiopia Amhara, Lalibela
July 5, 2023 - July 12, 2023 Const. & Architecture - Engineering -
Graduates
ARCHITECT II
JOB REQUIREMENT
Educational Level: MSc BSc
Field of Study: For MSc 0 year For BSc 2 years
Salary: 14,566.-
Place of Work: Llibella
HOW TO APPLY
Applicants who fulfill the aforementioned requirements are advised to submit their non-returnable documents within 5 working days from the date of the announcement to the Human Resource Management and Development Team
Room Nº 108 at the Sectors Office.
Applicant must submit copy of their professional license
with their CV and the hired employee obliged to give the
original professional license at anytime if the sector need
the license.
Ethiopian Construction Design & Supervision Works
Corporation Building and Urban Design & Supervision Works
Sector /The Previous Construction Design Share Company/
P.O. Box 40036
Tel. 0114420800
Out Website: www.Cdsco.com.et
Next to Nifas Silk TVET College Addis Ababa

🙏2❤1
SETS GENERAL TRADING PLC
Full Time Around Jakros Meta Beer area,
Addis Ababa, Ethiopia
July 5, 2023 -
July 13, 2023
ENGINEER
JOB REQUIREMENT
Qualification: B.Sc degree in Civil/Mechanical engineering from reputable University
Experience: At least 5 years working experience in
construction of which minimum of 2 years of
experience at Waterproofing is Preferable
Place of work: Addis Ababa Head Office
HOW TO APPLY
Interested applicants can send their current CV & cover
letter through email setsgeneral16@gmail.com or in person at our office until July 12, 2023.
Address: SETS General Trading PLC.
Around Jakros Meta Beer area
011 6 45 98 17/18
0979102388
P.O.Box: 8191
Addis Ababa

🙏2👍1
Project Junior Site Engineer
TNT Construction & Trading
Date:
10/07/2023 - 20/07/2023
Job Description
Project Junior Site Engineer Support senior engineers in design review and project coordination. Handle incoming and outgoing project correspondence and information. Collect, file and distribute project documents, including drawings, specifications, reports, registers and presentations. Draft reports and letters.
Job Requirement
Qualification: MSc, B.Sc. Degree in Civil Engineering or Construction Technology Management
Experience: 2 Yrs & above; in Building Construction on the specified position
Experience in Construction Companies is mandatory
Qty: 3
Place of Work: Addis Ababa
How to Apply
Submit your application and CV with all credentials in person at TNT Construction and Trading Office, located around Ayat Square, on the way to Tafo, next to Birhan International Bank, to the Human Resource Development & Administration Department, 2nd floor or via email: tnthrm@gmail.com For further information contact Tel. +251118619669 / P.O. Box 190038 Addis Ababa

👍3🙏2
Senior Safety Engineer
OBM Construction Share Company
Date:
10/07/2023
-
18/07/2023
Description
Senior safety Engineer Check the site security, fire, First Aid and welfare facilities and ensure that all procedures appropriate to the Works are provided and properly maintained. - Check and ensure that all agreed safety standards and applicable regulations are observed; - Carry out and record regular site safety inspections.
Job Requirement
Education, Work Experience & required skills: BSc Degree in Civil Engineering or in related fields of study and 6 years direct work Experience on safety Engineer
Qty: 2
Language Proficiency: Ability of Afan Oromo is Mandatory.
Place of Work: Project
How to Apply
Submit your CV along with your copies of testimonials in person to OBM Construction's Head Office, located around Sengatera, in front of A.A.U School of Commerce, on Biftu Adugna Building, 5th floor For further information contact Tel. +251115621294

👍3🙏2❤1
OBM Construction Share Company
SURVEYOR
Contract around Sengatera in front of A.A.U School of
Commerce on Biftu Adugna Building 5th floor, Addis Ababa,
Ethiopia Project July 9, 2023 - July 19, 2023
Const. & Architecture
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
Education, Work Experience & required skills:
College Diploma or TVETII with COC and 4 Years
direct work experience
Qty: 2
Language Proficiency: Ability of Afan Oromo is
Mandatory.
Place of Work: Project
Senior Sanitary Engineer
JOB REQUIREMENT
Education, Work Experience & required skills: BSc in
Civil Engineering or in related fields of study and 6
years direct work Experience on Sanitary Engineer

Place of Work: Projct
Senior Office Engineer

Water Resource & Irrigation Engineering or in related
fields of study and 6 years direct work Experience
on water works ( Dam, Irrigation and water Supply)

Senior Site Engineer

Project Manager

fields of study and 8 years direct work Experience

Application dead line: 7 working days from the date of
announcement on this News Paper.
Interested and qualified applicants are invited to submit
their non-returnable application, CV and copies of
testimonials to OBM Construction Share Company Head office located around Sengatera in front of A.A.U School of
Commerce on Biftu Adugna Building 5th floor.
+251 0115621294

❤1👍1
Defense Construction Design Enterprise
Contract አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሪላ ግቢ ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት, Addis Ababa, Ethiopia
Date: July 9, 2023 - July 21, 2023
ሊድ ድራፍትስ ፐርሰን
JOB REQUIREMENT
አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃ:
በድራፍቲንግ ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ የመጀ/ዲግሪ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የደረጃ 4/3 ሰርተፊኬት ያለው/ላት
በሕንጻ ድራፍቲንግ ላይ በሙያው ቢያንስ 6/8/10 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ከሚመለከተው መ/ቤት
PEI/AE III (professional Engineer) Associate Engineer
III) የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ፈቃድ ያለው/ላት
እንዲሁም ለቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና COC ያለው/ያላት
የስራ ቦታ: አ/አበባ ዋና መ/ቤት
ኮንትራት ኢንጅነር
JOB REQUIREMENT
አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃ:
በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት
በምህንድስና ሙያ 8/6 ዓመት የሰራ/ች እና ከዚህ ውስጥ በኮንትራት ኢንጅነር ሁለት (2) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ከሚመለከተው የመንግስት መሥሪያ ቤት PE (Professional Engineer) የምህንድስና ሙያ ፈቃድ ያለው/ላት፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት፣ Auto CAD RP, MS Project
የስራ ቦታ: አ/አበባ (ለፕሮጀክት)
ሊድ ስትራክቸራል መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃ:
በሲቪል ምህንድስና የትምህርት መስክ 2ኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
በሕንጻ ዲዛይን ቢያንስ 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ያለው/ላት እንዲሁም ከሚመለከተው መ/ቤት የPSTE (Professional Structural Engineer) የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት /ምስክር ወረቀት/ ያለው/ያላት
የስራ ቦታ: አ/አበባ ዋና መ/ቤት
ሊድ ኳንቲቲ ሰርቬየር
JOB REQUIREMENT
አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃ:
በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
በሕንጻ ዲዛይን ሥራ ላይ የሰራ ሆኖ በሙያው 6 ዓመትና ከዚያ በላይ
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት እንዲሁም ከሚመለከተው መ/ቤት የPE I (Professional Engineer) የሙያ
ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት /ምስክር ወረቀት/ ያለው/ያላት
የስራ ቦታ: አ/አበባ ዋና መ/ቤት
ሊደ ሣኒተሪ መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃ:
በሲቪል ምህንድስና ወይም ዋተር ሰፕላይ እና ኢንቫይሮመንት ምህንድስና ወይም መስኖ ምህንድስና ወይም ሃይድሮሊክስ ወይም በመካኒካል ምህንድስና የትምህርት መስክ 2ኛ /መጀመሪያ ዲግሪ/ያለው/ላት፡፡
በሕንጻ ዲዛይን ላይ ቢያንስ 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው/ላት
እንዲሁም ከሚመለከተው መ/ቤት የPSNE (professional
Sanitary Engineer) የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት /
ምስክር ወረቀት/ ያለው/ያላት
የስራ ቦታ: አ/አበባ ዋና መ/ቤት
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርት እና
የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ቡድን በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡– ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ
በሚመለከተው የመንግስት አካል የስራ ግብር ለመክፈሉ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሪላ ግቢ ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት::
0118960629

🙏1
Emaroshe Engineering Plc
Full Time ዋና ቢሮ አዲስ አበባ ልደታ አካባቢ ሶልያና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 707, Addis Ababa, Ethiopia
July 9, 2023 - July 18, 2023
ሳይት መሀንዲስ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ/ች
ተዛማጅ የሥራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ኮንስትራክሽን ፎርማን
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 3/ ዲፕሎማ በህንፃ ኮንስትራክሽን
ተዛማጅ የሥራ ልምድ: 5 ዓመት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ ፡- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን ማስረጃ
ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት (7) ተከታታይ የስራ
ቀናት የድርጅቱ ዋና ቢሮ አዲስ አበባ ልደታ አካባቢ ሶልያና ህንፃ ቢሮ ቁጥር
707 በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
0118685746
0912958657

🙏2
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
የምህንድስና አገልግሎት ቡድን መሪ
Contract ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም
ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Somali, Ethiopia
Somali Region July 9, 2023 - July 17, 2023
Const. & Architecture - Engineering
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: በፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ
በሲቪል ምህንድስና፣ ውኃ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: በሙያው 4/6/8 ዓመት የሰራ/የሰራች ሆኖ በውሃ ስራ ላይ
1/3/5 ዓመት የሰራ/የሰራች
የደመወዝ መጠን; 17,204
የስራ ቦታ: ሶማሌ /ጉራዳ ሞሌ ወረዳ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት/
ጥቅማ ጥቅሞች፡ –
የኃላፊነት አበል፡- 5000 ብር
የሙያ አበል፡- የደመወዙን 40%
የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፡ 500 ብር እና የኢንተርኔት
አገልግሎት
የ24 ሰዓት የህይወት መድን ዋስትናና የሀገር ውስጥ 100%
የህክምና ሽፋን
ወርክ ኤክስኪውሽን ቡድን መሪ

ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: በፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ
በሲቪል ምህንድስና፣ ውኃ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: በሙያው 6/8/10 ዓመት የሰራ/የሰራች ሆኖ በውሃ ስራ ላይ
3/5/7 ዓመት የሰራ/የሰራች
የደመወዝ መጠን; 20,965
የስራ ቦታ: ሶማሌ /ጉራዳ ሞሌ ወረዳ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት/
ጥቅማ ጥቅሞች፡ –
የኃላፊነት አበል፡- 9500 ብር
የሙያ አበል፡- የደመወዙን 55%
የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፡ 1200 ብር እና የኢንተርኔት
አገልግሎት
የ24 ሰዓት የህይወት መድን ዋስትናና የሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ፡-
የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ
ይሆናል፡፡
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር
አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር
ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ
የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ
ቀናት ውስጥ በኮርፖሬሽኑ ዌብሳይት http://
www.ecwc.gov.et/ecwc_web/ECWCguest/GuestVacancy.php ወይም በአካል መጥታችሁ ማመልከት
የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡-
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ
ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
0116676385
0118698910

❤1👍1🙏1
Siinqee Bank
Full Time Siinqee Bank S.C Talent Acquisition & On boarding Directorate 2nd floor (Kazanchis Oda Tower) and
respective District Offices,
Addis Ababa, Ethiopia
July 9, 2023 - July 16, 2023
MANAGER, BUILDING
MAINTENANCE & SUPPORT
SERVICE (NEW)
JOB REQUIREMENT
Qualification: M.Sc/B.Sc degree in Civil Engineering,
Construction & Technology Management or related
field of studies.
Work experience: A minimum of 8/9 years’ Banking work experience of which 3 (three) years as Senior Building Maintenance Officer II or equivalent position.
Work place: Head Office.
HOW TO APPLY
Ability of listening, Speaking, Reading & writing ‘Afaan
Oromoo’ English and Amharic Language is Mandatory.
Registration Date: 7 (seven) Consecutive days after the vacancy announcement.
Only short listed candidates will be contacted.
How to Apply: – Interested applicants who meet the above requirements can submit their application in person or siinqeebankvacancy@siinqeebank.com.et
with application letter, current CV and copies of non-
returnable documents. Grade 8 ministry certificate is mandatory.
Registration place: – Siinqee Bank S.C Talent
Acquisition & On boarding Directorate 2nd floor
(Kazanchis Oda Tower) and respective District Offices.
+251115571135
End date : July 17/2023

👍1🙏1