🚧የመሬት አዋጅ መግለጫ‼️
💫አዲሱን የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ አስመልክቶ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ መግለጫ ሰጥቷል።
⏺መግለጫውን የሰጡት የቢሮው ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ የመግለጫው አስፈላጊነት የገጠር መሬት ባለይዞታዎች አዋጁን አውቀው ተገቢውን ድጋፍ እና ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ነው ብለዋል፡፡
⏺የነበረውን አዋጅ ማሻሻል ያስፈለገበት ምክንያት ነባሩ የመሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/2009 አሁን ካለው ነባራዊ ኹኔታ ጋር ያሉ ጉዳዮችን ባለመያዙ እና እንደ ሀገር የገጠር መሬት አጠቃቀምን ተመሳሳይ ለማድረግ በማስፈለጉ እንደኾነ ነው የገለጹት።
⭐️ለአዋጁ መሻሻል ከምክንያቶች መካከልም:-
👉 የአርሶ አደሮችን እና የከፊል አርብቶ አደሮችን የኑሮ ደረጃ ከሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ዕድገት ጋር ማራመድ እንዲቻል እና በመሬት ይዞታው ላይ ያለውን የንብረት መብት ይበልጥ ለማጠናከር፣
👉 የገጠር መሬት ምዝገባ መረጃን ጥራቱን በጠበቀ መንገድ ለማደራጀት፣
👉 በመሬት ምክንያት የሚነሱ ግጭቶችን ለመቀነስ፣
👉 የሴቶች፣ ሕጸናት እና ድጋፍ የሚሹ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የመሬት ተጠቃሚነት መብት ለማረጋገጥ፣
👉 በተበታተነ መንገድ ያሉ አርሶ አደሮችን በፈቃደኝነት ላይ ተመሥርቶ ወደ አንድ ማዕከል ለማምጣት እና በገጠር ኮሪደር ልማት አርሶ አደሮችን የመሠረተ ልማት ተጠቃሚ እንዲኾኑ ለማድረግ እና
👉 የክልሉን መሬት በአግባቡ ማሥተዳደር የሚሉት ይገኙበታል ብለዋል ኀላፊው።
"አዲሱ የመሬት አዋጅ ከዚህ በፊት ይነሱ የነበሩ ጥያቄዎችን የመለሰ ነው" ብለዋል፡፡
አዋጁ ይዟቸው ከመጡ መልካም ነገሮች መካከልም፦
መሬትን በባለቤትነት የመጠቀም መብት እና የሕግ ዋስትና ሽፋን ለአርሶ አደሮች ተሰጥቷል፡፡ አርሶ አደሮች መሬታቸውን ለልጆቻቸው እና ላመኑበት ለማንኛውም ሰው በስጦታ እንዲሰጡ ዕድል የሰጠ ነው ብለዋል።
ባለይዞታው በመሬቱ መጠቀም፣ ማከራየት፣ ለጋራ አራሽ መስጠት፣ ቋሚ ንብረትን በሽያጭ የማስተላለፍ፣ እና አሥተዳደራዊ ወሰን የማይገድበው የመለዋወጥ መብትን ሰጥቷል ነው ያሉት፡፡
አዋጁ የሴቶች፣ ሕጻናት እና ተጋላጭ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የጠቃሚነት መብት ከለላ የሰጠ መኾኑንም አንስተዋል፡፡
አዋጁ የወጣቶችን እና አዲስ መሬት ጠያቂዎችን ጥያቄ ከግምት ውስጥ ያስገባ እና ከሦስተኛ ወገን ነጻ የኾነ መሬት አሥተዳደርን በማስፈን በፍትሐዊነት የሚያስተናግድ ነው ብለዋል፡፡
ዘላቂ የመሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀምን በማስፈን መሬት መጠቀም የሚቻለው በአጠቃቀም ዕቅዱ መሠረት መኾኑን አዋጁ በግልጽ አስቀምጧል ነው ያሉት፡፡
የመሬት አሥተዳደር ተቋማትን የሥራ ድርሻ ከላይ እስከ ታች ተጠያቂነትን ጭምር በግልጽ አስቀምጧል ብለዋል፡፡
የአሥተዳደር ሥርዓቱ ከማኅበረሰቡ ዕሴቶች ጋር እንዲስማማ ማድረግ በትልቁ ዕውቅና የሰጠ ነው፡፡ የአርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ ለግብርና ቴክኖሎጅ ሽግግር ዋስትና እንዲኾን ያገዘ ነው ብለዋል፡፡
ለገጠር ኮሪደር ልማት እና የገጠር ሽግግር በ25 ዓመቱ ለታቀደው ዕቅድ መሳካት አስተዋጽኦው ከፍተኛ እንደኾነም ገልጸዋል፡፡
የገጠር መሬት የሚጠቀሙ ባለሀብቶች በረጅም ጊዜ ብድር እንዲያገኙ ዕድል ይዞ የመጣ መኾኑን ተናግረዋል። በክልሉ የብሔራዊ የገጠር መሬት መረጃ አሥተዳደር ለመገንባት አስተዋጽኦ እንዳለውም ጠቁመዋል፡፡
ከዚህ በፊት አርሶ አደሮች በማሳቸው ላይ ያለሙትን ቋሚ ንብረት የመሸጥ መብት አልነበረም። አሁን ግን ቤትን ጨምሮ ሌሎች ቋሚ ተክሎችን እንዲሸጡ የፈቀደ ነው ብለዋል፡፡ ለመንግሥት ሠራተኞች በውርስ እና በሥጦታ መሬት ማግኘት የሚችሉበትን መብት ያጎናጸፈ እንደኾነም ገልጸዋል፡፡
የገጠር መሬት ባለይዞታው መሬቱን በአጠቃቀሙ መሠረት ካልተጠቀመ የሚወሰዱ እርምጃዎችንም ያካተተ ነው፡፡ በአጠቃቀሙ መሠረት ካለሠራ ከምክር ጀምሮ መሬቱን እስከመጨረሻው ሊነጠቅ እንደሚችል ተቀምጧል ያሉት፡፡
ማንኛውም ሰው የግል፣ የወል ወይም የመንግሥት ይዞታን በሕገ ወጥ መንገድ የወረረ፣ ጉዳት ያደረሰ፣ ሕገ ወጥ ግንባታ የሠራ እና እንዲሠራ የፈቀደ እንዲሁም ሀሰተኛ የመሬት ማስረጃ ያቀረበ ከአንድ ዓመት እስከ ሰባት ዓመት በሚደርስ እስራት እና ከ25 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር የሚደርስ ቅጣት በየደረጃው ተቀምጧል ነው ያሉት፡፡
በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ዝቅተኛው የአርሶ አደሮች መሬት መጠን 0.25 ሄክታር ነው፡፡ ከዚህ መጠን በታች ከኾነ ለአንድ ሰው ብቻ በሥጦታ ወይም በውርስ ማስተላለፍ ይቻላል ነው ያሉት።
የአዋጁን ማስፈጸሚያ ደንብ የማዘጋጀት ሥራ መጀመሩን እና በቀጣይ መመሪያዎች እንደሚዘጋጁም ኀላፊው ገልጸዋል፡፡
Via አሚኮ
@etconp

❤8👍1
👉በድጋሜ የወጣ ተወሰነ ጊዜ /ኮንትራት/ የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ
💫መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/ግል ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ከውጭ ስራ ፈላጊዎች መካከል መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለተወሰነ ጊዜ /በኮንትራት/ መቅጠር ይፈልጋል።

❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ከታች ባለው ቪዲዮ መሰረት ሊንኩን በመጫን የሚፈልጉትን መረጃ መመልከት የሚችሉ መሆኑን እናውቃለን
http://aahdab.et/saving
@etconp
http://aahdab.et/saving
@etconp
❤4👍2
👉የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለመሶብ ዲጂታል የመንግሥት አገልግሎት
414 ሠራተኞችን በዜሮ ዓመት ልምድ መቅጠር ይፈልጋል
ኤክሲኪዩቲቭ ሴክሬታሪ ብዛት 9
የመልእክት ሠራተኛ ብዛት 9
ሹፌር 1 ብዛት 9
የአገልግሎት ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ ብዛት 18
የቅሬታ አፈታት ክትትል ባለሙያ ብዛት 9
የአይቲ ሰፖርት ኦፊሰር ብዛት 18
ሃርድዌር ኢንጂነር 1 ብዛት 9
ኔትወርክ አስተዳዳሪ 1 ብዛት 9
ሶፍትዌር አስተዳዳሪ 1 ብዛት 9
የተገልጋይ መስተንግዶ ሠራተኛ 1 (ሪሴፕሽን) ብዛት 36
ዩኒቨርሳል አገልግሎት ባለሙያ 1 ብዛት 54
የሲቪል ምዝገባ እና ነዋሪዎች አገልግሎት ባለሙያ 1 ብዛት 36
የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ 1 ብዛት 36
የሥራ ፈላጊ ምክር፣ግንዛቤ፣ምዝገባ እና ማደራጃ ባለሙያ 1 ብዛት 9
የኤጀንሲ ፍቃድ እና የሙያ መልመጃ ውል ባለሙያ 1 ብዛት 9
የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ 1 ብዛት 27
መብት መዝጋቢ እና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ 1 ብዛት 27
የሊዝ እና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ 1 ብዛት 18
የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ 1 ብዛት 18
የትራፊክ ማኔጅመንት ደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ 1 ብዛት 9
የቤት አስተዳደር አገልግሎት ባለሙያ 1 ብዛት 18
የጋራ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት ማስተላለፍ አገልግሎት ባለሙያ 1 ብዛት 18

❤14👍4
👉የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ኣ.ም በሁለተኛው ዙር የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

👉ከተፈቀደላቸው የግንባታ ፈቃድ ውጪ የሕንፃ አዋጅ፣ ደንብና መመርያ በመጣስ የሕንፃቸውን የመኪና ፖርኪንግ ቦታዎች ለሌላ አገልግሎት ባዋሉ አካላት ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
🚧ከተፈቀደላቸው የግንባታ ፈቃድ ውጪ የሕንፃ አዋጅ፣ ደንብና መመርያ በመጣስ የሕንፃቸውን የመኪና ማቆሚያ ወይም ፖርኪንግ ቦታዎች ለሌላ አገልግሎት ባዋሉ አካላት ላይ የእርምት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ባለሥልጣን መ/ቤቱ አስታውቋል፡፡
በባለሥልጣን መ/ቤቱ የሕንፃ መጠቀሚያ ፈቃድና ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢ/ር ጌታሁን አበራ እንዳስታወቁት፤ በማዕከልና በክፍለ ከተማ መዋቅሮቻችን ጋር በመቀናጀት ባለፋት 6 ወራት ጊዜ ውስጥ በከተማዋ ተገንብተው አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኙት ሕንፃዎች መካከል በ2420 ሕንፃዎች ላይ በተደረገ መደበኛና ድንገተኛ የሕንፃ መጠቀሚያ ኢንስፔክሽን ሥራዎች 187 የሚሆኑት የሕንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ ሳያወጡና ሳያሳድሱ አገልግሎት ሲሰጡ እንዲሁም የአገልግሎት ለውጥ በማድረግ የመኪና ማቆሚያ ወይም ፓርኪንግ ቦታዎችን በከፊልና ሙሉ ለሙሉ ለተለያዩ አገልግሎት ሲያውሉ ተገኝተዋል፡፡
በመሆኑም ባለሥልጣን መ/ቤቱ በሕንፃ አዋጅ፣ደንብና መመርያ መሠረት አጣርቶ በመለየት በአስቸኳይ እንዲያስተካክሉ ቅድመ ማስጠንቀቂያና ጊዜ ገደብ በመስጠት 163 የሚሆኑት እንዲያስተካክሉና ወደ ሕጋዊ ሥርዓት እንዲገቡ የተደረገ ሲሆን፤ ቀሪ 24 ሕንፃዎች ውስጥ ማስጠንቀቂያውን ችላ ብለው ማስተካከያ ባለማድረጋቸውና የማስተካከያ ስራ ለመጀመር ፍቃደኛ ባልሆኑት ላይ በቅንጅት የእርምት እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተደርጓል፡፡
ይህም እንደየ ጥፋታቸው ዓይነትና ሁኔታ በማየት ከማሸግ ጀምሮ የአገልግሎት ማሻሻያ ተመን ክፍያ ላይ በተቀመጠው የቅጣት እርከን መሠረት ከዘጠኝ ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሳ ሺሕ ብር በላይ እንዲቀጡ ተደርጓል ሲሉ የሕንፃ መጠቀሚያ ፈቃድና ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሩ ኢ/ር ጌታሁን አስታውቀው፡፡
በቀጣይም ይህ ዓይነቱ እርምጃ ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጾ የሕንፃ ባለቤቶችም ይህን አውቀው ዳግም ስሕተት ውስጥ እንዳይገቡና ከወዲሁ ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ ባለሥልጣን መ/ቤቱ አሳስቧል፡፡

❤7
👉ዕለታዊ የኮንስትራክሽን እና መሠረተ ልማት አጫጭር ዜናዎች
1. ☀️ የዓለማችን ግዙፉ የፀሐይ ኃይል ማከማቻ ግንባታ መጠናቀቅ
በታዳሽ ኃይል ዘርፍ፣ በዩናይትድ ስቴትስ (ካሊፎርኒያ) የዓለማችን ትልቁ ተብሎ የሚታሰበው የባትሪ ኃይል ማከማቻ ፕሮጀክት ወደ ሥራ መግባቱ ተሰምቷል። ፕሮጀክቱ ከ 800 ሜጋ ዋት በላይ ኃይል የማከማቸት አቅም ያለው ሲሆን፣ ይህም ለታዳሽ ኃይል መሠረተ ልማት ትልቅ ምዕራፍ ተብሏል።
2. 🏗️ የሮቦቲክ "Exoskeletons" በግንባታ ሳይት ላይ
በቅርብ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ትልልቅ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ለሠራተኞቻቸው Exoskeleton የተባሉ ሜካኒካል ልብሶችን ማቅረብ ጀምረዋል። እነዚህ ሮቦቲክ ልብሶች ሠራተኞች ከባድ ዕቃዎችን ያለ ድካም እንዲያነሱና በሥራ ላይ የሚደርስን አደጋ (Back injuries) ለመቀነስ የሚረዱ ዘመናዊ መሣሪያዎች ናቸው።
3. 🪵 "Mass Timber"፦ ከእንጨት የሚሰሩ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች
ከአረብ ብረት እና ከሲሚንቶ ይልቅ ጠንካራ በሆኑና በልዩ ሁኔታ በተዘጋጁ እንጨቶች (Mass Timber) የሚገነቡ ረዣዥም ሕንጻዎች አዝማሚያ እየጨመረ ነው። በቅርቡ በሲንጋፖር እና በአውሮፓ የተመረቁት እነዚህ ሕንጻዎች የካርቦን ልቀትን በከፍተኛ መጠን የሚቀንሱ በመሆናቸው እንደ "አረንጓዴ ኮንስትራክሽን" ተመራጭ ሆነዋል።
4 🌊 ተንሳፋፊ የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች (Floating Solar Farms)
በውኃ አካላት (እንደ ግድቦች እና ሐይቆች) ላይ የሚንሳፈፉ የፀሐይ ኃይል ፓነሎች ግንባታ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ነው። ይህ ቴክኖሎጂ መሬት እንዳይባክን ከማድረጉም በላይ፣ ውኃው ፓነሎቹን ቀዝቃዛ ስለሚያደርጋቸው የኃይል ማመንጨት አቅማቸው ከተለመደው በ 15% እንደሚጨምር አዳዲስ ጥናቶች አረጋግጠዋል።
5. ⚡ "ስማርት ግሪድ" (Smart Grid) እና የታዳሽ ኃይል ውህደት
የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማትን ዘመናዊ ለማድረግ የSmart Grid ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ይህ ቴክኖሎጂ የፀሐይ እና የንፋስ ኃይልን ከባህላዊው የኃይል መስመር ጋር በቀላሉ በማገናኘት፣ የኃይል ብክነትን በዲጂታል መንገድ ይቆጣጠራል። ይህም ለታዳሽ ኃይል መስፋፋት ዋነኛው ኢንጂን ሆኗል።
6. 🛣️ የፕላስቲክ መንገዶች (Plastic Roads) ቴክኖሎጂ
ለአካባቢ ጥበቃ እና ለዘላቂ መሠረተ ልማት ሲባል፣ እንደገና ጥቅም ላይ የዋሉ ፕላስቲኮችን (Recycled Plastic) አስፋልት ውስጥ በመቀላቀል መንገድ የመሥራት ቴክኖሎጂ ትኩረት አግኝቷል። እነዚህ መንገዶች ከተለመደው አስፋልት የበለጠ ጥንካሬ ያላቸውና ለከፍተኛ ሙቀት የማይበገሩ በመሆናቸው ለታዳጊ ሀገራት ተመራጭ እየሆኑ ነው።
Via Infracon Media

❤15👍3
👉ቻይና በአቡጃ ናይጄሪያ የሚገኘውን የኢኮኖሚ ማህበረሰብ የምዕራብ አፍሪካ መንግስታት (ECOWAS) ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ አጠናቃለች።
💫ቻይና የዚህን ፕሮጀክት ግንባታ ያከናወነችው ያለምንም ክፍያ በዕርዳታ መልክ ነው። ለግንባታው ወደ 32 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተደረገበት ሲሆን፣ በየካቲት ወር 2026 ዓ.ም. ርክክብ ይደረጋል።
🚧ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት ከ2000 ዓ.ም. ጀምሮ ቤጂንግ በአፍሪካ ውስጥ 200 ለሚደርሱ የመንግሥት ሕንፃዎች ግንባታ ወይም እድሳት የገንዘብ ድጋፍ አድርጋለች።

ለዚህም እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱት፦ እ.ኤ.አ በ2012 በ200 ሚሊዮን ዶላር የተገነባው የአፍሪካ ህብረት (AU) ህንፃ፣ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በ80 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ዋና መስሪያ ቤት ናቸው።
በተጨማሪም በ200 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባው የዚምባብዌ የፓርላማ ህንፃ እና በ20 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባው የጋና የውጭ ጉዳይ እና ቀጣናዊ ውህደት ሚኒስቴር ህንፃ ይጠቀሳሉ።
@etconp
❤6👍1