👉JOB VACANCY
🚧Office Engineer at Procon Construction PLC
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Abeba - Ethiopia
⏺Salary: Attractive Salary
⚡️Deadline: February, 05/2026
📜Job Summary:
⏺Procon Construction PLC is seeking a qualified and detail-oriented Office Engineer to support project documentation, cost control, and technical coordination.
⏺The role focuses on bill of quantity preparation, payment follow-up, tender documentation, cost breakdown, and technical drawings.
🏷Key Duties & Responsibilities:
⏺Prepare and review Bills of Quantity (BOQ) based on drawings and specifications
⏺Prepare payment certificates, progress reports, and cost follow-ups
⏺Participate in tender preparation, including quantity take-offs and bid documents
⏺Develop cost breakdowns and material estimates for construction projects
⏺Prepare and review drawings and layouts using AutoCAD
⏺Support project engineers with technical documentation and reporting
⏺Maintain accurate project records, measurements, and contractual documents
⏺Coordinate with site teams, consultants, and contractors as required
⏺Ensure compliance with project specifications, timelines, and budgets
❇️Qualifications & Requirements:
⏺BSc Degree in Civil Engineering or Construction
⏺Minimum of 5 years relevant experience as an Office Engineer
⏺Strong experience in BOQ preparation, payment certification, and tender documents
⏺Proficiency in AutoCAD
⏺Good understanding of cost estimation and cost control
Strong analytical, organizational, and documentation skills
Ability to work independently and meet deadlines
📩Send Your Cv And Apply👇
https://geezjobs.com/job-application/office-engineer-procon-construction-plc
@etconp

❤17👍2🔥1
👉በግንብ የታጠሩት አስደናቂ የዓለማችን ከተሞች
ሐረር
'touropia' የተሰኘው ድረገጽ የዓለማችን 22 እጅግ ማራኪ በግንብ የታጠሩ ከተሞች ብሎ ባወጣው ዘገባ ላይ ሐረር'ን በ11ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል፡፡
በጥንት ዘመን አንዳንድ ግዛተ አጼዎች ራሳቸውን ከጠላት ለመከላከል መናገሻ ከተሞቻቸውን በግንብ የማጠር ልማድ ነበራቸው።
እነዚህ ከተሞች ለግንቦቹ ውበት ለመስጠት በተለያየ ቅርጻ ቅርጽ የሚያስጌጡ ሲሆን ለጠባቂዎችም ማማዎችን አቁመዋል።
አንዳንዶቹም የሚሰነዘርባቸውን ጥቃት ለጠላት አዳጋች ለማድረግ በማሰብ ከኮረብታ አስጠግተው የግንብ አጥሮቻቸውን ይገነባሉ።
ከነዚህ በግንብ ከተከለሉ ከተሞችም የሐረር ከተማ አንዷ ናት÷ከተሞቹም የሚከተሉት ናቸው።
1. ዱብሮቭኒክ - ክሮኤሽያ
2. እየሩሳሌም - ፍልስጤም
3. ካርካሶን ከተማ - ፈረንሳይ
4. አቪላ - ስፔን
5. ኢቻን ካላ - ኡዝቤኪስታን
6. ቺያን - ቻይና
7. ኦቢዶስ - ፖርቹጋል
8. ፒንያዎ - ቻይና
9. ቱሌዶ - ስፔን
10. ተሩደንት - ሞሮኮ
11. ሐረር - ኢትዮጵያ
ሀረር በአፍሪካና በአረብ ሀገራት መካከል ሲካሄድ በነበረው ጥንታዊ ንግድ ትልቋ የንግድ ማዕከል ሆና አገልግላለች።
82 መስጊዶች ያላት ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ ሦስቱ በ10ኛው ክፍለ ዘመን የተመሰረቱ ናቸው።
ሐረር በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ የምትገኝ የመካከለኛው ዘመን የሙስሊም መንግሥት አዳል ሱልጣኔት አካል ነበረች።
በ16 ኛው ክፍለ ዘመን ከተማዋ አምስት በሮችን ጨምሮ በግድግዳ እንድትከበብ ተደረገ።
ይህ ጀጎል ተብሎ የሚጠራው ግንብ አሁንም የከተማዋ ምልክት ተደርጎ ይወሰዳል።
Via ጋዜጣ ፕላስ

❤12
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ ከቦሌ ብራስ ወደ አትላስ እየገነባ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠናቆ፣ ለአገልግሎት ለማብቃት በከፍተኛ ርብርብ እየሠራ ይገኛል፡፡
በአሁኑ ወቅት ከቦሌ ብራስ ወደ አትላስ በሚወስደው የመንገድ ክፍል ላይ፣ ተደራቢ አስፋልት የማንጠፍ ስራ እየተከናወነ በመሆኑ፤ ሥራው እስኪጠናቀቅ ድረስ መንገዱ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ ይሆናል፡፡
በመሆኑም አሽከርካሪዎች ይህንኑ አውቀው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ያሳስባል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

❤3👍3