👉የግንባታ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
🚧የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የአለታ ወንዶ እውቀት ፋና ት/ቤትን ሁለት ብሎh ተጀምሮ ያላለቀን የፊኒሽንግ ስራ በ2016 በጀት ዓመት ለማሰራት ካቀዳቸው የካፒታል ፕሮጀክቶች ስራ ሲሆን ስለዚህ ለተገለፀው ጨረታ ጠቅላላ ግንባታ (GC) እና የህንጻ ግንባታ (BC) ሆኖ ደረጃ 9 ማህበራትን ብቻ የሆኑትን ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት ማንኛውም አገባብነት ያለው ተጫራቾች፡
አግባብነት ያለው የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የግብር ክሊራንስ ማስረጃዎችን ከጨረታ ማልከቻ ቅጽ ጋር አያይዞ ጨረታ ዶክመንቱ ላይ በተገለጸው አግባብ ማቅረብ የሚችል፡፡
በመንግስት ግዥና ሀብት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ዶክመንቱ ጋር ለብቻው በሌላ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ የሚችል፡፡
ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ ስሙን ፣አድራሻውን እና ፊርማውን አካቶ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም ማሳረፍ አለበት፡፡
በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው አግባብ ኦርጅናል እና ኮፒዎቹ በሚገባ እና በትክክል በሰም ታሽገው መቅረብ መቻል አለባቸው፡፡
ይህን ላላሟለ ተጫራች መ/ቤቱ ሃላፊነት አይወስድም።
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21 ቀናት ቆይቶ በ22ተኛው ቀን በ3፡30 ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ህጋዊ ወኪሎች ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓላት ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
ተጫራቾች የመረጡትን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በመክፈል ከአ/ወ/ከ/አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ስራ ሃደት ቢሮ ቁጥር 8 ቀርበው መግዛት የሚችሉ ሲሆን የገዙበትን ደረሰኝ ኮፒ ከቴክኒካል ዶክመንት ጋር ማያያዝ አለባቸው፡፡
ማንኛውም የሚቀርብ የሰነድ ማስረጃ አሻሚና የማይነበብ ከሆነ መ/ቤት ኃላፊነት አይወስድም፡፡
የሚቀርቡ የኦርጅናል እና ኮፒ ሰነዶች በይዘትና በቁጥር ተመሳሳይ መሆን አለባቸው፡ ይህ ካልሆነ ግን ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ (ትልቁን የስታንዳርድ የጨረታ ዶክመንትን አይጨምርም፤ እሱ ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ብቻ መቀመጥ አለበት፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ቅጽን (Bid submission sheet) በሚገባ ተሞልቶ እና ለብቻው ታሸጎ በማካተት ህጋዊ ሰነዶች ጋር ተይዞ በፋይናንሻል ዶክመንቱ ውስጥ መቅረብ መቻል አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ካሁን ቀደም በከተማ አስተዳደሩ ስራ ወስደው ከ70 ፐርሰንት በላይ ያላጠናቀቁ እና የአፈጻጸም ችግር ያለባቸው በክልልና በዞን ደረጃ የአፈጻጸም ችግር እንዳለባቸው ጥቁር መዝገብ ውስጥ የገቡ እንዲሁም ከላይ ከተገለጸው የግንባታ ደረጃ እና ዘርፍ ውጪ የሚሳተፉ ተጫራቾች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
ማሳሰቢያ
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 0462240152 እና 0462240627 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚልማት ጽ/ቤት
@etconp

👍2❤1🙏1
👉RSPP
🌟Webuild · Benishangul-Gumuz Region, Ethiopia (On-site)
The resource, in addition to the RSPP tasks, will also support the HSE Manager in implementing the project's Safety Management System (SGS), as per contractual requirements and company standards.
⏺Job requirements:
▶️5 years of experience at this job Civil Engineering University Degree or equivalent
Experience in the construction sector is preferred
Must have: the Italian "Responsabile del Servizio di Prevenzione e Protezione (RSPP) - Macrosettore 3" qualification;
Qualified as 45001 (also OHSAS 18001) internal auditor;
Experienced in dams/hydroelectric projects;
Good knowledge of plants, machinery and personal protective equipment
Knowledge of risk analysis and assessment techniques
Good knowledge of the main IT software, particularly of Word and Excel Proficient in English.
▶️The ideal candidate must also have strong interpersonal skills, the ability to work in teams, and a flexible, results-orientated approach.
https://career5.successfactors.eu/sfcareer/jobreqcareerpvt?jobId=10670&company=saliniimprP&st=F366087460EDF535D4612B6D0E1186566926F263
⚡️Posted on Sep 20, 2023

👍4
👉Cross-Land Construction
💝30 ሰራተኞች ይፈለጋሉ
🌟For Civil &COTM
▶️Experiance 4-12 Years
🚧How to Apply
⏺Only Short-list applicants will be contacted for interview
Submitted documents are non-returnable
▶️Our Company is Addis Ababa in front of Kera Slaughter (Near to Deginet Gutema Garaj)
🫵Tel: +251 11 416 2353 or +251 11 470 0697
Application Date: Seven Consecutive working Days

🙏2
👉Senior civil Engineer/ Resident Engineer
🚧Ethiopian Construction Design & Supervision Works Corporation
Job Requirement
• Required Qualification: Bsc Degree and above in Civil Engineering or Construction Technology and Management
• Over all Experience: Minimum of 9 Years of experience in road construction and/or Design Projects
• Specific Experience: At least 6 Years Experience as Resident Engineer or Project Manager / Project Coordinator in road construction projects
Place of work: A.A. Walkway Project
How To Apply
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ዐ11 8549078 ፖ.ሣ.ቁ 41726
በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ

❤2👍1
General Manager
Raycon Construction
Date: 02/10/2023-12/10/2023
Job Requirement
Qualification ;MSC/BSC degree in hydraulics /civil engineering
Work experience
General experience : 15 years and above for MSC and 10 years and above for BSc in civil or water work constriction and related works
Specific experience : minimum five years experience as general manager of constriction company
Technical And Managerial Skill Requirements
ability to communicate effectively with teams and clients understand project requirement ,coordinate with resource with and direct the project in the right direction in a timely manner ability to manage change and effectively pass on the information down the line to concerned teams for smoother execution delegate and allocate responsibilities efficiently to manage project end to end
proven experience in managing multiple projects
proficient in handling the most complex of technical /engineering concepts ,latest software tools and technology, and designing techniques
need to be strong analytical thinking who are capable of solving problems raised by clients or their employer
need to have specific hard skill ,including a solid understanding of water works or civil constriction work standards effectively lead teams and inspire others to achieve goals through innovation quality and excellence ability to identify strengths and weakness of team member and suitably make changes if required encourages team interaction ,boost employee motivation and appreciate team contribution ability to match projects tasks with opportunities for development so that employee poetical is utilized to the maximum
How to Apply
Closing date : 10 days after the job vacancy announcement date
Address : Lideta , next to Flintstone building A.I.A business center ,4th floor office no 4
E.mail :info@tsemex.com, contract.admin@tsemex.com

👍2❤1
Project Maintenance Inspector
Yencomad Construction PLC
Date:02/10/2023-06/10/2023
Job Description
Maintenance and Inspection professionals are responsible for the monitoring and maintenance of equipment and tools.
Job Requirement
Qualification: B.Sc. Degree or Advanced Diploma in Mechanical or Automotive Engineering or Equivalent.
Relevant Experience and Required Skills: 6/8 years & above work experience.
Exposure on maintenance is mandatory plus 5th grade driving license
Place of Work: Project
How to Apply
Submit your CV along with your supporting documents in person to Yencomad Construction, located at the back of Dembel City Center, Human Resource Team.
For further information contact Tel. 0115533766

👍2🙏2
➱ የ ስራ ማስታወቅያ
🚧በ CIVIL Or COTM
▶️ብዛት 11
⏺3 ዓመት እና ከዛ በላይ በመንገድ ስራ ልምድ ያለው(ያላት)
🌟የ ስራ ቦታ:- መቐለ ከተማ
⚡️ከ 21/01/2016- 25/01/2016
🫵መመዝገብያ ቦታ መቐለ ዩኒቨርስቲ (MIT)
@etconp
🚧በ CIVIL Or COTM
▶️ብዛት 11
⏺3 ዓመት እና ከዛ በላይ በመንገድ ስራ ልምድ ያለው(ያላት)
🌟የ ስራ ቦታ:- መቐለ ከተማ
⚡️ከ 21/01/2016- 25/01/2016
🫵መመዝገብያ ቦታ መቐለ ዩኒቨርስቲ (MIT)
@etconp
🙏3❤1
👉Senior Construction Engineer
🌟Sabastar Construction
Date:03/10/2023 - 13/10/2023
Job Description
Introduction
AASOSA INTERNATIONAL operates mostly in East and Southern African regions with remotely assigned representatives in the Middle East. Part of the services; Aasosa international processes the recruitment services for our clients in different industrial sectors.
Summary
The Senior Construction Engineer will be assigned to the field construction organization to manage the activities of the assigned contractors. Responsible for overseeing the appointed Contractor’s job site activities and ensuring that the construction operations and contractor’s performance are in compliance with project ES&H, quality, and schedule requirements, whilst maintaining effective relationships when interfacing with stakeholders.
Employment: Full Time
Category: Regional staff
Grade level.
Job Requirements
Qualifications, Experience, Job Knowledge, And Skillset Requirements:
A recognized bachelor’s or master’s degree in Civil/Structural or any discipline in Engineering (or international equivalent).
Minimum 15 years of professional experience.
Minimum of 10 years of experience in the construction of large-scale projects either in direct construction or construction management role.
Experience working in mountainous terrains, in the construction of region-connecting projects such as roads, rails, related utilities, and other infrastructures like camps, approaches, lifestyle buildings, etc.
Has undeniable experience and knowledge in the construction of large-scale projects.
Thorough knowledge of international standards specifications and codes as applicable, including various Safety procedures and practices.
Knowledge and experience in the implementation of ES&H and quality management systems.
Must be able to demonstrate good communication and interpersonal skills to maintain a positive work environment between all parties including the client, contractors, and other stakeholders throughout the project life cycle.
Self-motivated individual with the ability to work independently and exercise professional judgment, with a passion to take ownership of projects and provide sound technical leadership to contractor staff and field engineers.
How to Apply
Submit your CV, cover letter, and with detail achievements via email: Info@aasosa.com

🙏2👍1
👉Senior Engineer
🌟Ahadu Bank
🚧Date:05/10/2023-10/10/2023
▶️Job Description
⏺To facilitate the branch expansion process of the Bank by designing layout and ensure its delivery as per the Bank’s standards; and ensuring true and fair valuation of property pledge for collateral and foreclosure governed by internal valuation guidelines.
▶️Job Requirements
⏺Qualification BSC in Architectural Engineering or related fields of study.
▶️Experience
⏺5 years of experience in the preparation of architectural drawing with their specification and bill of quantities and cost estimate of which 2 years as Engineer.
▶️Required number:- 1
⚡️How to Apply
⏺Interested and qualified applicants shall apply via the following link only CLICK HERE
Only Shortlisted Candidates will be communicated.
🌟if you need more information, please call us on +251-11-5-260-795

Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
👉ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ!
17ኛው “ኢትዮ-ኮን” ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን ከጥቅምት 1 – 4 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡
በዚሁ ወቅት ዓርብ ጥቅምት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማዕከል ቁጥር 2 አዳራሽ ውስጥ አዲስ በሥራ ላይ ለመዋል በሂደት ላይ የሚገኘውን የተቋራጮች የብቃት ማረጋገጫና ፈቃድ ዕድሳት ጉዳይን በማስመልከት ከከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የሚመጡ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በዚሁ መመሪያ ላይ መግለጫ ለመስጠትና ከእናንተ ከሥራ ተቋራጮች የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ በመድረኩ ስለሚገኙ በዕለቱና በሰዓቱ በሥፍራው ተገኝታችሁ በዚሁ ወቅታዊና አንገብጋቢ በሆነ ጉዳይ ንቁ ተሳታፊ እንድትሆኑ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
ሐሙስ ጥቅምት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡00 ሰዓት ላይ በመክፈቻው ላይ እንድትገኙልን እና ከዚሁ ጎን ለጎንም ኤግዚቢሽኑን እንድትጎበኙ በታላቅ አክብሮትና ትህትና ተጋብዛችኋል፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

👍6🙏1
Forwarded from Ethio Construction Engineering
ETCONp Licence Regulation.pdf
1.5 MB
🫵ኣዲስ የ ኮንስትራክሽን ፍቃድ ለምታወጡ
🚧አብዘኛዎቻቹ በጠየቃቹን መሠረት
👉የኮንስትራክሽን ባለሙያ ፣ አማካሪ፣ የስራ ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ፋይል።
🌟በሕንፃ፣ በመንገድ ሥራ እና በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭነት ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች ኣካተዋል
🚧እናንተም ለወዳጆቻቹ በማጋራት አዳርሱት🙏

👍7🙏3
👉Junior Structural Engineer, Timber Design Specialist
CLT Toolbox Engineering
Structural Engineering
0 years experiance
Date: 04/10/2023 - 20/10/2023
Job Requirements
Qualifications:
0-2 years of experience with a Bachelor's degree in civil or structural engineering
Expertise in Excel spreadsheet compilation, including developing complex formulas, macros, and automation.
Proficient in the use of structural design software (e.g., RFEM, Tekla Tedds) and software like Mathcad.
Solid understanding of relevant building codes and regulations, such as the Australian and New Zealand Standard (AS/NZS), Eurocode (EN), International Building Code (IBC), USA, and Canadian Standards.
Strong analytical and problem-solving skills with the ability to think creatively and develop innovative design solutions.
Excellent communication skills, both written and verbal, to effectively collaborate with team members, clients, and stakeholders.
Ability to manage multiple projects simultaneously, meet deadlines, and maintain high-quality standards.
How to Apply
Interested and qualified candidates are encouraged to apply by sending their application and updated CV via clttoolbox.team@gmail.com
for any questions, use phone number 0926777999.
Please make sure you write the position title you are applying for in the subject line. Kindly note that we only accept applications submitted online, and only shortlisted candidates will be contacted.
Please apply before October 20 ,2023

🙏1