Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
holistic@etconp .mpp
928 KB
Project scheduling

Prepared by:- ms project 2019

@etconp
👍1
BID RESPONSE @etconp.docx
499.6 KB
Bid response document

Prepared by Ms word 2019

@etconp
👍1
bid document @etconp.docx
115.3 KB
Preparation of bid document

Prepared by MS word 2019

@etconp
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

▶️TODAY BIG TIP ... @ETCONp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት HOLSTIC PROJECT አጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ HOLSTIC PROJECT SAMPLE እንካቹ ብለናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👍2🍌1
GEOLOGICAL CYCLE OF FORMATION OF SOIL.

@etconp
SOIL

- soil is derived from latin word "solium"

- soil is a naturally occurring aggregate where the definition of aggregate is that it is combination of minerals.

- both soil and rock are aggregates but soil is a loose mass and rock is a hard mass, by loose mass we imply that upon the application of load soil can be distorted where as the term hard mass implies that distortion is very difficult under a given load.

@ETconp
❤1
🔴COMPLEX BEHAVIOUR OF SOIL🔴

• soil is neighther homogeneous nor isotropic.

•soil does not follow hooks law.

• soil does not follow Pascals law.

• soil is a multiphase system

• in case of soil it's history is important to determine its strength.

@ETconp
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Time lapse :30- story building built in 15 days

How much can you accomplish in 360 hours?
T30 hotel constructed in 15 days.
The feat was achieve by using pre cast components, so on site is just assembly exercise.

15 ቀን ተገንብቶ የተጠናቀቀው ባለ 30 ወል ህንፃ T30 ሆቴል ይባላል መገኛው ቻይና ነው፣ ይህ ህንፃ በ15 ቀን የተጠናቀቀው የህንፃውን አካላት በፋብሪካ ውስጥ በማምረት ወደግንባታ ቦታ ወስዶ በመገጣጠም ነው።

የዚህ
ህንፃ ገፅታዎች/ features of this building

✅Magnitude 9 earthquake resistant ✅ 5times more earthquake resistant than conventional buildings
✅ 5 times more energy efficient
✅ 20 times purer air
✅ 3 stage air filtration

Standardization was key for this to happen

Discussion point / መወያያ ነጥቦች

👉🏿ኢትዮጵያስ ምን ያህል ተቋጭ ድርጅቶች የprecast ልምድ አላቸው ?
አስተውሉ እምቅ ሀይል ( potential ) አይደለም ያልኩት ልምድ(experience)

👉🏿 ከዚህ ህንፃ ጋር ተያይዞ ስለ learning curve (LC) አስተያየት ብትሰጡበት

ፋይሉ 21.1MB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል።

It’s more preferable if you use WiFi

© Source:- mrbeeblebroxx(youtube)
Presented by :-
@etconp

Join us on telegram:-
@etconp
Discuss @cotmp

Join us on telegram:- @etconp
The shear reinforcement in RC is provided to resist

1. Vertical shear
2. Horizontal shear
3. Diagonal shear
4. Diagonal tension

#rc #beam #reinforcement

@etconp
👍1
Dorry's testing machine is used for

1.crushing test of stone
2.hardness test of stone
3.impact test of stone
4.water absorption test.
ጥያቄ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር (AALRT) ምን አይነት delivery method ነበር?

1. DB (design build)
2. DBB ( design bid build)
3. BOT (build operate transfer)
4. All

Participate

#LRT
#etconp
👉በኮንስትራክሽን ጉዳይ የግንባታ ጉድለት/Defect/ የህግ ማእቀፍ @ETCONp
:
▶️የተወዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ለ ዛሬ የመረጥነው ርእሰ ጉዳይ፡-- construction defect/fault ወይም የግንባታ ጉድለት፣እንከን /ስህተት የሚል ነዉ፡፡
፡
▶️ሁላችንም ስለ ግንባታ ስናስብ ግንባታ በባህሪዉ ብዙ ተሳታፊዎች/multiple of parties/ ከተለያየ ፍላጎት/interst/ ጋር የሚሳተፉበት የተሳትፎአቸዉን አይነትና መጠን ደግሞ በበርካታና ዉስብስብ የዉል ሰነዶች/bulky of contract documents, hundreds of pages, thousands of pages/ የሚፈረምበትና ዉጤቱ በተግባር ስራ እየተረጋገጠ ክፍያም በዉል መሰረት የሚፈፀምበት የተለየ ጥንቃቄና አመራር/proper management/ የሚጠይቅ ልዩ ዉል በመሆኑ የግንባታ ስህተት፣ ጉድለት፣ እንከን ወይም በታቀደለት እና በዉሉ መስርት አለመገንባት ቸግር በየጊዜዉ በብዛት የምንሰማዉ፣ የምናስተዉለዉና አልፎም ጉዳዩ ለግንባታ ባለቤቱም ይሁን በተቋራጩ መካከል የግጭት መነሻ በመሆን ፍ/ቤቶች ላይም ደርሰዉ ብዙ ክርክሮች እንዳሉ በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
*በግንባታ ስህተት፣ጉድለት ምክንያት በረካታ ሃብትና ጉልበት ፈሶባቸዉ አገልግሎት የማይሰጡ ህነፃዎቸን እናስተዉላለን፡፡
*ከነጉድለቱም ቢሆን አገልግሎት እንዲሰጡ የተገደዱ ግንባታዎቸንም ስናስተዉል በጉድለቱ ምክነያት የሚከሰተዉን ጉዳትና አደጋ አዉቀዉም ይሁን ሳያዉቁ ወደ ጎን ትተዉ ሲገለገሉ ስታዩ ለምን የሚል የህሊና ጥያቄ ያስነሳል አንዳነዴም የሚያስገርም፣ የሚያስደነግጥ ሁኔታም ይታያል፡፡ በዘርፉም ትኩርት ያነሰዉ ጉዳይ ሆኖ ስላገኘዉት ማንሳት ወደድኩ፡፡
▶️የግንባታ ጉድለት/እንከን/ defect/ ምንድን ነዉ?
▶️የግንባታ ስህተት/fault/ ምንድን ነዉ?
👉የግንባታ ጉድለት ከግንባታ ስህተት ጋር ምን ዝምድና፣ ልዩነት አለ/ the discourse between construction defect and fault/?
▶️የግንባታ ጉድለትን መቀነስ ወይስ ማስቀረት የሚቻለዉ?
▶️የግንባታ ጉድለት የሚያስከትሉ ምክንያቶች እና አይነቶችን ማወቅ ይቻላልን?
▶️የጉድለት ዋጋ፣ ጉዳት እና ማካካሻ ጥያቄ /defect claims/?
▶️የጉድለት ተጠያቂነትና የጉድለት ካሳ ጥያቄ በኢትዮጽያ ህግ እንዴት ይቃኛሉ? የሚሉትን በዚህ ክፍል የራሴን ሃሳብ አቀርባለሁ፡፡
፡
🏗የግንባታ ጉድለት/እንከን/construction defect/፡-የግንባታ ጉድለት ሁሉንም የሚያግባባ ትረጉም በዘርፉ ምሁራን አልተሰጠዉም፡፡የተለያዩ ፀሃፍት የተለያዩ ትርጉም ይስጡታል፡፡
*ለዚህ ፅሁፍ የመረጥከት ትርጉም በሮናልድ አዝሎዝኪ Towers Watson, why is construction defect an issue? ከሚለዉ ፅሁፉ ላይ ያስቀመጠዉን ነዉ፡፡
*ይኸዉም በቀጥታ እንደዚህ ይነበባል ‘’The construction defect is the failure of the building or any building component to be erected in a reasonably workman like manner or to perform in the manner intended/reasonably expected, which proximately causes damage to the structure” የሚለዉን ትረጉም መረጠኩ፡፡
**ከዚህ አገላለፅ እንደምንረዳዉ ግንባታ ጉድለት ማለት አንድ ግንባታ ሙሉ በሙሉም ይሁን በከፊል የግንባታ ክፍሉ ላይ በሚፈለገዉ አግባብና ጥራት አለመገንባትና በታቀደለት ሁኔታ አለመገንባቱ ደግሞ ጉዳት ሚያስከትል ሆኖ ሲገኝ መሆን እንዳለበት ያስቀመጣል፡፡
*እዚህ ላይ reasonably expected የምትለዋን አገላለፅ ስንመለከት አሻሚና አከራካሪ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ ይህ አገላለፅ በዉሉ መሰረት የሚተረጎም ወይስ ሌላ አመክንዮ፣ what is reasonable? who is reasonable? Is there any standard to prove the defect is reasonable or not? Can we get reasonable man to objectively measure and prove
reasonably expected building?
*የግንባታ ጉድለትን ትርጉም ወጥ እንዳይሆን ካደረጉት ጉዳዮች ዉስጥ የመጀመሪዉ በግንባታ ጉድለት/defect/ እና በግንባታ ስህተት/fault/ መካከል
አወዛጋቢ ክርክር ስለሚያደርጉ ነዉ፡፡ /The discourse between construction defect and fault/ ግለፅ የሆነ ስምምነት ስላልተደረሰበት ግንባታ ጉድለትም ይሁን የግንባታ ስህተት ወጥ ትርጉም ሊሰጣቸዉ
አልተቻለም፡፡
*የፅሁፌ አላማ ግንባታ ጉድለት እና ስህተት ለምን ያወዛግባሉ የሚል ባለመሆኑ ዉዝግቡን በወፍ በርር አስነበቤ ወደ ጉዳዩ ልግባ፡፡
*አንዳንድ ፀሃፊዎች ለግንባታ ጉድለት መከሰት የግንባታ ስህተትን እንደመነሻ ምክንያት እየወሰዱ ሲከራከሩ አንዳነዶች ደግሞ ለግንባታ ስህተት መፈጠር የግንባታ ጉድለትን እንደምክንያት ይወስዳሉ/discourse on cause and effect relation ship between construction defect and fault/፡፡
*ሌላዉ የግንባታ ጉድለትን ትርጉም ወጥ እንዳይሆን ካደረጉት ጉዳዮች ዉስጥ የሚጠቀሰዉ የግንባታ ሂደት ዉስብስብ እና ሂደት በመሆኑ በየግንባታ ሂደቱ የሚከሰቱ ጉድለቶች አይነትና ብዛት፤ የጉድለት አይነቶችን በሙሉ ተዘርዝረዉ የማያልቁ እና ሙሉ በሙሉ የማይታወቁ ባህሪ ያላቸዉ በመሆኑ፤ የጉድለት
አይነቶች እንደየግንባታዉ አይነትና ባህሪ ይዘት የሚቀያየሩ መሆናቸዉ፤ መነሻ ምክንያቶቻቸዉም የተላያዩ በመሆናቸዉ ለግንባታ ጉድለት ወጥ ትርጉም
መስጠት አዳጋች ሆኗል ለዘርፉ ምሁራን፡፡
*የኢትዮጽያ ህግ ጉድለትና ስህተትን ሳይነጣጥል ዉጠየታቸዉ ተመሳሳይነት ያላቸዉ በመሆኑ ሳይነጣጥል/ interchangeably/ ይጠቀማል፡፡
*በእርግጥ ጉድለትና ስህተት ይለያያሉ ተብሎ ቢታመን የተጠያቂነትን ወሰን አሁን ካለዉ የህግ ማእቀፍ መቀየር ይችላልን?
▶️የግንባታ ጉድለት አይነቶች፡-- የግንባታ ጉድለት ኤይነቶች ጉዳይ ጉዳዩን በህግ ለመዳኘት መሰረታዊ ነገር ነዉ፡፡እንደገለፅኩት የግንባታ ጉድለት አይነቶችን በዝርዘር የማይቻልና የማይደረስበት ጉዳይ ነዉ፡፡ምክንያቱም የግንባታዎች አይነትና አላማ የተለያዩ እንደመሆናቸዉ መጠን ጉድለቶችም የተለያዩ መሆናቸዉ እንዲሁም በአንድ ግንባታ ክፍል ዉሥጥ እንኳን የሚገጥሙ ጉድለቶች ሰፊ በመሆናቸዉ ነዉ፡፡ጉድለቶችን በዝርዝር መግለፅ የማይደረስበት ቢሆንም የጉድለት ክፍሎችን እንደሚከተለዉ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
*ከግንባታዉ አላማ/function of construction/ አኳያ፡- የግንባታ ጉድለቶች የከፋ ጉድለት/serious defects/ እና አስተኛ ጉድለት/insignificant defects/ በሚል ይጠቃለላሉ፡፡
*ከጉድለት እይታ/defect visibility / አኳያ፡-የሚታዩ ጉድለቶች/ apparent
defects/ እና የማይታዩ ጉድለቶች/latent defects/
*ከግንባታ አግባብነት/ relevancy/ አኳያ፡-ከባድ ጉድለት/serious defect/ እና ቀላል ጉድለት/irrelevant defec /
* መፍተሄዉን መሰረት በማድረግ/based on remediation/:- ደግሞ የሚታረሙ ጉድለቶች/correctable defects / እና የማይታረሙ ጉድለቶች/uncorrectable defects / በሚል ተጠቃለዉ ይቀመጣሉ፡፡
፡
👇👇👇👇👇👇👇
የቀጠለ 👆👆👆👆👆👆
፡
▶️የኢትዮጽያ ህግ ከእነዚህ ክፍፍሎች ዉሥጥ እዉቅና ሰጥቶ የምናገኘዉ የሚታዩ እና የማይታዩ ጉድለቶችን ብቻ ነዉ፡፡ ምናልባትም ሁሉንም ጉድለቶች በዚህ ክፍፍል ዉሥጥ መወሰን እንደሚቻል በማሰብ ሊሆን ይችላል፡፡
*የግንባታ ጉድለት መከስት ምክንያቶች፡-ለግንባታ ጉድለት መከሰት ነዳጅ የሚያቀብሉ በርካታ ምክንያቶች የሚቀርቡና ለእያንዳነዱ ጉድለት የየረሱ ምክንያት የሚኖረዉ ቢሆንም ሁሉንም ምክንያቶች ሊያቀፉ የሚችሉ አመክነዮዎችን እነደሚከተለዉ ማንሳት ይቻላል፡፡
*እነሱም የአየር ንብረት፣ የግንባታዉ ቦታ/location of building/፣የግንባታዉ ቁሳቁስ/construction materials/፣ የግንባታ አይነትና የጥቅሙ መቀየር፣ የግንባታ ጥገና ስርአት አለመኖር/absence of maintain and maintenance of building/፣ የዲዛይን ስህተትና የዲዛይን ትርጉም ስህተት፣ መስና/corruption/፣ የግንባታ ሂደት ቁጥጥር እና አስተዳደር አመራር ቸግር/improper management/፣ የህግ ለዉጥ እና ፖሊሲ መለዋወጥንም የሚያነሱ አሉ፡፡
*አነዚህ ከፊት የምናገኛቸዉ ምክንያቶች ቢኖሩም በግንባታዉ ዘርፍ የአንበሳዉን ድርሻ የሚወስደዉ ተቋራጩ በመሆኑ እና ይህ ተቋራጭ ስራዉን ከጉድለት ነፃ የመስራት ሃላፊነት የሚጣልበት አካል በመሆኑ በፈፁም ጥንቃቄ የመገንባት ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል፡፡ ነገር ግን ተቋራጩ ራሱ ለጉድለት ምክንያት የሚሆንባቸዉ ከዲዛይነሮች ጋር በቂ መግባባት ሣይፈጥር ሲቀር/poor communication with the design firm/፣ በቂ እዉቀት የሌለዉ ተቆጣጣሪ ሲመድብ፣ በቂ ችሎታ የሌላቸዉን ሰራተኞች ሢጠቀም፣ የድሮዊነግ ስራዎችን በትክክል ያለማነበብ እና መተረጎም ችግር፣ ስራዉን ከሚጠበቀዉ
ጊዜ በታች በፍጥነት ሲተገብር/speedy completion of work/፣ በግንባታዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት አለመገንባት፣ አዘግይቶ ማጠናቀቅ፣ በግንባታዉ ስነ ስርአት ወይም ህግ መሰርት አለመገዛት/ nonchalant attitude towards building regulations/ ይጠቀሳሉ፡፡
*እዚህ ላይ መረሳት የሌለበት አሰሪዉ በራሱ በጣለቃ ገብነትና በዉሉ መሰረት ተግባሩን ለይቶ በወቅቱ ባለመፈፀሙ ለጉድለት ምክንያት ሊሆን እነደሚችለና ከሁለቱም ወገኖች አቅም በላይ በሆነ የተፈጥሮ ከስተቶች/acts of God/
ለግንባታ ጉድለቶች ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
*የግንባታ ጉድለት ጉዳት፡-ህንፃዉን ለታለመለት አላማ እነዳይዉል ማድረግና ከህንጣዉ ሊገኝ የሚገባዉን ጥቅም ማሳጣት የቅረብ ጉዳቱ ሲሆን ሃገራዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቁወስ ማስከተል፣ ኢንቨስትምነትን መጉዳት፣ ከአይር
ንብረት፣ ከሰብአዊ መብት ጥሰት፣ ሙያንና ዘርፉን አደጋ ዉስጥ የሚከት
የግንባታ ዘርፍ በሽታ ነዉ፡፡
*የግንባታ ጉድለትን መቀነስ እንጅ ፈፁም ነፃ ማድረግ የማይቻል በመሆኑ የቅድመ ጥንቃቄ ስራ ላይ መጠንቀቅ እነደሚያሥፈልግና የግንባታ አስተዳደር ጥራትም የሚለካዉ ጉድለትን በመከላከል ስራወና ወጤቱ ብቻ መሆን
እንዳለበት ይናገራሉ፡፡
*የጉድለት ካሳ ጥያቄ/defect liability claim/:- ይህ ጥያቄ በራሱ ዉስብስብና ጊዜ ሚወስድ በመሆኑ በዘርፉ ያደጉ አገሮች ለምሳሌ እነደ UK
አይነት አገሮች የራሱን ችሎ ልዩ የግንባታ ጉድለት ካሳ ህግ/separately codified defect liability law/አላቸዉ፡፡ በኢትዮጽያ ግን ይህ የሌለ በመሆኑ የተለያዩ ግንባታ ህጎቸን በመዳሰስ መጠየቅ ይቻላል፡፡
*የጉዳት ካሳ ጥያቄ በአብዛኛዉ አሰሪዉ የሚጠይቀዉ ጥያቄ እንደሆነ ይወሰዳል ይህን ጥያቄ ጉድለት የፈፀመዉን ተቋራጭ ለመጠየቅ የጉድለት ወጭ/defect costs/፣ የጉድለት ጉዳት/defect damages/፣የጉድለቱ ምክንያት የሆነዉን በዘርፉ ባለሙያዎች/experts/ በመጠቀም ማወቅና ማረጋገጥ/defect prove/ የማድረግ ሃላፊነት ይጣልበታል፡፡ ይሀን ለማድረግ ግነ የፍረድ ቤት ትእዛዝ የሚያሥፈልገዉ መሆኑን ካመነ ጥያቄዉን አቅርቦ በክርክር ሂደት ዉስጥ እንዲጣሩለት ለማድረግ የሚከለክል ሰነ ስረአት ህግ የለም አሰሪዉ ለሚታዩ ጉድለቶች በግንባታ ወቅት ለተቋራጩ በፅሁፍ እያሣወቀ እየታረሙ እነዲሄዱ የማስደረግ ሃላፊነት ስለሚጣልበት ለሚታዩ ጉድለቶች ከህንፃወ ርክክብ በኋላ መጠየቅ አይችልም፡፡
*ነገር ግን በአሰሪዉ ተገልፆለት ተቋራጩ ማረም ያልቻለዉ ጉድለት ከሆነ ከመጠየቅ የሚያግደዉ የለም፡፡
*ለማይታዩ ጉድለቶች ግን በግልም ይሁን በመንግስት ግንባታዎች ርክክብ ከተደረግበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ 10 ዓመት ጊዜ/call back period/
ማቀረብ ይችላል፡፡
*የጉዳት ካሳ ጥያቄ በየተኛዉም የግንባታ ደረጃ በተከሰተ ጉድለት ላይ ጉድለቱ እንዲስተካከል/repair the defect work/, ጉድለቱ ያስከተለዉን ተጨማሪ ወጭ እነዲሸፈን፣ አሰሪዉ በጉድለቱ የደረሰበትን ተጨባጭ ጉዳት/ actual damages/፣ ዉል ይቋረጥልኝ፣ እንዲሁም ግንበታዉ ወደነበረበት እንዲመለስ ወይም እንዲፈረስ/demolition/ ጥያቄዎች ሊቀርቡ ይችላሉ፡፡
የመጨረሻዉ ጥያቄ ማለትም demolition of the building/እነዲፈርስ መጠየቅ/ በሃገራችን የህግ ምሁራን ዘንድ አካራካሪ እንደሆነ ነዉ፡፡
*ምክንያቱም አንደኛዉ ክርክር በኢተዮጽያ የገንባታ አዋጅ ላይ ማፍረስ በራሱ ግንባታ ነዉ ብሎ ስለሚተረጉመዉና ማፈረስ ብቻዉን ዉል የሚያሥፈልገዉ ወጭ የሚጠይቅ ተግባር ስለሆነ ከኢኮኖሚ ብክነት አኳያ የተሰራበትን ማን ይሸፍን፣ የማፈረስ ወጭን ማን የሸፍን፣የሚሉትን በማንሳት ማፍረስ እንደ ጉድለት ከሳ መጠቀም ሀጋዊ አግባብ የለዉም የሚል ሢሆን በተቃራኒዉ ደግሞ የጉድለት ካሳ ጥያቄ አላማዉ ጉድለት የሚፈፅምን ወገን ለመቅጣትና deterrence effect ያለዉ በመሆኑ እነዲሁም የጉድለት ጥያቄ ገደብ የሚስቀምጥ ህግ ባለመኖሩ እንደጉዳቱ ከብደት ምክንያትና የሚያመጣዉ ጉዳት ስፋት ሁኔታ እየተመዘነ በጉድለት ፈፃሚዉ ሙሉ ወጭ ወደ ነበረበት እንዲመለስ መጠየቅ የሚከለክል ህግ የለም የሚሉ ክርክሮች አሉ፡፡
*እስከ አሁን ድረስ ፍረድ ቤቶችም በይፍረስ ጉዳይ ላይ ሲደፍሩ አይታዩም፡፡ ምከንያቱም ወደ ነበረበት ለመመለስ ጉድለት የፈፀመዉን አካል ወጭ ስለሚያሥወጣ ነወ፡፡
*እንደ ፀሃፊዉ እይታ ግን ጉድለቱ ሙሉ ለሙሉ የህንፃዉን አላማ የሚቀይርና በተቋራጩ ስህተት ከዉላቸዉ ወጭ ገንበቶ ህነፃዉን ዋጋ አልባ የሚያደርግ
ጉድለት ከተከሰተ የይፍረስለኝ ጥያቄ ባለቤቱ ቢያቀርብ የሚከለክል ህግ የለም
ከሚሉት ወገን ነኝ፡፡
*ለዚህ ዉጤታማነት ግን በዉላቸዉ ቀድሞዉኑ ቢካተት የበለጠ ይመረጣል ስለዚህ የይፈረስ ወሳኔ በፍረድ ቤት ይሰጣል፡፡
፡
👉በቀጣይ ክፍል ከዚሁ ጉዳይ ሳንወጣ የጉድለት ተጠያቂዉ መክራከሪያና
መቃወሚያዎችን፣ ለጉድ ለት ተጤቂዎች በዝርዝር እንማን ናቸዉ፣ የግንባታ አቃ አቅራቢዎች በግንባታ ጉድለት በኢትዮጸያ ህግ ተጠያቂነት ምን
ይመስላል፣በሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እናቀርባለን፡፡
፡
©Berhanu Tsehaw
፡
http://t.me/COTMp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Spring bamboo /Chinese resource headquarters

Status:- completed
Location:- Shenzhen China 🇨🇳

Technical
👉🏿Height up to the tip :- 392.5 meter
👉🏿Floors above the ground :- 5
👉🏿Number of lift :- 57
👉🏿Speed of elevator :- 6m/s
👉🏿 floor area:- 193,220m2

Unique structure system

The building has sculptured from of 56 external columns stemming from diagrids at the bottom and converging
Into a crystal cap to top.

Inspiration
The shape of this building is inspired by spring bamboo

የዚህ ህንፃ ንድፍ የተወሰደው ከለጋ ቀርቅሃ ነው።

Sources:- skyscraper center, WSP,
ARUP, archdaily, google map
and www.emporis.com

Music:- warriyo mortals

Video complication by @etconp

ፋይሉ 5.7 MB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል።

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
collapse of tunnel in behdasht-iran-yesterday
፡
ریزش دهانه تونل در جاده بهدشت-پاتاوه
.
.
@etconp
The steel used for the manufacture of rails, is

1. Bessemer steel
2. mild steel
3. cast steel
4. stainless steel.

@ETconp
ጥያቄ / QUESTION

Which of the following stress can be determined using mohr’s circle method?

1. Torsional stress
2. Bending stress
3. Principal stress
4. All of the above

#soilmechanics #mohr’scircle

Soil mechanics’ን ማስታወስ ይጠይቃል

@etconp
for interneship@etconp.pdf
6.1 MB
Internship report

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በጠየቃችሁን መሰረት የ internship report ይዘንላችሁ መተናል።

ይህ report pdf format ነው።

እናንተ ግን በ power point presentation እንድትሰሩ ይጠበቃል።

This is internship report is in pdf format you are expected to do it in power point

በጠየቃችሁን መሰረት ሰዐቱን ጠብቀን EBCS እና research proposal እናቀርባለን።

#internshipreport #share #powerpoint

@etconp