Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.83K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉JOB VACANCY

💫አርክቴክቸር

🏷Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Junior
⏺Total Years Experience 0 (Zero Experience)
⚡️Deadline Date February 17, 2026

📜Job Requirement

❇️ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ:  BSC በአርክቴክቸር 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው ወይም በMSC በአርክቴክቸር 0 ዓመት የሥራ ልምድያላት/ ያለው,Revit/ Archicad, BIM, Revit,AutoCAD, 3D Max…etc, Interior Design, CGPA ≥3.00
❇️የቅጥር ብዛት: 3
❇️የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት (ለሁለት ዓመት እና በስምምነትና በቋምናት የሚረዘም)

📩How to Apply

🚧መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
📩e-mail: sheger.architect@gmail.com or telegram/whatsapp no: 0912938990/ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

⏺ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል, አመልካች ለምዝገባ ሲቀርቡ ምንም አይነት የወንጀል ሪከርድ የሌለባቸው መሆን አለበት፡፡
❇️ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

”Candidates must possess design experience exclusively in design-related roles; otherwise, their applications will be automatically disqualified.”

📞ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 562 2543፣ +251912938990

ሸገር አርክቴክት

@etconp
❤6👍1
👉JOB VACANCY

💫Collateral Valuator

📜Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Senior
Total Years Experience 4
⏺Deadline Date February 18, 2026

⭐️Job Requirement

⏺Educational Qualifications: B.Sc. in Civil Engineering, Architecture, Construction Management, Building Engineering  or related fields of study
⏺Work Experience & Required Skills: 4 years of relevant work experience of which 2 years as Associate Property Valuation Officer or other equivalent related job positions.
⏺Salary: Per the Salary Scale of the Bank and attractive fringe benefits.
📍Place of work: Wolkite District

📩How to Apply
📍Place of Registration:
interested applicants shall submit their CVs and non-returnable supporting documents in person to Nib International Bank Wolkite District office Nib International Bank Building Mezzanine Floor.

🏷Talent Acquisition and Management Department
NIB International Bank
Addis Ababa
Ethiopia

@etconp
❤6👍1
👉JOB VACANCY

🚧General Forman

🔰Job Overview

❇️Salary Offer As per Company Scale
❇️Experience Level Junior
❇️Total Years Experience 0 (Zero Experience)
⚡️Deadline Date February 13, 2026

📜Job Requirement

⏺Qualification:  Level IV certificate / diploma and COC in Construction technology or Equivalent
⏺Salary:  as per the Organization Scale
📍Place of work: Project

📩How to Apply

⏺Employees who want to Work with our Company and who meet the requirements can apply personally to the Company Head Office Located around Mekanisa Abo church next to Queens Supermarket Ethic Agriceft Building Ground Floor Human Resource Administration Office within 5 working days after the announcement of this vacant position applicants must mention the position that applying for in their application    
            
MIDROC Construction Ethiopia PLC

Human Resource Administration


@etconp
👍6❤4
👉JOB VACANCY

🚧Construction Engineer  

⭐️Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Senior
⏺Total Years Experience 6
⚡️Deadline Date February 16, 2026

📜Job Requirement

⏺ተፈላጊችሎታ:  MSc./BSc In Civil Engineering or construction Management
⏺የሥራ ልምድ:  6/8 Years experience and 3/5 year specific experience in road or bridge projects

🏷ልዩ ችሎታ

⏺Technical, analytical and interpersonal skills and the ability to lead teams, project management skill. Along with an understanding of construction regulations. Proficiency in relevant software (scheduling and planning soft wares, Auto cad)
⏺ብዛት: 4
📍የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት

📩How to Apply

⏺አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት/ በቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ውስጥ በሚገኘው በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች ሲቪ እና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃልን፡፡ ማንኛውም ከግል መስሪያ ቤት የሚመጣ የሥራ ልምድ የገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግብር መክፈላችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

📞ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 -4- 70 21 84

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽ

@etconp
❤6
ማስታወቂያ

እንዳያመልጥዎ በእድሉ ተጠቅመው ባሉበት ቦታ ሆነው Online በሚከተለው የተቋሙ የጨረታ ማጫረቻ ሊንክ https://housebid.aahdc.gove.et/ በመግባት የጨረታ ሰነዱን በመግዛትና በመወዳደር የቋሚ ንብረት ባለቤት ይሁኑ።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
የተለያዩ የግንባታ መሳሪያ ሽያጭ ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 1 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 1 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1
👉ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

💫የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

@etconp
❤4👍2
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤3
👉Construction Careers: Site vs. Office Engineer

🏗️የግንባታ ስራ፡ ሳይት መሐንዲስ እና ኦፊስ መሐንዲስ

🚧In the world of construction, success depends on the bridge between the drawing board and the ground. Here’s how these roles differ:

🏷በግንባታው ዘርፍ ውጤታማነት የሚወሰነው በንድፍ እና በተግባራዊ ስራ መካከል ባለው ቅንጅት ነው። የሁለቱ ስራዎች ልዩነት እንደሚከተለው ነው፡-

👷‍♂️ The Site Engineer (የሳይት መሐንዲስ)

⏺The “On-the-Ground” Expert: They ensure that what is on paper actually gets built correctly.

⏺ተግባራዊ ባለሙያ፡ በወረቀት ላይ ያለው ንድፍ መሬት ላይ በትክክል መተግበሩን ያረጋግጣል።

• Supervision: Managing daily labor and machinery. (የጉልበት ሰራተኞችን እና ማሽነሪዎችን መቆጣጠር።)

• Quality Control: Checking materials and workmanship. (የጥራት ቁጥጥር ስራዎችን መስራት።)

• Safety: Ensuring a hazard-free work environment. (የስራ አካባቢ ደህንነትን ማስጠበቅ።)

• Problem Solving: Fixing issues as they arise on-site. (በግንባታ ቦታ ላይ የሚፈጠሩ ችግሮችን መፍታት።)

💻 The Office Engineer (የኦፊስ መሐንዲስ)

⏺The “Behind-the-Scenes” Planner: They handle the technical documentation and financial aspects.

⏺ከመጋረጃ ጀርባ ያለ ረዳት፡ የቴክኒክ ሰነዶችን እና የፋይናንስ ጉዳዮችን ይከታተላል።

• Cost Estimation: Calculating quantities and prices (Take-off). (የዋጋ ግምት እና የቁሳቁስ መጠን ስሌት።)

• Payment Requests: Preparing payment certificates for the client. (የክፍያ ሰርተፊኬቶችን ማዘጋጀት።)

• Scheduling: Planning the project timeline. (የግንባታውን የጊዜ ሰሌዳ ማቀድ።)

• Bidding: Preparing documents for new tenders. (የጨረታ ሰነዶችን ማዘጋጀት።)

💡 The Verdict (ማጠቃለያ)

▶️The Site Engineer builds the project; the Office Engineer manages the project’s health and data. One gets their boots muddy, the other keeps the files clean!

▶️የሳይት መሐንዲሱ ግንባታውን በተግባር ሲመራ፣ የኦፊስ መሐንዲሱ ደግሞ የፕሮጀክቱን ሰነድ እና ፋይናንስ ይቆጣጠራል።

🚧አንዱ በጭቃ ውስጥ ሆኖ ስራውን ያሰራል፣ ሌላኛው ደግሞ ሰነዶቹን በንጽህና ይይዛል።

‎📜For more information click this Link Below And Subscribe Our YouTube Channel👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤25
👉በ 0 አመት- አትላስ አርክቴክቸራል እና ኢንጂነሪንግ አማካሪ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ!!

✔️Required Number :5

✔️Location: Hawassa

✅Position:1. Architect

Education: Bachelor's Degree and Master's (BSc and MSc)

✅Position:2. Secretary

Education:Accounting, Human Resource Management, Management, Business Management/Administration and similar fields, Bachelor's degree/Level Four

📆Deadline : feb 25, 2026

@etconp
👍2❤1
👉በድጋሜ የወጣ አሰቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቅያ

💫ድርጅታችን ኤም ኤንድ ቢ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ የስራ ዘርፍ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

⏺የስራ መደብ ፡ ስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ

⏺የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ከዛ በላይ

⏺የሰው ብዛት፡ 2

⏺የቅጥር ሁኔታ: በፕሮጀክት

⏺የስራ ልምድ፡ ከ1 አመት ያላነሠ በስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ የስራ
ደሞዝ ፡ በድርጅቱ ደሞዝ ስኬል መሰረት

⏺የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ፣ፕሮጀክት ላይ ከ05/06/2018 እስከ 07/06/2018 ዶክመንት/ማስረጃ ቢሮ በአካል መጥታቹ ማስገባት ትችላላቹ

📍አድርሻ: 22, ጎላጉል 5ኛ ፎቅ የቢሮ. ቁጥር 510

📞ሰልክ ቁጥር: +251 16 90 01 10

@etconp
❤4👍1
ጨረታ

ሪፖርተር የካቲት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👏1
ጨረታ

ሪፖርተር  የካቲት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3