Paradise
660 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
አደፍርሰው እና ፍቅር(love)
@habeshahacks

#አደፍርሰው ያፍቀራት እንድ ልጅ ነበርች።ግን ምንም ያህል ቢያፈቅራት። እንደሚወዳት ሊነግራት ድፍረቱ አልነበረውም።ከረጅም ግዜ በኃላ አንድ ቀን ምሽት ከመተኛቱ በፊት ያልጠበቀው ድፍረት ተሰማውና ሚሴጅ(text)💬ሊልክላት ይወስናል።እንዲህም ብሎ ላከላት። በጣም ነው ማፍቅርሽ፤ ይህ ስሜት ካየውሽ ግዜ ጀምሮ ነው ይሰማኝ የጀመረው፤ እና ነግ ራት እየበላን ብናወራ ደስ ይለኛል። ግን ከዛ በፊት ይህንን ቴክስት(text) እንዳየሽ ስለኔ ምን እንደሚሰማሽ እውነተኛ ስሜትሽን መልሰሽ ቴክስት(text) አርጊልኝ ይልና ቴክስቱን ሴንድ(send) ይለዋል።ከዛም መልስዋን በጉጉት ይጠባበቅ ጀመር::።ስልኩ ጮህ ቴክስቱ ገባ💌፤ግን እንዳያነበው ፈራ ጨነቀው።ከዘም እንደዚ አለ አሁን ከማነበው ነገ ጠዋት ረጋ ብዮ ባይው ይሻላል ይልና: ነግ ጣዋት አነበዋለው ብሎ ይተኛል💤💤።ቢተኛም ለሊቱን ሙል እንቅልፍ አልመጣልህ ብሎት ሲገላበጥ ያነጋል ጠዋት ተነስቶ ገላውን ታጥቦ፤ጥርሱን ፍቆ ፤ፅጉሩን አበጥሮ ቁርስ በልቶ ከጨረሰ በኃላ። ሚሴጁን(message) ለማየት ሰልኩን ይከፍተዋል።ሲከፍተው ያየውን ማመን ከበደው።ያየው ቴክስት💬 እንዲ ይላል #(Dear customer you have insufficient balance) 💬💬💬💬ያሎት ቀሪ ሂሳብ አነስተኛ ነው(ስለዚ ቴክስቱ አልገባም) ብሎት እርፍ።
For more 👇👇👇
@habeshahacks.....@habeshahacks @habeshahacks @habeshahacks
#አደፍርሰዉ እና #ሚስትየዉ
For u by @habeshahacks

በጣም ድብር ሲላቸው #አደፍርሰው እንዲ አላት😁😁😁😁

የወጣትነታችንን ግዜ የጋብቻችንን ግዜ ወደዋላ ብንመልሰው ምን ይመስልሻል?

#ሚስት በጣም ደስ ብሉዋት እሺ አለችው

#አደፍርሰው ፦ እኔ እታች ሱቅ ጋር ቁጭ ባልኩበት አንቺ ትመጪና በድንገት እንገናኛለን አላት

እሺ ተባባሉና እታች ሊጠብቃት #አደፍርሰው ወረደ
ከዛ ሱቅ ቁጭ ብሎ ቢጠብቃት ቢጠብቃት አትመጣም አራት ስዓት ሙሉ ጠበቃት አሁንም ዝር አላለችም የሆነ ነገር አጋጠማት እንዴ ብሎ በፍርሃት ቶሎ ወደ ቤቱ ተመለሰ ሲያገኛት ግን

እሱዋ ስቅሰቅ እያለች እያለቀሰች አገኛት

#አደፍርሰዉ፦ ደንግጦ ምን ሆነሽ ነው ውዴ ምታለቅሺው

#ሚስት፦ እናቴ ከቤት አትወጪም ብላ ከልክላኝ


👉 @habeshahacks 📚
💚💛
👉 @habeshahacks 📚
💚💛
👉 @habeshahacks 📚