Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
#አደፍርሰዉ እና #ሚስትየዉ
For u by @habeshahacks

በጣም ድብር ሲላቸው #አደፍርሰው እንዲ አላት😁😁😁😁

የወጣትነታችንን ግዜ የጋብቻችንን ግዜ ወደዋላ ብንመልሰው ምን ይመስልሻል?

#ሚስት በጣም ደስ ብሉዋት እሺ አለችው

#አደፍርሰው ፦ እኔ እታች ሱቅ ጋር ቁጭ ባልኩበት አንቺ ትመጪና በድንገት እንገናኛለን አላት

እሺ ተባባሉና እታች ሊጠብቃት #አደፍርሰው ወረደ
ከዛ ሱቅ ቁጭ ብሎ ቢጠብቃት ቢጠብቃት አትመጣም አራት ስዓት ሙሉ ጠበቃት አሁንም ዝር አላለችም የሆነ ነገር አጋጠማት እንዴ ብሎ በፍርሃት ቶሎ ወደ ቤቱ ተመለሰ ሲያገኛት ግን

እሱዋ ስቅሰቅ እያለች እያለቀሰች አገኛት

#አደፍርሰዉ፦ ደንግጦ ምን ሆነሽ ነው ውዴ ምታለቅሺው

#ሚስት፦ እናቴ ከቤት አትወጪም ብላ ከልክላኝ


👉 @habeshahacks 📚
💚💛
👉 @habeshahacks 📚
💚💛
👉 @habeshahacks 📚
#ሚስት: “ውዴ ፥ እኔ እና አንተን ያጋቡን ሽማግሌ እኮ ሞቱ!”

#ባል: “አንድ ቀንማ የስራቸውን እንደሚያገኙ አውቅ ነበር”
#ባል ፦ ሳትደብቂ ንገሪኝ እስካሁን ከስንት ወንዶች ጋር ተኝተሻል?

#ሚስት ፦ ካንተ ጋር ብቻ

#ባል ፦ በእውነት

#ሚስት ፦ በእውነት ሌሎቹማ መች ያስተኙኛል።
😂😂😂😂🤣😜😜😜

በተከታታይ ቀልዶች እንዲደርሳቹ share ያረጉ





@USA2A
#ሚስት : አርግዣለሁ🤰
#ባል : ለማስወረድ ስንት ነው?🙃
#ሚስት : 10,500💰
.
.
.
#ባል : በቃ ይወለድና እኔ ራሴ እደፋዋለሁ 🔫 🔫 🔫

@USA2A
#ሚስት - ብሞት ደስ ይልሃል ?

#ባል - አረ በፍፁም፤ ኑሪልኝ

#ሚስት - ለምን ?

#ባል - ከደስታ ብዛት ራሴ እንዳልሞት ፈርቼ ነዋ

@USA2A
#አዲስ_ጎጆ_ወጪዎች 💑

#ሚስት ፡ገንፎ ላገንፋልክ ወይስ
ቂንጬ ላቀንጭልህ???

ባል ፡አይ ሞኮሮኒ አሞንክሪልኝ 😂

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay_at_home

@USA2A
#ሚስት፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
#ሚስት፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
:
አሁን ባልዬው አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያለ ይገኛል🤔😝

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A
#ባል_ወደ_ሚስቱ_ደውሎ 📞ወደ እቤት ስመጣ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ሀና ወደ ሆስፒታል🏥 ወስደችኝ እና እግሬ እንደተሰበረ እጄም እንደሚቆረጥ እና ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንኩ ዶ/ር ነገረኝ !

#ሚስት:- ማነች ሀና 🤔🤔


ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A

#ሚስት "የኔ ፍቅር ብርድ ብርድ አለኝ" ስትለው




#ባል ኮስተር ብሎ "እና አንች ምን አልሽው?"🙈🙈😂😂😂

ኧረ ወንዱ ካሎነ ቀይረን 😜

😂🤣🤣

#Stay_Safe

@USA2A
#ሚስት - ብሞት ደስ ይልሃል ?

#ባል - አረ በፍፁም፤ ኑሪልኝ

#ሚስት - ለምን ?

#ባል - ከደስታ ብዛት ራሴ እንዳልሞት ፈርቼ ነዋ

😂😂😂😆
#Stay_Safe

@USA2A
ጨቅጫቃ #ሚስት እና #ባል ያላቸው ሰዎች አያረጁም

#ለምን

በወጣትነታቸው ድፍት ስለሚሉ

#Stay_safe🇪🇹

@USA2A