Paradise
663 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
አዲስ ሙሽራ ተጋብተዉ

#ባል፦ ዉዴ ፀጉርሽ በጣም ያምራል!
#እሷ፦ ኦውውውው በጣምthank you በጣም አመሰግናለሁ፡፡😘😘
#ባልም ፡- ግን ያንቺ ነው?!


#እሷ፦ ምን ለማለት ፈልገህ ነው?! 😡😡😡
አዎ የኔ ነው!!.....ካላመንከኝ የገዛውበትን ደረሰኝ አሳይካለው!!
😳😳😳
#ሚስት: “ውዴ ፥ እኔ እና አንተን ያጋቡን ሽማግሌ እኮ ሞቱ!”

#ባል: “አንድ ቀንማ የስራቸውን እንደሚያገኙ አውቅ ነበር”
#ባል ፦ ሳትደብቂ ንገሪኝ እስካሁን ከስንት ወንዶች ጋር ተኝተሻል?

#ሚስት ፦ ካንተ ጋር ብቻ

#ባል ፦ በእውነት

#ሚስት ፦ በእውነት ሌሎቹማ መች ያስተኙኛል።
😂😂😂😂🤣😜😜😜

በተከታታይ ቀልዶች እንዲደርሳቹ share ያረጉ





@USA2A
#ሚስት : አርግዣለሁ🤰
#ባል : ለማስወረድ ስንት ነው?🙃
#ሚስት : 10,500💰
.
.
.
#ባል : በቃ ይወለድና እኔ ራሴ እደፋዋለሁ 🔫 🔫 🔫

@USA2A
#ሚስት - ብሞት ደስ ይልሃል ?

#ባል - አረ በፍፁም፤ ኑሪልኝ

#ሚስት - ለምን ?

#ባል - ከደስታ ብዛት ራሴ እንዳልሞት ፈርቼ ነዋ

@USA2A
#ሚስት፦ ፀጉሬን በአጭር መቆረጥ እፈልጋለው
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ ለማሳደግ ብዙ ግዜ ይወስድብኛል
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን ከተቆረጥኩ ቡሃላ ፋሽኑ ቢያልፍስ
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ ሁሉም ጓደኞቼ አጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን ሳስበው ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብ ይመቻል
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን እኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለው እንዴት ልሰካ ነው
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
#ሚስት፦ አንዴ ግን ብሞክረው ደስ ይለኛል
#ባል፦ ተቆረጪው
#ሚስት፦ ግን አስቀያሚ ቢያስመስለኝስ
#ባል፦ በቃ አትቆረጪው
:
አሁን ባልዬው አማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ #ተቆረጪው_በቃ_አትቆረጪው እያለ ይገኛል🤔😝

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A
#ባል_ወደ_ሚስቱ_ደውሎ 📞ወደ እቤት ስመጣ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ሀና ወደ ሆስፒታል🏥 ወስደችኝ እና እግሬ እንደተሰበረ እጄም እንደሚቆረጥ እና ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንኩ ዶ/ር ነገረኝ !

#ሚስት:- ማነች ሀና 🤔🤔


ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
ባል ሚስትህ በመኪና አደጋ ሞታለች ስለዚህ መተህ ሬሳዋን የሷ መሆኑን አረጋግጥ ተብሎ ሄዶ አይቶ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ...

#ዶክተሩ፡ በጣም ትዋደዱ ነበር ማለት ነው በጣም አዝናለው

#ባል፡ አረ ሁሌ ነው ምንጣላው ከሚስቴ ጋር አንድም ደህና ጊዜ አሳልፈን አናቅም

#ዶክተር፡ እና ምን እንዲህ ያነፍርቅሀል ታዲያ ?

#ባል ፡ ምክንያቱም ሚስቴ እሷ አደለችማ😭😭😭

STAY_SAFE

@USA2A

#ሚስት "የኔ ፍቅር ብርድ ብርድ አለኝ" ስትለው




#ባል ኮስተር ብሎ "እና አንች ምን አልሽው?"🙈🙈😂😂😂

ኧረ ወንዱ ካሎነ ቀይረን 😜

😂🤣🤣

#Stay_Safe

@USA2A
#ሚስት - ብሞት ደስ ይልሃል ?

#ባል - አረ በፍፁም፤ ኑሪልኝ

#ሚስት - ለምን ?

#ባል - ከደስታ ብዛት ራሴ እንዳልሞት ፈርቼ ነዋ

😂😂😂😆
#Stay_Safe

@USA2A
ጨቅጫቃ #ሚስት እና #ባል ያላቸው ሰዎች አያረጁም

#ለምን

በወጣትነታቸው ድፍት ስለሚሉ

#Stay_safe🇪🇹

@USA2A