Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
4 u by @USA2A
#ገምሃልያ_ክፍል_29(3)

#ለምን ታሪክሽን ለኔ መንገር ፈለግሽ ማለት ራስሽን እንደምታጠፊ ከቆረጥሽ ለኔ መናገሩ ምንም ጥቅም አልነበረውም ከትናንት ጀምሮ ያንን ሁላ ታሪክ ለምን መናገር ፈለግሽ?
እኔንጃ... ጭንቀቴን መተንፈስ ስለፈለኩ ይሆናል አለችኝ ለምን መተንፈሱ አስፈለገ እንደያዝሽው ራስሽን ብታጠፊ አይሻልሽም ነበር ለኔ ስለነገርሽኝ ያተረፍሺው ነገር ቢኖር ራስሽን እንዳታጠፊ እሚጨቀጭቅሽ ሰው ብቻ ነው ከመጀመሪያውም ታሪክሽን ስትነግሪኝ ይህ እንደሚሆን ታውቂያለሽ ስለዚ ራስሽን ማጥፋት ብትፈልጊም ግን እንዲያድንሽ እንዲቀይርሽ እምትፈልጊው ሰው አለ ማለት ነው ያ ባይሆን ኖሮ ባልነገርሽኝ ነበር አልኳት። ፅናት ያልኳት ነገር ግራ ገብታት አልገባኝም አለችኝ ምናልባት በህይወት ከቆየሽ ወደፊት ይገባሻል እግዜር ፈቅዶ ወደፊት ልጅ ወልደሽ ልጅሽ ዳዴ እያለ እሳት ሊነካ ሲሄድ ብታዩ ምን ታደርጊያለች። አስቆመውና እቆጣዋለው! አለችኝ ለምን ትቆጪዋለሽ ብዬ ጠየቅኳት ስለምወደው እንዳይቃጠልብኝ ነዋ አለችኝ ምን አይነ ጥያቄ ነው በሚል በመገረም አስተያየት። ታዲያ አንቺ ልጅሽን ስለምትወጂው ሲያጠፋ የተቆጣሽው ወይም የቀጣሽው አምላክ ለፈጠራቸው ለሚወዳቸው ልጆቹ ተመሳሳይ ነገር አያደርግም ብለሽ ታስቢያለሽ አልኳት የሆነ ነገር የመታት ይመስል ደንገጥ አለች። አምላክ የሚወዳቸውን ሰዎች ልጆቹን ይፈትናቸዋል የሚፈትንሽ መከራ የሚበዛብሽ ስለሚወድሽ ነው የፈተና መጨረሻው ውጤት ነው ውጤቱ ባንቺ ህይወት ይመለሳል ህይወትሽ እንዲሻሻል ብቁ እንድትሆኝ ሲፈለግ የሚወድሽ አምላክ በምትወጃቸው ነገሮች ይፈትንሻል አስተዋይና ጠንካራ ሆነሽ ፈተናውን ካለፍሽ በህይወትሽ ትሸለሚያለሽ ነገር ግን ከወደቅሽ ፈተናውን እስከምታልፊ ድረስ ፈተናዎቹ ይቀጥላሉ እስክትማሪ ወይ እስክትማረሪ ድረስ ይቀጥላሉ ራስሽን ማጥፋት አቋራጭ መንገድ መስሎ ከታየሽ አይደለም እሱ ሌላ ሌላ ጣጣ ነው። መንገድ ላይ እየሄድሽ እምትወጂው ቦርሳ ካየሽ ዋጋውን ጠይቀሽ ልትገዢው ትችያለሽ አምላክም ለታዲ እና ሊያ ያደረገው ይህንን ነው እሚያምር ስብእና ስለነበራችው ካለነው መርጦ ወሰዳቸው ይህንን እውነት ተቀበይ ሁለቱ አንድ ላይ ናቸው። ፍቅር ከአንድ ወገን ብቻ ሲሆን አያምርም ፍቅርን ሰጥተሽ ፍቅር ካልተመለሰልሽ ችክ ማለቱ ይጎዳሻል እንጂ አይጠቅምሽም ያንቺ ያልሆነን ነገር መልቀቅ ልመጅ በተረፈ እንዴት አወቅክ ባትይኝም ወደፊት በደስታ የተሞላ ቤተሰብ እንደሚኖርሽ ከታዲ በላይ እምታፈቅሪው ባል እንደሚሰጥሽ አምናለው አንቺም ያንን ማየት ጀምሪ ገምሃልያን አትሁኚ በመጨረሻዋ ሰአት አትሸነፊ የስቃይሽ ዘመን ሊያበቃ ሲል ተስፋ አትቁረጭ እኔ ከዚ በላይ ምንም ልልሽ አልችልም ሁሉም ነገር ባንቺ እጅ ነው አልኳትና ከተቀመጥኩበት ልሄድ መፅሃፌን እና መነፅሬን አንስቼ ተነሳው ግዜው እየመሸ እንደሆነ ቆይቶ ነበር የገባኝ ። ወዴት ልትሄድ ነው አለችኝ ወደመጣሁበት መመለስ አለብኝ ከዚ በላይ መቆየት አልችልም ብቻ አንድ ነገር አድርጊልኝ ከባድ ነገር አይደለም ዛሬ ገብተሽ እስካሁን የነገርኩሽን ነገር አስቢበት ታሪክሽን መለስ ብለሽ አስቢው ውሳኔሽ ተመሳሳይ ከሆነ አልቃወምሽም አልኳትና መልሷን ሳልጠብቅ ሄድኩ።

በቀጣይ የማቀርብላችው የመጨረሻው ክፍል ነው

#ቀጣዩን_የመጨረሻዉን_የትረካ_ክፋል_አሁኑኑ ለማግኘት በዚ 👉 @galaxy1bot 👈 ላይ .... 👉 #1888 👈 ብለዉ ላኩልን ከዛም #ለርሶ_ብቻ_ወድያዉ_ምንልክሎት_ይሆናል::



http://t.me/USA2A
#እጆችዎ_ብዙ_ጊዜ_ይታጠቡ

በመደበኛነት, በተደጋጋሚ እና በደንብ እጆችዎን በአልኮል እጅዎን ይጥረጉ ወይም በሳሙና እና በውሃ በደንብ ይታጠቧቸው።
#ለምን?
እጅዎን በሳሙና እና በውሃ መታጠብ ወይም በአልኮል የእጅ ማጽጃን በመጠቀም እጅዎ ላይ ሊሆኑ የሚችሉትን ቫይረሶች ይገድላል ፡፡

በዉሀ ብቻ ጫፍ ጫፉን መታጠብ አይጠቅም ::

#አሸት አሸት ነዉ እንግዲ 😉😉😉

@USA2A
ትኩሳት ፣ ሳል እና የመተንፈስ ችግር ካለብዎ ቶሎ ወደ ሕክምና ይሂዱ
ህመም ከተሰማዎት ቤት ይቆዩ:: ትኩሳት ፣ ሳል እና የመተንፈስ ችግር ካለብዎ የህክምና እርዳታ ይፈልጉ እና ወደ 8335 አስቀድመው ይደውሉ ፡፡
የአካባቢዎ የጤና ባለስልጣን መመሪያዎችን ይከተሉ ፡፡

#ለምን?

በአካባቢዎ ስላለው ሁኔታ የብሔራዊ እና የአካባቢ ባለሥልጣናት ወቅታዊ መረጃ አላቸው ፡፡ አስቀድመው መደወል የጤና አጠባበቅ አቅራቢዎ በፍጥነት ወደ ትክክለኛው የጤና ተቋም እንዲመራዎት ያስችለዋል። ይህ እርስዎን ይከላከላል እንዲሁም የቫይረስ እና ሌሎች ኢንፌክሽኖች እንዳይሰራጭ ይከላከላል።

@USA2A
ጨቅጫቃ #ሚስት እና #ባል ያላቸው ሰዎች አያረጁም

#ለምን

በወጣትነታቸው ድፍት ስለሚሉ

#Stay_safe🇪🇹

@USA2A