Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
አራት መቶ ፬፲፲ በ መቶ ፩፲፲ ለ #አደፍርሰው
4u by @habeshahacks

አንድ በ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ውጤት የተመረቀ ዶክትተር ወደ አዲስ አበባ ሄዶ ለመቀጠር ያደረገው ጥረት አልሳካ ሲለው የራሱን ክሊኒክ ይከፍትና እንዲ ብሎ ታፔላ ይለጥፍል።ኑ ና በመቶ ብር ታከሙ፤ ታክማቹ ካልዳናቹ ዳሞ ፬፲፲ አራት መቶ ብር ወስዳላቹ ትመለሳለቹ ይላል ታፔላው። ይህንን ታፔላ የተመለከተው አደፍርሰው ይሄማ ታላቅ የገቢ ምንጭ ነው ብሎ ሊታከም ግን በማጭበርበር ብር ሊያገኝ የመራል።
#አደፍርሰውዶክተር ምላሴ አይቀምስም ማለቴ ምላሴ ጣእም አይለይም ይላል።
#ዶክተር፦አደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለ ነርስዋ ከ ሎከሩ ውስጥ ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ካመጣችለትም በኋላም ሶንት ፫ ግዜ የነጋዴው አፍ ውስጥ ጠብ..ጠብ..ጠብ አደረገለት።ይሆኔ #አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ጋዝ ነው እንዴት አፌ ውስጥ ትጨምራለህ...... ብሎ ሳይጨርስ #ዶክተሩ እንክዋን ደስ አለህ በሽታህ ታክምዋል እንደገና መቅመስ ትችላለህ አሁን መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎ ተቀብሎ ይሸኝዋል።ብሩን በማጣቱ የተናደደው አደፍርሰው በንጋታው ብሩን ለማስመለስ ይመለሳል።#አደፍርሰውዶክተር ከሚምርዬ ጋር ችግር አለብኝ ምንም ማስታወስ አልችልም ይለውዋል።ይሄኔ #ዶክተሩ #አደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለነርስዋ ከሎከሩ ውስጥ። ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ይህንን የሰማው አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ትላንት የሰጠህኝ ጋዝ ነው ሲለው#ዶክተሩ ፈጠን ብሎ እንክዋን ደስ አለህ ይህው በሽታህ ታክሞወል ማስታወስ ችለሀል ብሎ በድጋሚ መቶ ብር ፩፲፲ ተቀብሎ ይሸኝዋል።በጣም የተናደደው #አደፍርሰው ብሩን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለማስመለስ ከሳምንት በኋላ ይመለሳል።#አደፍርሰው #ዶክተር አይኔን ታምሜያለው ምንም ነገር ማየት አልችልም ይለዋል። #ዶክተሩ ይሄኔ #ለአደፍርሰው እንዲ ይለዋል ዋው ሚገርም ነው ለአይን በሽታ ሚሆን መድሀኒት የለኝም ስለዚ እንካ ይህንን አራት መቶ ፬፲፲ ብር ውሰድ ብሎ መቶ ብር ሊሰጠው ሲል ሊሸውደው እንደሆነ የገባው #አደፍርሰው ብሩን ልብ ብሎ አይቶ እንዴ እሱኮ መቶ ፩፲፲ ብር ብቻ ነው አለው በንዴት ተንቀልቅሎ።ይሄኔ እንክዋን ደስ አለህ አይንህን ታክሞዋል በድጋሚ ማየት ችለሀል ስለዚ መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎት ቅብል።
For more 👇👇👇👇👇👇
@habeshahacks
በጣም #እድለቢስ ከመሆኔ የተነሳ #ዶክተር ብሆን እራሱ #በሽተኛ_ይጠፋል
😜😜😜







@USA2A
የ አመቱ ምርጥ ቀልድ

አራት መቶ ፬፲፲ በ መቶ ፩፲፲ ለ #አደፍርሰው

4u by @usa2a

አንድ በ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ውጤት የተመረቀ ዶክትተር ወደ አዲስ አበባ ሄዶ ለመቀጠር ያደረገው ጥረት አልሳካ ሲለው የራሱን ክሊኒክ ይከፍትና እንዲ ብሎ ታፔላ ይለጥፍል።ኑ ና በመቶ ብር ታከሙ፤ ታክማቹ ካልዳናቹ ዳሞ ፬፲፲ አራት መቶ ብር ወስዳቹ ትመለሳለቹ ይላል ታፔላው።
ይህንን ታፔላ የተመለከተ አደፍርሰው ይሄማ ታላቅ የገቢ ምንጭ ነው ብሎ ሊታከም ግን በማጭበርበር ብር ሊያገኝ ያመራል።
#አደፍርሰውዶክተር ምላሴ አይቀምስም ማለቴ ምላሴ ጣእም አይለይም ይላል።

#ዶክተር፦አደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለ #ነርስዋ ከ ሎከሩ ውስጥ ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ካመጣችለትም በኋላም ሶስት ግዜ የነጋዴው አፍ ውስጥ ጠብ..ጠብ..ጠብ አደረገለት።
ይሆኔ #አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ጋዝ ነው እንዴት አፌ ውስጥ ትጨምራለህ...... ብሎ ሳይጨርስ #ዶክተሩ እንክዋን ደስ አለህ በሽታህ ታክምዋል እንደገና መቅመስ ትችላለህ አሁን መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎ ተቀብሎ ይሸኝዋል።
ብሩን በማጣቱ የተናደደው አደፍርሰው በንጋታው ብሩን ለማስመለስ ይመለሳል።
#አደፍርሰውዶክተር ከሚምርዬ ጋር ችግር አለብኝ ምንም ማስታወስ አልችልም ይለውዋል።
ይሄኔ #ዶክተሩ #አደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለነርስዋ ከሎከሩ ውስጥ። ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ይህንን የሰማው አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ትላንት የሰጠህኝ ጋዝ ነው ሲለው#ዶክተሩ ፈጠን ብሎ እንክዋን ደስ አለህ ይህው በሽታህ ታክሞወል ማስታወስ ችለሀል ብሎ በድጋሚ መቶ ብር ፩፲፲ ተቀብሎ ይሸኝዋል።
በጣም የተናደደው #አደፍርሰው ብሩን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለማስመለስ ከሳምንት በኋላ ይመለሳል።#አደፍርሰው #ዶክተር አይኔን ታምሜያለው ምንም ነገር ማየት አልችልም ይለዋል። #ዶክተሩ ይሄኔ #ለአደፍርሰው እንዲ ይለዋል ዋው ሚገርም ነው ለአይን በሽታ ሚሆን መድሀኒት የለኝም ስለዚ እንካ ይህንን አራት መቶ ፬፲፲ ብር ውሰድ ብሎ መቶ ብር ሊሰጠው ሲል ሊሸውደው እንደሆነ የገባው #አደፍርሰው ብሩን ልብ ብሎ አይቶ እንዴ እሱኮ መቶ ፩፲፲ ብር ብቻ ነው አለው በንዴት ተንቀልቅሎ።ይሄኔ እንክዋን ደስ አለህ አይንህ ታክሞዋል በድጋሚ ማየት ችለሀል ስለዚ መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎት ቅብል።
For more 👇👇👇👇👇👇
@USA2A
ባል ሚስትህ በመኪና አደጋ ሞታለች ስለዚህ መተህ ሬሳዋን የሷ መሆኑን አረጋግጥ ተብሎ ሄዶ አይቶ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ...

#ዶክተሩ፡ በጣም ትዋደዱ ነበር ማለት ነው በጣም አዝናለው

#ባል፡ አረ ሁሌ ነው ምንጣላው ከሚስቴ ጋር አንድም ደህና ጊዜ አሳልፈን አናቅም

#ዶክተር፡ እና ምን እንዲህ ያነፍርቅሀል ታዲያ ?

#ባል ፡ ምክንያቱም ሚስቴ እሷ አደለችማ😭😭😭

STAY_SAFE

@USA2A
#ዶክተር :- ይቅርታ አፓረንት የወጣች ነርስ ተሳስታ ቆለጥህን ቆርጣዋለች 😔

#ታካሚ :- ምን?? 😳😳

#ዶክተር :- ተረጋጊ የኔ እህት ☺️


#Stay_safe🇪🇹

@USA2A