Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
የ አመቱ ምርጥ ቀልድ

አራት መቶ ፬፲፲ በ መቶ ፩፲፲ ለ #አደፍርሰው

4u by @usa2a

አንድ በ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ውጤት የተመረቀ ዶክትተር ወደ አዲስ አበባ ሄዶ ለመቀጠር ያደረገው ጥረት አልሳካ ሲለው የራሱን ክሊኒክ ይከፍትና እንዲ ብሎ ታፔላ ይለጥፍል።ኑ ና በመቶ ብር ታከሙ፤ ታክማቹ ካልዳናቹ ዳሞ ፬፲፲ አራት መቶ ብር ወስዳቹ ትመለሳለቹ ይላል ታፔላው።
ይህንን ታፔላ የተመለከተ አደፍርሰው ይሄማ ታላቅ የገቢ ምንጭ ነው ብሎ ሊታከም ግን በማጭበርበር ብር ሊያገኝ ያመራል።
#አደፍርሰው ፦ዶክተር ምላሴ አይቀምስም ማለቴ ምላሴ ጣእም አይለይም ይላል።

#ዶክተር፦አደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለ #ነርስዋ ከ ሎከሩ ውስጥ ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ካመጣችለትም በኋላም ሶስት ግዜ የነጋዴው አፍ ውስጥ ጠብ..ጠብ..ጠብ አደረገለት።
ይሆኔ #አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ጋዝ ነው እንዴት አፌ ውስጥ ትጨምራለህ...... ብሎ ሳይጨርስ #ዶክተሩ እንክዋን ደስ አለህ በሽታህ ታክምዋል እንደገና መቅመስ ትችላለህ አሁን መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎ ተቀብሎ ይሸኝዋል።
ብሩን በማጣቱ የተናደደው አደፍርሰው በንጋታው ብሩን ለማስመለስ ይመለሳል።
#አደፍርሰው ፦ዶክተር ከሚምርዬ ጋር ችግር አለብኝ ምንም ማስታወስ አልችልም ይለውዋል።
ይሄኔ #ዶክተሩ #አደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለነርስዋ ከሎከሩ ውስጥ። ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ይህንን የሰማው አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ትላንት የሰጠህኝ ጋዝ ነው ሲለው#ዶክተሩ ፈጠን ብሎ እንክዋን ደስ አለህ ይህው በሽታህ ታክሞወል ማስታወስ ችለሀል ብሎ በድጋሚ መቶ ብር ፩፲፲ ተቀብሎ ይሸኝዋል።
በጣም የተናደደው #አደፍርሰው ብሩን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለማስመለስ ከሳምንት በኋላ ይመለሳል።#አደፍርሰው #ዶክተር አይኔን ታምሜያለው ምንም ነገር ማየት አልችልም ይለዋል። #ዶክተሩ ይሄኔ #ለአደፍርሰው እንዲ ይለዋል ዋው ሚገርም ነው ለአይን በሽታ ሚሆን መድሀኒት የለኝም ስለዚ እንካ ይህንን አራት መቶ ፬፲፲ ብር ውሰድ ብሎ መቶ ብር ሊሰጠው ሲል ሊሸውደው እንደሆነ የገባው #አደፍርሰው ብሩን ልብ ብሎ አይቶ እንዴ እሱኮ መቶ ፩፲፲ ብር ብቻ ነው አለው በንዴት ተንቀልቅሎ።ይሄኔ እንክዋን ደስ አለህ አይንህ ታክሞዋል በድጋሚ ማየት ችለሀል ስለዚ መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎት ቅብል።
For more 👇👇👇👇👇👇
@USA2A