Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
አድፋርሰው ከሚስቱ
4u by @habeshahacks

#ሚስቱ፦አንተን ከማገባ ሴጣንን ባገባ ይሻለኝ ነበር።ሴጣን እራሱ ካንተ የተሻለ ባል ይወጣው ነበረ።

#አደፍርሰው፦ እሺ እንዳልሽ ግን honey.. ጋብቻ በዘመዳምች መካከል እኮ ህገወጥ ነው።
For more 👇👇👇👇👇
@habeshahacks
ኧረ አደፍርሰው #..አልሰከረም
4u by @habeshahacks

#ጓደኞቹ፦ትላንት በጣም ሰክረክ ነበር እኮ!!

#አደፍርሰው ፦ ኧረ አልሰከርኩም!

#የጓደኞቹ፦ መኪናህን ትተህ እኮ ወደቤት እንዲወስድክ ታክሲ ጠራክ!

#አደፍርሰው፦እና ታድያ መኪና አደጋ እንዳይደርስብኝ ብዬ ነው እኮ።

#የጓደኞቹ፦ግን እኮ ፖርቲው(party) ያንተው ቤት ነበረ።

#አደፍርሰው፦oppps
For more 👇👇👇👇👇
@habeshahacks
አራት መቶ ፬፲፲ በ መቶ ፩፲፲ ለ #አደፍርሰው
4u by @habeshahacks

አንድ በ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ውጤት የተመረቀ ዶክትተር ወደ አዲስ አበባ ሄዶ ለመቀጠር ያደረገው ጥረት አልሳካ ሲለው የራሱን ክሊኒክ ይከፍትና እንዲ ብሎ ታፔላ ይለጥፍል።ኑ ና በመቶ ብር ታከሙ፤ ታክማቹ ካልዳናቹ ዳሞ ፬፲፲ አራት መቶ ብር ወስዳላቹ ትመለሳለቹ ይላል ታፔላው። ይህንን ታፔላ የተመለከተው አደፍርሰው ይሄማ ታላቅ የገቢ ምንጭ ነው ብሎ ሊታከም ግን በማጭበርበር ብር ሊያገኝ የመራል።
#አደፍርሰው ፦ዶክተር ምላሴ አይቀምስም ማለቴ ምላሴ ጣእም አይለይም ይላል።
#ዶክተርአደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለ ነርስዋ ከ ሎከሩ ውስጥ ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ካመጣችለትም በኋላም ሶንት ፫ ግዜ የነጋዴው አፍ ውስጥ ጠብ..ጠብ..ጠብ አደረገለት።ይሆኔ #አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ጋዝ ነው እንዴት አፌ ውስጥ ትጨምራለህ...... ብሎ ሳይጨርስ #ዶክተሩ እንክዋን ደስ አለህ በሽታህ ታክምዋል እንደገና መቅመስ ትችላለህ አሁን መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎ ተቀብሎ ይሸኝዋል።ብሩን በማጣቱ የተናደደው አደፍርሰው በንጋታው ብሩን ለማስመለስ ይመለሳል።#አደፍርሰው ፦ዶክተር ከሚምርዬ ጋር ችግር አለብኝ ምንም ማስታወስ አልችልም ይለውዋል።ይሄኔ #ዶክተሩ #አደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለነርስዋ ከሎከሩ ውስጥ። ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ይህንን የሰማው አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ትላንት የሰጠህኝ ጋዝ ነው ሲለው#ዶክተሩ ፈጠን ብሎ እንክዋን ደስ አለህ ይህው በሽታህ ታክሞወል ማስታወስ ችለሀል ብሎ በድጋሚ መቶ ብር ፩፲፲ ተቀብሎ ይሸኝዋል።በጣም የተናደደው #አደፍርሰው ብሩን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለማስመለስ ከሳምንት በኋላ ይመለሳል።#አደፍርሰው #ዶክተር አይኔን ታምሜያለው ምንም ነገር ማየት አልችልም ይለዋል። #ዶክተሩ ይሄኔ #ለአደፍርሰው እንዲ ይለዋል ዋው ሚገርም ነው ለአይን በሽታ ሚሆን መድሀኒት የለኝም ስለዚ እንካ ይህንን አራት መቶ ፬፲፲ ብር ውሰድ ብሎ መቶ ብር ሊሰጠው ሲል ሊሸውደው እንደሆነ የገባው #አደፍርሰው ብሩን ልብ ብሎ አይቶ እንዴ እሱኮ መቶ ፩፲፲ ብር ብቻ ነው አለው በንዴት ተንቀልቅሎ።ይሄኔ እንክዋን ደስ አለህ አይንህን ታክሞዋል በድጋሚ ማየት ችለሀል ስለዚ መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎት ቅብል።
For more 👇👇👇👇👇👇
@habeshahacks
የአደፍርሰው መነፅር
@
4u by @habeshahacks
#አስየማሪው፦ምን እንድታይ ያደርግሀል??
#አደፍርሰው፦አይኔ፣አፍንጫዬ እና ጆሮዬ።
#አስተማሪው፦አይን ያልከው ልክ ንህ ግን ለምን ጆሮ ና አፍንጫ አልክ??
#አደፍርሰው፦ሁለቱን የጨመርኩዋቸው ትቸርዬ መነፅሬን ስለሚይዙልኝ እና ስለሚደግፉውልኝ ነው።
For more 👇👇👇👇
@habeshahacks
#አደፍርሰውና ቁጥር
4u by. @habeshahacks
#አስተማሪው፦አደፍርሰውን ሀምሳ አምት ፭፭፤55 እንዲፅፍ ይነግረዋል።
#አደፍርሰውም፦እንዴት ብሎ አስተማሪውን መልሶ ጠየቀው???
#አስተማሪውም፦ 5 ፃፍ ከዛ ከጎኑ መልሰህ ሌላ አምስትን ፃፍ አለው።
#አደፍርሰው፦5 ፃፈና ቆመ
#አስተማሪው፦ለምን ቆምክ ጨርሰው እንጂ ሲለው
#አደፍርሰው፦አንድዋን አምስት ቤትኛው ሳይድ እንደምፅፍት ስላላዋኩ ነው።
For more 👇👇👇👇👇👇👇
@habeshahacks
አደፍርሰው፦(horizontal ወይስ vertical)
4u by @habeshahacks
#አስተማሪው፦ተማሪዎቹን የ ስምንት ፰ ግምሽ ስንት ነው ብሎ ይጠይቃቸወል።
#አደፍርሰው፦ቲቸር ጥያቄው ግን horizontal ነው ወይስ Vertical ነው ብሎ ይጠይቀዋል??
#አስተማሪው፦ እንዴት ማለት አለው በመደናገር
#አደፍርሰውም፦ማለቴ 8 በ horizontal ከሆነ 0 vertical ከሆነ ደም 3 ነው ብዬ እኮ ነው ቲቸር።
For more 👇👇👇👇👇
@habeshahacks
የሴቶች ግፍ በአደፍርሰው ላይ
4u by @habeshahacks
#ጓደኛ፦ ስማ አደፍርሰው ግን እንዴት ነው ከመጨረሻ ፍቅረኛህ ጋር የተጣላቹት??
#አደፍርሰው፦እሶማ ተጫወተችብኝ እኮ
#ጓደኛ፦እዴት በናትህ??
#አደፍርሰው፦አንድቀን ልብሳችንን አውልቀን ተኝተን ሳለ ደረቴ ላይ ልጥፍ ብላ ከኔ ውጪ ከሌላ ሴት ጋር ተኝተህ ታውቃህ ብላ አጠይቀኝም መሰለህ።
#ጓደኛ፦እና ምን አልካት??እውነቱን ነገርካት??
#አደፍርሰው፦እኔማ አልተኛውም ብዬ ልዋሻት ነበር ላካ ደረቴ ላይ ልጥፍ ያላችው ያለ ምክንያት አልነበረም ልቤ ሲመታ አላወቀችብኝም መሰለህ።
For more 👇👇👇👇👇👇
@habeshahacks
አደፍርሰውና እና ቤተሰቡ
4u by @habeshahacks
#አደፍርሰው፦እማ ዛሬ ጠዋት ከአባቴ ጋር ባስ ውስጥ ወደ ትምህርት ቤት እየሄድን እያለ ተቀምጨ የነበርኩበትን ቦታ #ለሆነች..ሴትዮ እንድለቅ ሲጠይቀኝ እንቢ ስለው ተቆጥቶ አስነሳኝ።
#እናቱ፦ምንም ቢሆን ትክክል ነገር ነው ያረገው ታላቅህን ማክበር አለብህኮ ልጄ።
#አደፍርሰው፦ግን እኮ #እማ ተቀምጬ የነበረው እና ያስነሳኝ ከታፍው ላይ እኮ ነው።
For more 👇👇👇👇👇
@habeshahacks
አደፍርሰውና ጠንቆዋዩ
4u by @habeshahacks
#አደፍርሰው፦ወደ ጠንቆዋይ ቤት ይሄድና ላለፉት አርባ አመታት(፬፲) አብሮ የኖረውን ድግምት እንዲያነሳለትና ካነሳላት የጠየቀውን ሁሉ እንደሚያደርግለት ይነግረዋል።ይሄን የሰማው #ጠንቆዋይ እሺ እንዳነሳልክ ከፈለክ የተደገመብህን ድግምት መጀመርያ ቃል በቃል ልትነግረኝ ይገባል ይልዋል።ይሄኔ #አደፍርሰው የተደገመበትን ድግምት ቀል በቃል እንዲህ ብሎ ነግረው።ድግምቱም እንዲህ ይላል
...ባልና ሚስት ብዬ ጠርቼ ዋለው(I now pronounce you man and wife.") ይላል ድግምቱ ብሎ እርፍ።
For more 👇👇👇👇👇👇
@habeshahacks
4u by @Habeshahacks
HIV positive
#አደፍርሰው ለ HIV ምርመራ #አርብ ለት ወደ ሆስፒታል ይመራል ።ከምርመራም በሀላ ለውጤቱ ሰኞ እንዲመለስ ይነገረውና በደቤቱ ያቀናል። ከዚያም እሁድ ለት ሊገለገል ወደ ቸርች ያመራል።#ፖስተሩም ለምእመኑ እንዲ እያለ ይናገር እና ያዉጅ ጀመር......,በዚ ሳምንት ውጥ ያላቹ ነገር ሁሉ (positive) ፖዘቲቭ የሆንላቹሀል እያለ ይሰብክ ጀመር። ይሄኔ #አደፍርሰው ከመቀመጫዉ ዘሎ በመነነሣት ፓስተሩን ይቃወም I reject it in Jesus name! My own go be Negative ooooo!"
For more 👇👇👇👇👇👇
@habeshahacks
ደጉ አደፍርሰው
@USA2A

#አደፍርሰው ታክሲው ውስጥ ሲገባ ቴክኖ ስፖርክ(tecno spark)ያገኛል።ስልኩን ከፍቶ ሲጎሮግር መጨረሻ ለይ ወደደወለው(contact) ሰውየው ጋ ይደውላል።እንደአጋጣሚ ባለቤቱ ነበረ ሰልኩ እንደጠፋበት ሲያውቅ ደውሎ የነበረው።

#አደፍርሰው፦ hello ሄሎ።

#ባለቤትየው፦hello ሄሎ::

#አደፍርሰው፦ የዚ ስልክ ባላቤት ነክ ወይ።

#ባለቤትየው፦ፈጣሪ ይመስገን!! ወንድሜ ስልኩን የቱጋ ነው ያነሳህው ብሎ ሳይጨርስ።

#አደፍርሰው፦ረጋ በል ወንድሜ የት ሰፈር ነህ፤አድራሻህን ስጠኝ ይለዋል?።
ባለቤትየው፦ጭሬሽ ስልኩን መመለስህ ሳያንስ ያለውበት መጥተህ ስልኬን ልትመልስልኝ ነው።በጣም ሚገርም ነው፤እንዳንተ አይነት ብዙ መልካም ሰው ቢባዛ ኖሮ ሀገራችን ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር ብሎ ሳይጨርስ አቐረጠውና

#አደፍርሰው፦በቁጣ ወንድሜ ምን አይታነት ወሬ ነው ምታወራው ይልቁንስ የት እንዳለህ ንገረኝና መጥቼ የስልኩን ኤርፎንና(earphone &charger) ቻርጀር ጨምሬ ልውሰድ።
For more 👇👇👇👇
@USA2A
#አደፋርሰው እና #ፖሊሱ

#ፖሊስ ፦ኳ ኳ ኳ (knock knock)

#አደፍርሰው፦ማን ነው?

#ፖሊስ፦ፖሊስ ነን!።

#አደፍርሰው፦ምን ፈልጋቹ ነው?

#ፖሊስ፦ለማውራት።

#አደፍርሰው፦ስንት ናቹ?

#ፖሊስ፦፪ ሁለት(2)

#አደፍርሰው፦እንግዲያውስ እርስ በእርስ አውሩ።

#stay_safe

@USA2A
#አደፍርሱው #በትምህርት #ቤት

#አስተማረው ለተማሪዎቹ 2ጠ+2ጠ=4 or (2x+2x=4) እንደሆነ ይነግራቸዋል።
ይሄኔ
#አደፍርሰው ተነስቶ ውሸት ነው አለ😱😱።ይሄኔ #አስተማሪው። በንዴት😡😡 ለአለፉት ፭ አምስት አመታት በዚ ሁኔታ ሳስተምር ነበር።ስለዚ ምለዉን ነገር በትክክል አውቃለው ይለዋል።ይሄኔ #አደፍርሰው በድጋሚ ተነስቶ እኔም ቢሆን ቲቸር ለአለፉት ፯ ሰባት አመታት በዚችው ክላስ ስማር ነበር ብሎት #እርፍ

#stay_safe

@USA2A
#አደፍርሰው#ፖሊሱ #
(ክፍል ፪ ሁለት)part 2

#ፖሊስ፦የት ነው ምትኖረው?

#አደፍርሰው፦ከቤተሰቦቼ ጋር።

#ፖሊስ፦ ቤተሰቦችህ የት ነው ሚኖሩት?

#አደፍርሰው፦ከኔ ጋ

#ፖሊስ፦ ሁላቹም የት ነው ምትኖሩት?

#አደፍርሰው፦አንድ ላይ።😂😂

#ፖሉስ፦ ቤትክ የት ነው?😡😡

#አደፍርሰው፦ ከጎረቤቶቼ ቤት ጎን።

#ፖሊስ፦የጎረቤቶችህ ቤት የት ነው?

#አደፍርሰው፦ብነግርህ አታምነኝም 😇😇

#ፖሊስ፦ንገረኝ?

#አደፍርሰው፦ከኔ ቤት ጎን።
😂😂😂😳😳😳

#stay_safe

@USA2A
የአደፍርሰው መነፅር

#አስየማሪው፦ምን እንድታይ ያደርግሀል??
#አደፍርሰው፦አይኔ፣አፍንጫዬ እና ጆሮዬ።
#አስተማሪው፦አይን ያልከው ልክ ንህ ግን ለምን ጆሮ ና አፍንጫ አልክ??
#አደፍርሰው፦ሁለቱን የጨመርኩዋቸው ትቸርዬ መነፅሬን ስለሚይዙልኝ እና ስለሚደግፉውልኝ ነው።

For more 👇👇👇👇
@USA2A
የ አመቱ ምርጥ ቀልድ

አራት መቶ ፬፲፲ በ መቶ ፩፲፲ ለ #አደፍርሰው

4u by @usa2a

አንድ በ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ውጤት የተመረቀ ዶክትተር ወደ አዲስ አበባ ሄዶ ለመቀጠር ያደረገው ጥረት አልሳካ ሲለው የራሱን ክሊኒክ ይከፍትና እንዲ ብሎ ታፔላ ይለጥፍል።ኑ ና በመቶ ብር ታከሙ፤ ታክማቹ ካልዳናቹ ዳሞ ፬፲፲ አራት መቶ ብር ወስዳቹ ትመለሳለቹ ይላል ታፔላው።
ይህንን ታፔላ የተመለከተ አደፍርሰው ይሄማ ታላቅ የገቢ ምንጭ ነው ብሎ ሊታከም ግን በማጭበርበር ብር ሊያገኝ ያመራል።
#አደፍርሰው ፦ዶክተር ምላሴ አይቀምስም ማለቴ ምላሴ ጣእም አይለይም ይላል።

#ዶክተርአደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለ #ነርስዋ ከ ሎከሩ ውስጥ ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ካመጣችለትም በኋላም ሶስት ግዜ የነጋዴው አፍ ውስጥ ጠብ..ጠብ..ጠብ አደረገለት።
ይሆኔ #አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ጋዝ ነው እንዴት አፌ ውስጥ ትጨምራለህ...... ብሎ ሳይጨርስ #ዶክተሩ እንክዋን ደስ አለህ በሽታህ ታክምዋል እንደገና መቅመስ ትችላለህ አሁን መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎ ተቀብሎ ይሸኝዋል።
ብሩን በማጣቱ የተናደደው አደፍርሰው በንጋታው ብሩን ለማስመለስ ይመለሳል።
#አደፍርሰው ፦ዶክተር ከሚምርዬ ጋር ችግር አለብኝ ምንም ማስታወስ አልችልም ይለውዋል።
ይሄኔ #ዶክተሩ #አደፍርሰው ሚለውን ከሰማ በኋላ ለነርስዋ ከሎከሩ ውስጥ። ቀይ በነጭ ከለር ያለውን መድሀኒት እንድታመጣላት ይጠይቃታል።ይህንን የሰማው አደፍርሰው እንዴ ይሄኮ ትላንት የሰጠህኝ ጋዝ ነው ሲለው#ዶክተሩ ፈጠን ብሎ እንክዋን ደስ አለህ ይህው በሽታህ ታክሞወል ማስታወስ ችለሀል ብሎ በድጋሚ መቶ ብር ፩፲፲ ተቀብሎ ይሸኝዋል።
በጣም የተናደደው #አደፍርሰው ብሩን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለማስመለስ ከሳምንት በኋላ ይመለሳል።#አደፍርሰው #ዶክተር አይኔን ታምሜያለው ምንም ነገር ማየት አልችልም ይለዋል። #ዶክተሩ ይሄኔ #ለአደፍርሰው እንዲ ይለዋል ዋው ሚገርም ነው ለአይን በሽታ ሚሆን መድሀኒት የለኝም ስለዚ እንካ ይህንን አራት መቶ ፬፲፲ ብር ውሰድ ብሎ መቶ ብር ሊሰጠው ሲል ሊሸውደው እንደሆነ የገባው #አደፍርሰው ብሩን ልብ ብሎ አይቶ እንዴ እሱኮ መቶ ፩፲፲ ብር ብቻ ነው አለው በንዴት ተንቀልቅሎ።ይሄኔ እንክዋን ደስ አለህ አይንህ ታክሞዋል በድጋሚ ማየት ችለሀል ስለዚ መቶ ፩፲፲ ብር አምጣ ብሎት ቅብል።
For more 👇👇👇👇👇👇
@USA2A
አደፍርሰውና እና ቤተሰቡ

#አደፍርሰው#እማ ዛሬ ጠዋት ከአባቴ ጋር ባስ ውስጥ ወደ ትምህርት ቤት እየሄድን እያለ ተቀምጨ የነበርኩበትን ቦታ #ለሆነች..ሴትዮ እንድለቅ ሲጠይቀኝ እንቢ ስለው ተቆጥቶ አስነሳኝ።
#እናቱ፦ምንም ቢሆን ትክክል ነገር ነው ያረገው ታላቅህን ማክበር አለብህኮ ልጄ።
#አደፍርሰው፦ግን እኮ #እማ ተቀምጬ የነበረው እና ያስነሳኝ ከታፍው ላይ እኮ ነው።

#stay-safe

@USA2A
የሴቶች ግፍ በአደፍርሰው ላይ
4u by @USA2A
#ጓደኛ፦ ስማ አደፍርሰው ግን እንዴት ነው ከመጨረሻ ፍቅረኛህ ጋር የተጣላቹት??
#አደፍርሰው፦እሶማ ተጫወተችብኝ እኮ
#ጓደኛ፦እዴት በናትህ??
#አደፍርሰው፦አንድቀን ልብሳችንን አውልቀን ተኝተን ሳለ ደረቴ ላይ ልጥፍ ብላ ከኔ ውጪ ከሌላ ሴት ጋር ተኝተህ ታውቃህ ብላ አጠይቀኝም መሰለህ።
#ጓደኛ፦እና ምን አልካት??እውነቱን ነገርካት??
#አደፍርሰው፦እኔማ አልተኛውም ብዬ ልዋሻት ነበር ላካ ደረቴ ላይ ልጥፍ ያላችው ያለ ምክንያት አልነበረም ልቤ ሲመታ አላወቀችብኝም መሰለህ።

#STAY-SAFE

@USA2A
አደፍርሰው፦(horizontal ወይስ vertical)


#አስተማሪው፦ተማሪዎቹን የ ስምንት ፰ ግምሽ ስንት ነው ብሎ ይጠይቃቸወል።
#አደፍርሰው፦ቲቸር ጥያቄው ግን horizontal ነው ወይስ Vertical ነው ብሎ ይጠይቀዋል??
#አስተማሪው፦ እንዴት ማለት አለው በመደናገር
#አደፍርሰውም፦ማለቴ 8 በ horizontal ከሆነ 0 vertical ከሆነ ደም 3 ነው ብዬ እኮ ነው ቲቸር።

#STAY-SAFE

@USA2A
#አስተማሪው፦አደፍርሰውን ሀምሳ አምት 55 እንዲፅፍ ይነግረዋል።
#አደፍርሰውም፦እንዴት ብሎ አስተማሪውን መልሶ ጠየቀው???
#አስተማሪውም፦ 5 ፃፍ ከዛ ከጎኑ መልሰህ ሌላ አምስትን ፃፍ አለው።
#አደፍርሰው፦5 ፃፈና ቆመ
#አስተማሪው፦ለምን ቆምክ ጨርሰው እንጂ ሲለው
#አደፍርሰው፦አንድዋን አምስት ቤትኛው ሳይድ እንደምፅፍት ስላላዋኩ ነው

#STAY-SAFE

@USA2A