Crypto world 🌎
598 subscribers
938 photos
864 videos
75 files
154 links
Hamster combat, Tap swap ,dogs,MEMEFI, Cats,GOAT,......daily combo and news
Download Telegram
አደፍርሰውና ጠንቆዋዩ
4u by @habeshahacks
#አደፍርሰው፦ወደ ጠንቆዋይ ቤት ይሄድና ላለፉት አርባ አመታት(፬፲) አብሮ የኖረውን ድግምት እንዲያነሳለትና ካነሳላት የጠየቀውን ሁሉ እንደሚያደርግለት ይነግረዋል።ይሄን የሰማው #ጠንቆዋይ እሺ እንዳነሳልክ ከፈለክ የተደገመብህን ድግምት መጀመርያ ቃል በቃል ልትነግረኝ ይገባል ይልዋል።ይሄኔ #አደፍርሰው የተደገመበትን ድግምት ቀል በቃል እንዲህ ብሎ ነግረው።ድግምቱም እንዲህ ይላል
...ባልና ሚስት ብዬ ጠርቼ ዋለው(I now pronounce you man and wife.") ይላል ድግምቱ ብሎ እርፍ።
For more 👇👇👇👇👇👇
@habeshahacks