Paradise
660 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
ደጉ አደፍርሰው
@habeshahacks

#አደፍርሰው ታክሲው ውስጥ ሲገባ ቴክኖ ስፖርክ(tecno spark)ያገኛል።ስልኩን ከፍቶ ሲጎሮግር መጨረሻ ለይ ወደደወለው(contact) ሰውየው ጋ ይደውላል።እንደአጋጣሚ ባለቤቱ ነበረ ሰልኩ እንደጠፋበት ሲያውቅ ደውሎ የነበረው።

#አደፍርሰው፦ hello ሄሎ።

#ባለቤትየው፦hello ሄሎ::

#አደፍርሰው፦ የዚ ስልክ ባላቤት ነክ ወይ።

#ባለቤትየው፦ፈጣሪ ይመስገን!! ወንድሜ ስልኩን የቱጋ ነው ያነሳህው ብሎ ሳይጨርስ።

#አደፍርሰው፦ረጋ በል ወንድሜ የት ሰፈር ነህ፤አድራሻህን ስጠኝ ይለዋል?።
ባለቤትየው፦ጭሬሽ ስልኩን መመለስህ ሳያንስ ያለውበት መጥተህ ስልኬን ልትመልስልኝ ነው።በጣም ሚገርም ነው፤እንዳንተ አይነት ብዙ መልካም ሰው ቢባዛ ኖሮ ሀገራችን ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር ብሎ ሳይጨርስ አቐረጠውና

#አደፍርሰው፦በቁጣ ወንድሜ ምን አይታነት ወሬ ነው ምታወራው ይልቁንስ የት እንዳለህ ንገረኝና መጥቼ የስልኩን ኤርፎንና(earphone &charger) ቻርጀር ጨምሬ ልውሰድ።
For more 👇👇👇👇
@habeshahacks
ደጉ አደፍርሰው
@USA2A