Paradise
660 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
#አደፋርሰው እና #ፖሊሱ

#ፖሊስ ፦ኳ ኳ ኳ (knock knock)

#አደፍርሰው፦ማን ነው?

#ፖሊስ፦ፖሊስ ነን!።

#አደፍርሰው፦ምን ፈልጋቹ ነው?

#ፖሊስ፦ለማውራት።

#አደፍርሰው፦ስንት ናቹ?

#ፖሊስ፦፪ ሁለት(2)

#አደፍርሰው፦እንግዲያውስ እርስ በእርስ አውሩ።
#አደፍርሰው#ፖሊሱ #
(ክፍል ፪ ሁለት)part 2

.......4u by @habeshahacks

#ፖሊስ፦የት ነው ምትኖረው?

#አደፍርሰው፦ከቤተሰቦቼ ጋር።

#ፖሊስ፦ ቤተሰቦችህ የት ነው ሚኖሩት?

#አደፍርሰው፦ከኔ ጋ

#ፖሊስ፦ ሁላቹም የት ነው ምትኖሩት?

#አደፍርሰው፦አንድ ላይ።😂😂

#ፖሉስ፦ ቤትክ የት ነው?😡😡

#አደፍርሰው፦ ከጎረቤቶቼ ቤት ጎን።

#ፖሊስ፦የጎረቤቶችህ ቤት የት ነው?

#አደፍርሰው፦ብነግርህ አታምነኝም 😇😇

#ፖሊስ፦ንገረኝ?

#አደፍርሰው፦ከኔ ቤት ጎን።
😂😂😂😳😳😳
For more 👇👇👇👇
@habeshahacks
#ወላይታ #ግቢ ማታ ሀንግ ተሰርተህ ለመክሰስ ፖሊስ ጋ ስትሄድ 🚶‍♂

👮‍♂#ፖሊሱ :- እና #ወጣቱ ሰርቶ አይብላ እያልክ ነው??🤨

STAY@HOME

@USA2A
#አደፋርሰው እና #ፖሊሱ

#ፖሊስ ፦ኳ ኳ ኳ (knock knock)

#አደፍርሰው፦ማን ነው?

#ፖሊስ፦ፖሊስ ነን!።

#አደፍርሰው፦ምን ፈልጋቹ ነው?

#ፖሊስ፦ለማውራት።

#አደፍርሰው፦ስንት ናቹ?

#ፖሊስ፦፪ ሁለት(2)

#አደፍርሰው፦እንግዲያውስ እርስ በእርስ አውሩ።

#stay_safe

@USA2A
#አደፍርሰው#ፖሊሱ #
(ክፍል ፪ ሁለት)part 2

#ፖሊስ፦የት ነው ምትኖረው?

#አደፍርሰው፦ከቤተሰቦቼ ጋር።

#ፖሊስ፦ ቤተሰቦችህ የት ነው ሚኖሩት?

#አደፍርሰው፦ከኔ ጋ

#ፖሊስ፦ ሁላቹም የት ነው ምትኖሩት?

#አደፍርሰው፦አንድ ላይ።😂😂

#ፖሉስ፦ ቤትክ የት ነው?😡😡

#አደፍርሰው፦ ከጎረቤቶቼ ቤት ጎን።

#ፖሊስ፦የጎረቤቶችህ ቤት የት ነው?

#አደፍርሰው፦ብነግርህ አታምነኝም 😇😇

#ፖሊስ፦ንገረኝ?

#አደፍርሰው፦ከኔ ቤት ጎን።
😂😂😂😳😳😳

#stay_safe

@USA2A