Crypto world 🌎
598 subscribers
938 photos
864 videos
75 files
154 links
Hamster combat, Tap swap ,dogs,MEMEFI, Cats,GOAT,......daily combo and news
Download Telegram
ኧረ አደፍርሰው #..አልሰከረም
4u by @habeshahacks

#ጓደኞቹ፦ትላንት በጣም ሰክረክ ነበር እኮ!!

#አደፍርሰው ፦ ኧረ አልሰከርኩም!

#የጓደኞቹ፦ መኪናህን ትተህ እኮ ወደቤት እንዲወስድክ ታክሲ ጠራክ!

#አደፍርሰው፦እና ታድያ መኪና አደጋ እንዳይደርስብኝ ብዬ ነው እኮ።

#የጓደኞቹ፦ግን እኮ ፖርቲው(party) ያንተው ቤት ነበረ።

#አደፍርሰው፦oppps
For more 👇👇👇👇👇
@habeshahacks