Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
☕️እንዴት አደርሽ እማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹

#ሰኔ እና #ሰኞ ገጠመ 🤨 የኢትዮጵያም አብዛኛዎቹ ህዝቦችም #ማስክ ለመዱ አሁን የሚቀረን ደግሞ እንዴት #በማስኩ #አፊንጫችንንም👃መሸፈን እንዳለብን.. 🤩🤩

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A
አንዱ ሰው #የተሰበሰበበት ቦታ ሆኖ #ማስክ አላረገም ግን #ሳኒታይዘር 30 ጊዜ ይጠቀማል😁😁 #ኮሮናን ይሁን #ኮሌራን ሚከላከለው አልገባኝም🤷🏽‍♂


#stay#safe

@USA2A
Mother #ማክስ አቀብለኝ ስትለኝ #ማስክ ነው የሚባለው ስላት...

ያው ነው ባክህ ዋናው #ኮሌራን መከላከሉ ነው ብላኝ እርፍ

ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
#ሲያወራ ምራቁን የሚተፋው #አስተማሪ #ማስክ 😷 አድርጎ አይቼው ተመስገን ብዬ ሳልጨርስ 🙄



#ማስኩንም ተፋው 😂😂

#stay-safe

@USA2A