Paradise
663 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
የአደፍርሰው አሳይመንት
@Habeshahacks

#አደፍርሰው፦የተሰጠውን የ ኢንግሊዝኛ(English assignment) አሳይመንት ለአስተማሪው ያስገባል።

#አስተማሪ፦ አሳይመንቱን አይቶ፤አደፍርሰው ብሎ ጮክ ብሎ ተጣራ

#አደፍርሰው፦አቤት ቲቸር አስተማሪ ፦ና ወዲ!! ይሄ ምንድን ነው??

#አደፍርሰው፦አሳይመንቱ ነዋ ቲቸር

#አስተማሪ፦እንዴት እንደዚህ አይነት አሳይመት ትሰራለህ።እስካሁን። ካየዋቸው አሳይመንቶች ሁሉ በጣም መጥፎው ነው፤ምንም አይነት የግራመር ህግ ካለመጠቀምህ በተጨማሪ እጅ ፃሁፉ ፈፆም ከአንተ ማይጠበቅ ነው!።እንደዚ አይነት ተማሪ ክላሴ ውስጥ እንዳለ አላውቅም ነሰር።ለማንኛውም ለአባትህ አስተያየት ፅፍለታለው ቤት ስትገባ ስጠውና አንተን እያስጠና ያስተካክልክ።

#አደፍርሰው፦እሱ አያስፈልግም ቲቸር

#አስተማሪው፦ለምን!!????

#አደፍርሰው፦ምክንያቱም ቲቸር አሳይመንቱን የሰራው እራሱ አባቴ ስለሆነ ነው።
for more 👇👇👇👇
@habeshahacks
ደደብ ተማሪ
4u by @habeshahacks

#አስተማሪ፦የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ማን ነው??
#ተማሪዎች፦አንድ ላይ በህብረት ሆነው #..ዶናልድ ትራምፕ።
#አስተማሪ፦በትክክል ተመልሶዋል።እሺ የ መከላከያ ሚንስቴራችን ማን ነው??
#ተማሪዎች፦#..ሀይሌ ገብረ ስላሴ!!!!።
#አስተመሪ፦ በጣም ጥሩ በትክክል ተመልሶዋል።ብሄራዊ መዝሙራችንን ማን ነው ያዘጋጀው??
#ተማሪዎች#ጅስቲን..ቢበር..ና..ዲጄ.. ካሊድ!!!።
#አስተማሪ፦እጅግ በጣም ጥሩ።ክምስኮ የሚመጡ ሰዎችን ምን ብላቹ ትጠሩዋቻላቹ??
#ተማሪዎች፦#..ምስኪቶ!!!።
#አስተማረ፦በትክክል።አሁን ደም...#..2+5=?ስንት ነው?
#ተማሪዎች፦#..25!!!።
#አስተማሪ፦ጎበዞች ልክ ናቹ,እንደዚው ደደብ እንደሆናቹ ትቀጥላላቹ #መንግስት..ደምዜን..እስካልጨመረ.. ድረስ።
For more 👇👇👇👇
@habeshahacks
ደደብ ተማሪ
4u by @habeshahacks

#አስተማሪ፦የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ማን ነው??
#ተማሪዎች፦አንድ ላይ በህብረት ሆነው #..ዶናልድ ትራምፕ።
#አስተማሪ፦በትክክል ተመልሶዋል።እሺ የ መከላከያ ሚንስቴራችን ማን ነው??
#ተማሪዎች፦#..ሀይሌ ገብረ ስላሴ!!!!።
#አስተመሪ፦ በጣም ጥሩ በትክክል ተመልሶዋል።ብሄራዊ መዝሙራችንን ማን ነው ያዘጋጀው??
#ተማሪዎች#ጅስቲን..ቢበር..ና..ዲጄ.. ካሊድ!!!።
#አስተማሪ፦እጅግ በጣም ጥሩ።ክምስኮ የሚመጡ ሰዎችን ምን ብላቹ ትጠሩዋቻላቹ??
#ተማሪዎች፦#..ምስኪቶ!!!።
#አስተማረ፦በትክክል።አሁን ደም...#..2+5=?ስንት ነው?
#ተማሪዎች፦#..25!!!።
#አስተማሪ፦ጎበዞች ልክ ናቹ,እንደዚው ደደብ እንደሆናቹ ትቀጥላላቹ #መንግስት..ደምዜን..እስካልጨመረ.. ድረስ።
For more 👇👇👇👇
@habeshahacks
#አስተማሪ:- ለገበሬ አርሶ አደር ካልን ለአርቲስት ምን እንላለን
#እኔ:- ታይቶ አደር

ልክ አይደለዉም ግን

@USA2A
#አስተማሪ: 1ዛፍ + 1ዛፍ

#እኔ: ሁለት ዛፍ

#አስተማሪ: 5ዛፍ + 6ዛፍ

#እኔ: 11ዛፍ

#አስተማሪ: 23452ዛፍ + 2947293 ዛፍ

#እኔ: ጫካ

😆😂🤣


#stay_safe

@USA2A

@Mesasak
#ሲያወራ ምራቁን የሚተፋው #አስተማሪ #ማስክ 😷 አድርጎ አይቼው ተመስገን ብዬ ሳልጨርስ 🙄



#ማስኩንም ተፋው 😂😂

#stay-safe

@USA2A