Paradise
663 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
#እኔ_ብቻ_ነኝ_ግን

የሆነ ፎቶ በሰው እጅ አይቼ በራሴ እጅ ካላየው ያየሁት ማይመስለኝ🙄🙄

ሚስማማ

@USA2A
🥃 ማታ 17 ቢራ ጠጥቼ ሰክሬ ስገባ🚶 Mother ሲስተርን ሶስና ብላ ስትጣራ...

#እኔ ደሞ ደንብሬ ማንንነው #ሱሰኛ

🎄 መልካም ገና🎄 ::
🌲 Happy Christmas 🌲

@USA2A
#እኔ_ስጀነጅን

👦 Me ፦ ስምሽ ማነው የኔ ቆንጆ

👧 She ፦ አትሟዘዝ


👦 Me ፦ አትሟዘዝ ማን🙄


@USA2A
#እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም ናችሁ "ፒስ ነው"?? ብላ ሠላምታ የምትጀምር ሴት ለትዳር አትሆንም ብዬ ማስበው😉

#እና_ፒስ_ናችሁ_አ?! 😃

@USA2A
ፍቅረኛህን Surprise ልታረጋት ቤቱን ፏ አርገኸው ፊኛ ምናምን ገዝተህ ካልሲና ፖፖህን አልጋ ስር ደብቀህ መብራቱን አጥፍተኸው ከገባች በኃላ

#Surprise ብለህ ጮኸህ መብራቱን ስታበራው!!እንደተለመደው መብራት ላሽ ብሎ ጠፍቶዋል

ልጅቷም በጨለማ ስትጮህባት ደንግጣ በልብ ድካም ትሞታለች

አንተም በድንጋጤ ባለማመን ማልቀስ😢 😢 😢 ትጀምራለህ

ከዛ #መብራቱ 💡 ከች ሲል የእሷ ሞት ይረሳና እልልታው ይቀልጣል:: ደስታህን ሳትጨርስ እንደገና ተመልሶ ይጠፋና ከ ሁለት ቀን በኋላ ሲመጣ

በንዴት እራስህን አጥፍተህ በቀብርህ ቀን ይመጣና ለቅሶውን ሰርግ ያስመስለዋል።

ደሞ #የሀገራችን_ፊልም_ፀሀፊዎች ታሪክ አገኝን ብላቹ ፊልም ስሩበት አልዋቹ #እኔ_መቀለዴ_ነዉ

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ

@USA2A
#ፍዘር:-አንተ ደነዝ ለምንድን ነው ወላጅ አምጣ የተባልከው ሲለኝ

#አስተማሪዋ:- ዛሬ ምንማረው ስለ #አየር ነዉ አለችና

ስማ አንተ ጨበሬ አየር ምንድን ነው ብላ ስጠይቀኝ

#እኔ:- #አየር እማ ዛሬ የምንማረው ርእሳችን ነዉ ብያት😉😉😉::

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay_at_home

@USA2A
#ጀለስ: ከ አዲስዋ ፍቅረኛክ ጋር እንዴት ተጣላክ ሲለኝ ??

#እኔ👨 : ጥርስሽ ልክ እንደ ኮኮቦች 🌟 🌟 ናቸው ስላት

#እሷ👧 : wow wow ያን ያክል ያምራሉ እያልከኝ ነዉ ስትለኝ ???

እኔ: NO እንደዛ ሳይሆን እንደ ኮኮቦች🌟 🌟 ዘርዘር ብለዉ የተቀመጡ ናቸው ብያት::

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay_at_home

@USA2A
ዛሬ ድብርርርር.... ሲለኝ ለፖሊስ 911📞ደውዬ...

#እኔ... ኧረ ድረሱልኝ ከ2 ሺ በላይ የሚሆኑ ሰዎች እየተከተሉኝ ነው።
#ፖሊስ...ምን የት አካባቢ ነው ሰዎቹ እየተከተሉህ ያሉት?

#እኔ... "Telegram ላይ"
😂😂😂😂😁😁😁😳

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay_at_home
@USA2A
#እሷ#ፍቅር_ማለት_ምን_ማለት_ነው...?

#እኔ፦ ፍቅር ማት ባልሽ ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጪ ይዞሽ "የኔ ፍቅር ተነሺ ልብስሽን ልበሺ ወደ ቤት እንሂድ" ካለሽ ይህ ፍቅር ነው።

#እሷ፦ እሺ #ሞትስ_ምንድን_ነው...?

#እኔ፦ ሞት ማለት ደግሞ ይህ #እውነት_መስሎሽ ተከትለሽው ወደ ቤት ከሄድሽ ይህ ሞት ይባላል😂

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home🏡

@USA2A
#እኔ 👱‍♂፡- ጭስዋ እናቴ በጣም ነው እኮ ምወድሽ ግን

#ማሚ 👩‍🦰፡- አይደል ባክህ እኔ ምንም ገንዘብ የለኝም ሂድና አባትህን ጠይቅ ባይሆን

🙄🙄🚶‍♂

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_፩(1)

#እኔ፣ ሄለን፣ሮዛ እና ቅድስት ምርጥ አራት ጓደኛሞች ነን
ነገር ግን አራታችንም የተለያየ ፀባይ አለን
እኔ በተፈጥሮ ዝምታኛ ለነገሮች ምንም አይነት ትኩረት የማልሰጥ ልጅ ነኝ
ሄለን በጣም ቆንጆ ከሚባሉት ሴቶች አንዷ ናት በፍጹም ለወንዶች በቀላሉ እጅ
መስጠት አትወድም ትንሽ ኩራት ቢጤም አለባት
ሮዛ በጣም ብልጥ እና ነገሮችን ቀድማ ምን እንደሚሆን መገመት የምትችል ስትሆን
የሚወዳት ልጅ አላት እሷ ግን አትወደውም
ቅድስት እብድ ናት ማለቴ ወንዶችን በጣም ትወዳለች በተፈጥሮ አማላይ ናት
የትኛውንም ወንድ በትንሽ ቀናት ወስጥ ማሸነፍ ትችላለች
እኔ እኮ በጣም ግርም የሚለኝ ወንዶች እሷ ጋር ስደርሱ ምን እንደሚሆኑ አላውቅም
ታዲያ አራታችንም በብዛት አብረን የተለያዩ ቦታዎችን እንሄዳለን ግን የተለያየ ፀባይ
ስላለን አንድ አንድ ጊዜ ሁላችንም ተለያየተን እንውላለን
እኔ የሀብታም ልጅ እንደመሆኔ አባቴ ትንሽ ቁጥጥሩን ያጠብቅብኛል ማለቴ ለትምህርት
ካልሆነ በስተቀር ብዙም ከግቢ እንድወጣ እድሉን አይሰጠኝም ስለዚህ ጓደኞቼ እኛ ቤት
እየመጡ እንጫወት ነበረ አባዬ ብዙ የሚከራይ ቤቶች አሉት አንድም ቀን ግን ቆንጆ
የሆኑ ወንዶች ተከራይተዉ አያውቁም በብዛት ሴቶች ብቻ ናቸው ወንዶች ቢኖሩ ስሜት አይሰጡኝም
ደስ አይሉኝም
የሀብታም ልጅ ስለሆንኩ አይደለም ግን በቃ ትንሽ ደስ የሚሉ ቢኖሩም ከቅድስት ወጥመድ ማለፍ አይችሉም በትንሹ እጅ ሲሰጡ በማየቴ ጥሩ አመለካከት የነበረኝ ወንዶች ሁሉ ወዲያውኑ ያስጠሉኛል
በዛ ላይ እኔ ብዙም ቆንጆ አይደለሁም ስለዚህ ሁሉም በሄለን ላይ ትኩረት ይሰጣሉ
ሌሎቹ ደግሞ የሀብታም ልጅ ስለሆንኩ ገና ለገና አጠገቤ ሳይዳርሱ ይፈሩኛል
እውነት ለመናገር በብዙ ሰዎች ተከብቤ ብኖርም የኔ የምለዉ ሰው እየናፈቀኝ ስቆዝም መዋል ሁኗል ስራዬ
በቃ የኔ የምለውን ሰውን ሁለም ይናፍቀኛል
በህይወቴ ላይ የጎደለ ነገር እንዳለ ልቤ ያምናል ግን ይሄን ሰው ከወደት ማምጣት
እችላለሁ?
እኔ እንደ ሰው ከሰው ጋር መግባባት አልችልም በቃ ዝምታኛ ነኝ ሰውም ደግሞ
በምንም ምክንያት ወደ እኔ አይመጣም ተ
ከሰሞኑ ተከራይቶ ወደግቢያችን የመጣው ልጅ አስጠሊታ ነው
በቃ 24 🕒 ሰአት መጠጥ መጠጥ 🍻 ምን አይነት የመጠጥ ጋን የሆነ ልጅ እንደሆነ ለመግለጽ ይቸግራል ደግነቱ አባቴ ይሄን አራት
ወር እቤት የለም እንጅ ቢኖር ኖሮ ወዲያውኑ ያባረው ነበረ
ሁሌም አምሽቶ ይመጣል ጠዋት አርፍዶ ይነሳል
በቃ ሲያዩት የሚደብር ልጅ ነው
.
.
ይቀጥላል


http://t.me/USA2A
#እኔ እኮ ግርም ሚለኝ ነገር #ፈተና ወቅት ላነብ ስዘጋጅ 🤓

#ጉንፋን ይዞ ንፍጥ በንፍጥ ሚያደርገኝ ነገር 😤 🧐

አላለም የቀድምዉ ተማሪ

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A
#ሰካራሙ-ክፍል-፲፬(14)

ትረካዉ ክፍል15 ላይ ያልቃል

#እኔ ወንዶችን ለስሜት እንጅ ለፍቅር ቀርቤ አላውቅም ነበረ ለአንድም ወንድ
እንደዚህ ብዬ አላውቅም ነበረ ብላ እያለቀሰች ልትሄድ ስትል ቅድስት ብሎ
ጠራት ከዛም ግልፅ ሰው መሆንሽ በጣም ተመችቶኛል ከዚህ በሓላ አበረን ነን
አላት ዋውውውውው ቅድስት በጣም ደስ አላት እኔም ብሆን ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም
ልጅ የሚያልህልን ነገር ያለ አባት ማሳደግ በጣም ከባድ ነው
በዛ ላይ የጓደኛዬ ደስታ የኔም ደስታ ነው
ዛሬ ሮዛ እና አማኑኤል አብረው እየሄዱ ነው ምን ተፈጠረ? ከዚህ በፊት እኮ
አማኑኤል ሮዛን ለማግኘት ያልሆነዉ ነገር አልነበረም በመጨረሻም እንደውም
ስልችት ብሎት ነው መሰለኝ ሮዛን መከታተል ትቶ ነበረ ታዲያ ዛሬ እንዴት አንድ
ላይ መሆን ቻሉ?
ሮዛን ለብቻዋ እስካገኛት ድረስ በጣም ቸኩዬ ነበረ
ትምህርት ቤት ውስጥ ሁላችንም አንድ ላይ ሆነን እያለ እኔ ለሮዛ ትላንት
ከአማኑኤል ጋር አየሁሽ ልበል ነው ወይስ ከአይኔ ነው አልኳት
ሄለን እእእእእእእ? ሮዛ ከአማኑኤል ጋር አለችኝ መሆኑ ነው አልኳት
እውነቷን ነው ሮዛ አለቻት?
አዎ ሄለን እውነቷን ነው ብላ መለሰች
ቅድስት እንዴት ሊሆን ቻለ ሮዛ አንቺ እኮ አማኑኤልን አትወጅውም ነበረ ይሄን ያህል
ጊዜ ላንቺ ብሎ ሲንከራታት አንድም ቀን እንኩዋን ዘወር ብለሽ አይተሽዉ አታውቅም
ነበረ ታዲያ ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው አለቻት
ውይይይይ እናንተ እስኪ ዝም በሉ እኔ አማኑኤልን አልወደውም ብዬ ነግሬችሁ
አውቃለሁ? አላውቅም አይደል?
አማኑኤልን እወደው ነበረ እሱ ላይ ግን ብዙ መጥፎ ባህርይዎች ነበሩ እኔን
ለማግኘት ከፈለክ እራስህን ለውጥ ብዬ ነግሬው ነበረ እሱ እራሱ ነው እራሱን
በቶሎ መለወጥ አቅቶት ጊዜ የወሰደው አሁን ካንቺ ምንም ነገር አይበልጥም
ብሎ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድረገው እራሱን ለውጠው መጣ that's all አለች
ዋውውውው ደስ የሚል ነገር ነው አልኩኝ
ግን እኮ በፊትም ቢሆን ፍቅሩን ተቀብለሽ አንቺ እሱን መለውጥ ትችይ ነበረ
አልኳት
ትክክል ነሽ እኔ ግን ይሄን ማድረግ አልፈለኩም ምክንያቱም እኔን የሚወደኝ ከሆነ
ለኔ ብ
ሲል ሁሉንም ነገር ይተዋልና የራስ መተማመን ኑሮት ይመጣል ብዬ አስቤ ነበረ አለች
አሁን ከኔ እና ሄለን በስተቀር ሮዛም ቅድስትም አዲስ ህይወት መኖር ከጀመሩ
ሳምንታት ተቆጠሩ ሄለንም ብትሆን እሷ አታውቅም እንጅ ልጁ ይወዳታል
እንደውም ልጁ እሷን እንደሚወዳት ልነግራት አስቤ ነበረ ልጁ ግን በፍጹም
መንገር እንደሌላብኝ ጥናቱን እስኪጨርስ ድረስ ፍቅሩን በልቡ ደብቆ ከሄለን ጋር
እንደ ንፁህ ጓደኛ ሆነው ማሳለፍ እንደሚፈልግ ነግሮኛል
ስለዚህ እኔ ብቻ ነኝ ተስፍ የሌለኝ
ሰካራሙ ልጅ እንደሆነ እንደምወደው አውቆ እንኩዋን ዝም ብሎዋል ታዲያ ምን
ተስፍ አለኝ?
የሚወዱት ሰው ስሜታችውን ካወቀ በሓላ ዝም ማለት በጣም አይደብርም?
ምን ድብርት ብቻ የእፍረት ስሜት ሁሉ እየተሰማኝ ነው
ትምህርት ቤት ሁሉ መሄድ በጣም አስጣልቶኛል ግን የአባዬ ምኞት በትምህርት
ጥሩ ቦታ እንድደርስ ስለሆነ የሱን ምኞት የሱን ተስፍ ማጨለም አልፈልግም
ፍቅሩ አይምሮዬን ሁሉ ተቆጣጣረ
እንደውም ከዚህ በሓላ እሱን አልፈልግም ቆይ እሱ ማን ሆኖ ነው ዝም ያለኝ
ብዬ አኩርፌ ዝም ለማለት እሞክራለሁ ምን ያዳርጋል ወላወይ ልቤ ወዲያውኑ እሱ
የልብሽ ንጉስ ነው ልብን ከሚገዛው ንጉስ የሚበልጥ ንጉስ ማን አለ ይለኛል
ከዚህ በሓላ በቃ ስለ እሱ ማሰብ አልፈልግም ስለ ራሴ ብቻ ነው ማሰብ
የምፈልገው ብዬ ስለ እራሴ ብቻ ለማሰብ እሞክራለሁ
አይምሮዬ አንቺ እኮ የራስሽ አይደለሽም የሌላ ሰው ነሽ
አንቺ ያለእሱ ባዶ ነሽ አንቺ መኖር የምትችይው እሱ መኖር ሲችል ብቻ ነው ይላል
ዛሬ ቀኑ ቅዳሜ ነው ልጁ እንደበፊቱ መጠጣት አቁሟል
በጊዜ ቤት እየገባ ነው
ሶስና ብሎ ጠራኝና ነገ አብረን መዋል እንችላለን ወይ አለኝ
ደስ ይላኛል አልኩት
ልቤ እውነት ነው ብሎ መቀበል እንኩዋን አልቻለም
እሁድ የቀን ቅዱስ
እሁድ የሰላም ቀን
እሁድ የእረፍት ቀን
እሁድ የደስታ ቀን
ምን ይዛው ሊመጣ ይሁን?
.
.
.
ይቀጥላል

http://t.me/USA2A
#ሚስቴ… «ወዴ ሀሺሽ አጭሰህ ታውቃለህ?»

#እኔ… "አዏ አንድ ጊዜ ሞክሬያለሁ ”

«እሺ የዛን ቀን ምን አደረክ?»

“አንቺን ለጋብቻ ጠየኩሽ 🤣🤣😭

#stay@home

@USA2A
ህክምና ቦታ ሄጄ ለካርድ 750 ብር ብላኝ ተጨቃጭቄ

ተጨቃጭቄ ከፍዬ ዶክተሩጋ ስገባ

#ዶክተሩ--

ምንክን ነው ያመመክ??

#እኔ--
ትከሻዬን ስነካው በጣም ያመኛል

#ዶክተሩ--
በቃ አትንካው
ነርስ!! ቀጣይ ታካሚ አስገቢልኝ

#stay_safe

@USA2A
#አስተማሪ: 1ዛፍ + 1ዛፍ

#እኔ: ሁለት ዛፍ

#አስተማሪ: 5ዛፍ + 6ዛፍ

#እኔ: 11ዛፍ

#አስተማሪ: 23452ዛፍ + 2947293 ዛፍ

#እኔ: ጫካ

😆😂🤣


#stay_safe

@USA2A

@Mesasak
#ጀለስ: እንዲ ተብዬማ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም

#እኔ: ምን ተብለክ ነው?

#ጀለስ: ከስራ ተባረሀል


#stay_safe

@USA2A
#እኔ:-ሱሪ ከጠበበሽ ምን ታደርጊያለሽ?

#እሷ:- ቂጤን አወልቀዋለውዋ


#stay-safe

@USA2A
ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...

#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)


#stay-safe

@USA2A
#እሷ፦ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው...?🤔
#እኔ፦ ፍቅር ማት ባልሽ ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጪ ይዞሽ "የኔ ፍቅር ተነሺ ልብስሽን ልበሺ እና ወደ ቤት እንሂድ" ካለሽ ይህ ፍቅር ነው🙄

#እሷ፦ እሺ #ሞትስ ምንድን ነው...?🤔

#እኔ፦ ሞት ማለት ደግሞ ይህ እውነት መስሎሽ ተከትለሽው ወደ ቤት ከሄድሽ ይህ ሞት ይባላል

#stay_safe

@USA2A