Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
ለቅሶ ቤት ገብቶ ምግቡን ድብን አርጎ ከበላ በዋላ ካመት አመት ያድርሰን ብሎ ወጣ 🙊🙆🙅
#ጀለስ-ሆያ-ሆዬ ጭፈራ ላይ ያለህ መሰለህ እንዴ...ታስፍራለህ ብቻ !!!!


@USA2A
#ጀለስ: ከ አዲስዋ ፍቅረኛክ ጋር እንዴት ተጣላክ ሲለኝ ??

#እኔ👨 : ጥርስሽ ልክ እንደ ኮኮቦች 🌟 🌟 ናቸው ስላት

#እሷ👧 : wow wow ያን ያክል ያምራሉ እያልከኝ ነዉ ስትለኝ ???

እኔ: NO እንደዛ ሳይሆን እንደ ኮኮቦች🌟 🌟 ዘርዘር ብለዉ የተቀመጡ ናቸው ብያት::

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay_at_home

@USA2A
ኮሮናን ከመፍራቴ የተነሳ
በሶ እራሱ በ በዉሀ ፋንታ በ ሳንታይዘር ነው በጥብጬ ምጠጣዉ አላለም አንዱ😳

#ጀለስ በዚህ አካሄድህማ የ @USA2A ቻናል ላይ ራሱ ሲቀለድ በ ማስክ 😷😷😷ነው ምገለፍጠው ማለትክ አይቀርም

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay_at_home
@USA2A
ጀለስ ለሊት*9:30 ሰአት ተነስቶ እየፀለየ ሰው ሁሉ ተኝቷል እኔ ግን ይህዉ ወዳንተ ጮሀለው ሲል😳
*
*
*
*

#ጀለስ:-*አንተ አሁን እየፀለይክ ነው እያስጠኮርክ😳😳😂

#መልካም_አሁድ

#stay_safe

@USA2A
ሴት መልከፍ ሱስ የሆነበት #ጀለስ
ነፍሰጡር ሴት ባጠገቡ ስታልፍ
"እሙዬ አትውለጅው ያምርብሻል"

#stay_safe

@USA2A
#ጀለስ: እንዲ ተብዬማ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም

#እኔ: ምን ተብለክ ነው?

#ጀለስ: ከስራ ተባረሀል


#stay_safe

@USA2A