Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
#ሰካራሙ_ክፍል_፩(1)

#እኔ፣ ሄለን፣ሮዛ እና ቅድስት ምርጥ አራት ጓደኛሞች ነን
ነገር ግን አራታችንም የተለያየ ፀባይ አለን
እኔ በተፈጥሮ ዝምታኛ ለነገሮች ምንም አይነት ትኩረት የማልሰጥ ልጅ ነኝ
ሄለን በጣም ቆንጆ ከሚባሉት ሴቶች አንዷ ናት በፍጹም ለወንዶች በቀላሉ እጅ
መስጠት አትወድም ትንሽ ኩራት ቢጤም አለባት
ሮዛ በጣም ብልጥ እና ነገሮችን ቀድማ ምን እንደሚሆን መገመት የምትችል ስትሆን
የሚወዳት ልጅ አላት እሷ ግን አትወደውም
ቅድስት እብድ ናት ማለቴ ወንዶችን በጣም ትወዳለች በተፈጥሮ አማላይ ናት
የትኛውንም ወንድ በትንሽ ቀናት ወስጥ ማሸነፍ ትችላለች
እኔ እኮ በጣም ግርም የሚለኝ ወንዶች እሷ ጋር ስደርሱ ምን እንደሚሆኑ አላውቅም
ታዲያ አራታችንም በብዛት አብረን የተለያዩ ቦታዎችን እንሄዳለን ግን የተለያየ ፀባይ
ስላለን አንድ አንድ ጊዜ ሁላችንም ተለያየተን እንውላለን
እኔ የሀብታም ልጅ እንደመሆኔ አባቴ ትንሽ ቁጥጥሩን ያጠብቅብኛል ማለቴ ለትምህርት
ካልሆነ በስተቀር ብዙም ከግቢ እንድወጣ እድሉን አይሰጠኝም ስለዚህ ጓደኞቼ እኛ ቤት
እየመጡ እንጫወት ነበረ አባዬ ብዙ የሚከራይ ቤቶች አሉት አንድም ቀን ግን ቆንጆ
የሆኑ ወንዶች ተከራይተዉ አያውቁም በብዛት ሴቶች ብቻ ናቸው ወንዶች ቢኖሩ ስሜት አይሰጡኝም
ደስ አይሉኝም
የሀብታም ልጅ ስለሆንኩ አይደለም ግን በቃ ትንሽ ደስ የሚሉ ቢኖሩም ከቅድስት ወጥመድ ማለፍ አይችሉም በትንሹ እጅ ሲሰጡ በማየቴ ጥሩ አመለካከት የነበረኝ ወንዶች ሁሉ ወዲያውኑ ያስጠሉኛል
በዛ ላይ እኔ ብዙም ቆንጆ አይደለሁም ስለዚህ ሁሉም በሄለን ላይ ትኩረት ይሰጣሉ
ሌሎቹ ደግሞ የሀብታም ልጅ ስለሆንኩ ገና ለገና አጠገቤ ሳይዳርሱ ይፈሩኛል
እውነት ለመናገር በብዙ ሰዎች ተከብቤ ብኖርም የኔ የምለዉ ሰው እየናፈቀኝ ስቆዝም መዋል ሁኗል ስራዬ
በቃ የኔ የምለውን ሰውን ሁለም ይናፍቀኛል
በህይወቴ ላይ የጎደለ ነገር እንዳለ ልቤ ያምናል ግን ይሄን ሰው ከወደት ማምጣት
እችላለሁ?
እኔ እንደ ሰው ከሰው ጋር መግባባት አልችልም በቃ ዝምታኛ ነኝ ሰውም ደግሞ
በምንም ምክንያት ወደ እኔ አይመጣም ተ
ከሰሞኑ ተከራይቶ ወደግቢያችን የመጣው ልጅ አስጠሊታ ነው
በቃ 24 🕒 ሰአት መጠጥ መጠጥ 🍻 ምን አይነት የመጠጥ ጋን የሆነ ልጅ እንደሆነ ለመግለጽ ይቸግራል ደግነቱ አባቴ ይሄን አራት
ወር እቤት የለም እንጅ ቢኖር ኖሮ ወዲያውኑ ያባረው ነበረ
ሁሌም አምሽቶ ይመጣል ጠዋት አርፍዶ ይነሳል
በቃ ሲያዩት የሚደብር ልጅ ነው
.
.
ይቀጥላል


http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_

#ትላንት ስለ አስጠሊታው አዲሱ ተከራይ ትንሽ ነግሬያችሁ ነበረ
በቃ 24 ሰአት መጠጥ መጠጥ ብቻ ነው ማታ አምሽቶ እቤት ይመጣል ጠዋት
አርፍዶ ይነሳል ደግነቱ ይሄን አራት ወር አባቴ እቤት የለም እንጅ ቢኖር ኖሮ
ወዲያውኑ ያባረው ነበረ
ይሄ ልጅ በቃ መጠጥ በጣም ይወዳል ጓደኛ የለውም መጥቶ የሚጠይቀዉ ዘመድ
የለውም በቃ ለሱ ሁሉ ነገሩ መጠጡ ነው
ግን በጣም ግርም የሚለኝ ነገር እንዚህ ጠጪ ሆኖ እንኩዋን ወጪ አድሮ
አያውቅም እየወደቀ እየተነሳ ቤት ይመጣል
እኔና ጓደኞቼ አብረን ጊቢ ውስጥ ተቀምጠን እያለ ከመጣ ሰካራሙ መጣ ብለን
እንስቅበታለን እሱ ምንም አይናገርም ሰላም ብሎን ወደ ቤት ይገባል
ሄለን ይሄ ምን አይነት ጅል ነው ወንድ እንኩዋን አይመስልም ትላለች ቅድስት
እእእእ ወንድ መሆን አለመሆኑን በዚህ መልኩ ማለያት አይቻልም አልጋ ላይ ብቻ
ነው ትላለች ሮዛ አንቺ እኮ አታፍሪም ከእሱም ጋር መተኛት ያምርሽ ይሆናል አለች
ቅድስት ትንሽ ከሳቀች በሓላ ምን ችግር አለው ብዙም ጊዜ እንደዚህ አይነት ባህሪ ያላቸዉ
ወንዶች ስራ ላይ ጎበዝ ናቸው ብላ ትስቅና እንደውም እሞክረዋለሁ ትላለች
ሮዛ ባክሽ ይሄ ባርያ ዝም ብሎ ነገር ነው ሙድ አያውቅም አይደለም ለአልጋ
ጨወታ አይንሽን እያየ እራሱ ማወራት አይችልም ትላለች
እኔም ቆይ ለምን ልጁን አትተዉትም እሱ ለራሱ በህልምና በቅዥት አለም ውስጥ
የሚኖር ጅል ሰው ነው ወይ ፍቅር አያውቅ ወይ ጥሩ ፀባይ የለውም ዝም ብሎ
ነገር ነው አልኩኝ
ሮዛ እኔ ግን ከዚህ ልጅ በስተጀርባ የሆነ ነገር ያለው ይመስለኛል ጠጥቶ እንኩዋን
ተንኮለኛ አይደለም ጠጥቶ እንኩዋን በስሕተት ወጪ አያድርም ለእኛ ጥሩ ክቡር
አለዉ ይሄ ልጅ በጣም ሞኝ አይመስለኝም የሚጠጣው በምክንያት ይመስለኛል
በዛ ላይ እንኩዋን እንደዚህ እየሰከረ አንድም ቀን ሴት ይዞ አይመጣም
እርግጠኛ ነኝ ይሄ ልጅ ጨዋ ነው አለች
ቅድስት በጣም ከሳቀች በሓላ ጨዋ አልሽ? የወንድ ጨዋ የለውም በዚህ በትንሽ
ቀን ውስጥ በእጄ አስገብቼ አሳይሻለሁ ስትል ሮዛ እርግጠኛ ነኝ አትችይም አለቻት
እኔ ግን ይሄ ነገር ብዙም አልተመቸኝም ቆይ ለምን ስለዚህ ጅል ልጅ ብቻ
ታወራለቹ? እስካዛሬ አይደለም ለእንደሱ አይነቱ ጅል ከእሱ ለተሻሉ ወንዶች
እንኩዋን እንደዚህ አውርተን አናውቅም ታዲያ ምንድነው ስለሱ ብቻ ማውራት
አልኩኝ
ሮዛ እኔ ግን ይመስለኛል ይሄ ልጅ በመጨረሻ ላይ ሁላችውንንም አንበርክኮን ጉድ እንዳያደርገን እሰጋለሁ አለች
ተሰብስበን በጣም ሳቅን ውይይይይ አንቺ ደግሞ ይሄ ጅል ነው እኛን
የሚያንበረክከን?
ለራሱ መለኪያና ባንኮኒ ላይ ተንበርክኮ የሚውል እኮ ነው እሱ ፍቅር ምን እንደሆነ የሚያዉቅም አይመስለኝም እንደ ሌሎች ወንዶች ስሜት የለውም ለራሱ የሞተ ነው አልኩኝ እናንተ
እንዴ ወሬ ከጀመረችሁ መቆም የሚባል ነገር አታውቁም ብላ ሄለን ጥላን ሄደች
ሮዛም ወደቤት መሄድ አለብኝ ብለ ሄደች
ቅድስት ግን ልጁ ወጥቶ ወጪ ሲቀመጥ ጠብቃ አጠገቡ ሄዳ ተቀመጠች እኔ በልቤ
ወጥመድ ውስጥ ገባክ ከሷ እንደሆነ ማንም ማምለጥ አይችልም አልኩኝ
በመስኮት የሚሆኑትን ሁሉ መከታተል ጀመርኩ
ቆይ ግን ምን ነክቶኝ ነው? አሁን እነሱን መከታተሉ ለምን አስፈለገ?
ብቻ ትኩረቴን ሁሉ በእነሱ ላይ አድርጌ በመስኮት እየተከታተልኩኝ ነው

.
ይቀጥላል

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_{3}

#የሚያደርጉትን ሁሉ በመስኮ ት እየተከታተልኩ ነው
ምን ነክቶኝ ነው? አሁን እነሱን መከታተሉ ለምን አሰፈለገ? ብቻ ትኩረቴን እነሱ ላይ
አድርጌ መከታተል ጀመርኩ
ትንሽ አብረው ከተጫወቱ በኋላ እቤት ገቡ
እኔ እኮ ነግሬያችሁ ነበረ ከቅድስት እጅ ማንም ማምለጥ አይችልም ብዬ
ውስጤ ብዙም ደስተኛ አይደለም ዝም ብዬ ፊልም ማየት ጀመርኩ ከትንሽ
ደቂቃዎች በሓላ ቅድስት እኔጋ መጣች አንቺ እንደተናገርሽው አደረግሽ አይደል ?
አልኩኝ
እ..እ..እ..እ ምነው እንደዚህ ሆንሽ አቦ ልጁ ፍሬሽ ነገር ነው እኔ እሱን ፈልጌ ሄዳለሁ
እሱ ቡና አፍልቶ እኮ ነው አንቺንም እንድጠራ እዚህ የለከኝ ብለ ሳቀች
ለምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ ደስ አለኝ ለካ ነገሮችን በአንዴ እንደዚህ ነው
ብለው መወሰን ስህተት ነው እኔ ወደቤት አብረው ሲገቡ በሌላ ነገር ነበረ
የተረጎምኩት እኔ የቅድስትን ባህርይ ስላማውቅ ሌላ ነገር አስቤ ነበረ ለካ እኔ
የቅድስትን ባህርይ ብቻ እንጅ የልጁን ባህርይ አላውቅም ነበረ
ብዙም ጊዜ የእኛ የሰዎች ችግር ይሄ ነው አንድን በፊት የምናውቀውን ሰው ከሌላ
ሰው ጋር ካየን ነገሮችን በቶሎ ትክክል ነው ብለን እንወስናለን ነገር ግን ስለ
ሌላው ሰው ምንም አይነት ነገር አናውቅም ለምሳሌ አንድ ሰው ከሴተኛ አዳሪ ጋር
ካያን ወዲያውኑ ለምን ከሷ ጋር እንደሆነ ለመገመት መሮጥ እንወዳለን ልጁ ለሷ
ወንድም ይሁን ጓደኛ ይሁን በቃ ምንም አናውቅም ከሷ ጋር ስለሆነ ብቻ ነገሩን
በአራት ነጥብ እንደመድማለን
እኔና ቅድስት አብረን ልጁ ቤት ገባን ቁጭ በሉ አለና የተፈላዉን ቡና ቁርስ ጨምሮ አምጥቶ ሰጠን
ዋውውውው ይሄን ቡና ጠጥቶ ሙያውን አለማድነቅ አይቻልም መቼም ይሄ
ሰካራም እንደዚህ አይነት ቡና አፍልቶ ጠጣን ብንል ማንም አያምንም እውነቴን እኮ ነው አሁን ለእና ሄለን እራሱ እንደዚህ ብለን ብንናግራቸው መቼም በቀላሉ
አያምኑም
ለካ የሰው ልጅ ማለት የማያውቁትን መጽሐፉ ማንበብ እንደማለት ነው ምንም
አይገባሽም በቃ ዝም ብሎ ማንበብ
እንደዚህ ነው ብለሽ ለመረዳት ስትሞክሪ ሌላ ይሆናል በቃ ሙሉ በሙሉ የሰውን
ልጅ ማወቅ ከባድ ነው አሁን ይሄን ልጅ ከውጪ የያ ሰው በቃ ባለጌ ጠጪ ክቡር
የሌላ ስራ የሌላ እውቀት የሌላ ዝም ብሎ የሚኖር ሰው ይመስላል
ምንም አይናገርም ቅድስት ለጠየቀችዉን ጥያቄ ብቻ መልስ ይሰጣል
እዚህ በምን ምክንያት መጣህ አለች በስራ ምክንያት ነው አለን
በልቤ እንዴ ስራ ይሰራል እንዴ እኛ እኮ ማታ ጠጥቶ ሲመጣ ቀኑን ሙሉ እየጠጣ
የሚውል ይመስለን ነበረ
ምንድነው የምትሰራው አለች
አይ አንድ ትልቅ ድርጅት ውስጥ ማናጀር ሆኜ እሰራለሁ አለ
ምን? በመሃል ገብቼ ታዲያ እንደዚህ ትልቅ ሰው ሆነህ ለምን እንደዚህ እራስህን
ትጠላለህ አልኩኝ
ትንሽ ከሳቀ በሓላ መጠጥ የሚጠጡት ትንንሽ ሰዎች ናቸው እያልሽኝ ነው አለኝ
አይይይ እንደዛ ማለቴ አይደለም ግን አንተ ከልክ በላይ ትጠጣለህ አልኩት
ሰው ከልክ በላይ ጠጣ የሚባለው ምን ሲሆን ነው አለኝ
አለ አይደል አንተ አሁን እቤት ስትመጣ እየወደክ እየተነሳህ ነው እቤት
የምትመጣው ከልክ በላይ ጠጣ የሚባሉ ሰዎች ወድቀው መነሳት የማይችሉ ናቸው ብሎ ሳቀ
ቅድስት አንተ ግን እንደዚህ ሰክረህ እንኩዋን አንድም ቀን ሴት ይዘህ አትመጣም
እኮ ብለ ሳቀች
ማነው ሴት ልጅ የሰካራሞች ስካሪ ማብረጃ ነች ያለሽ?
ሰው መጀመሪያውኑ ልብ ውስጥ ያለውን ነገር ከፈጸመ በሓላ ጠጥቼ ነው ይላል
ልብ ውስጥ የሌለውን ነገር መጠጥ እንዴት አድርጎ ያመጣል?
ይሄ ሰዎች ስህተቱውን አሜን ብለው ላለመቀበል የሚያመጡት ምክንያት ነው እኛ
የሰው ልጆች በተፈጥሮ ስህተትን አሜን ብለን ከመቀበል ይልቅ አንዱን ስህተት
ለመደበቅ ብለን ሌላ ስህተት እንሰራለን አንድ ስህተት ሌላ ስህተት እየወለደ
ለዚህም ነው ዛሬ ሰው ከመሆን ይልቅ እንስሳ ለመሆን የበቃነው እንስሳ እንኩዋን
ከስህተት ይማራል እኛ ሰዎች ግን ለስህተት መሸፈኛ ሌላ ስህተት እንጨምራለን
አለ
ዋ..ው..ው..ው..ው ከልቤ ደስ ያሰኘኝ ንግግር ነው አልኩኝ
እስካዛሬ እንደዚህ አይነት ሰዎችን አንድም ቀን ቀርቤ አላማወቄ ቆጨኝ ለካ እውነትም የሰው ልጅ መጽሐፉ ነው ማንበብ ብንፈልግ ብዙ ትምህርቶችን ከሰው ልጅ መማር ይቻላል።
እይን አይኑን እያየሁት ቡናው ከመቼ እንዳለቀ አላወኩም ምናለ ሁሌም እንደዚህ ቡና አፍልቶ በጠራን
አልኩኝ
.
.
.
ይቀጥላል
አስተያየት መስጠት ይቻላል

@Galaxy1bot

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_፬{4}

#ቡናው ከመቼው እንደለቀ አላወኩም ምናለ ሁሌም እንደዚህ አፍልቶ በጠራን እያልኩ ነው ባለፈዉ ያቆምነዉ
ብዙ ሰአታትን አብረን ከተጫወተን በሓላ እኔና ቅድስት እኛ ቤት ገብታን የሆነዉ ነገር ሁሉ እያነሳን መሳቅ መገረም ጀመረን
በሁለተኛ ቀን ሮዛ እና ሄለን መጡ እኔና ቅድስት የሆነውን ነገር ሁሉ ነገርናቸዉ ነገር
ግን በፍጹም ማመን አልቻሉም አብሶ ሄለን ውሸት ነው እሱ መቼም እንደዚህ
አይነት ሰው አይሆንም ምናልባት በስካር መንፈስ ውስጥ ሆኖ የተናገረዉ ነገር ይሆናል
አለች ሮዛ ግን እኔ መጀመሪያውኑ ብያችሁ ነበረ እኮ ሰካራም ሁሉ ባለጌ አይደለም
ሰካራም ሁሉ አላማ የሌለዉ ሰው አይደለም ብያችሁ ነበረ እናንተ እኔን አትሰሙኝም
እንጅ አለች
ቅድስት በአንዲህማ እ ጨዋ ነው ብለን መደምደም የለብንም እሱን በዚህ አንድ ወር ውስጥ በቁጥጥር ውስጥ ማስገባት ካልቻልኩ ያኔ ጨዋ ነው ማለት እንችላለን አለች
ሮዛ እኔን ከአሁኑ ከልጁ ጋር ፍቅር ያዘኝ ብለ ሳቀች
እንዴ አንቺ ፍቅረኛ አለሽ አይደል አልኩኝ
ምነው ቀናሽብኝ እንዴ እኔ ስቀልድ ነው እንጅ አይደለም እንደዚህ አይነቱን ሰካራም
ለምርጡ አማኑኤል እንኩዋን እምቢ ብዬ የል እኔ ሮዛ በቀላሉ ለወንዶች እጅ አልሰጥም ባይሆን ቅድስትን ነው መፍራት እሷ ሰካራም አትል አጭር አትል ቀጭን
አትል ትልቅ ትንሽ አትል ሁሉንም በጅምላ ማፍቀር ነው ብላ ሳቀች
ቅድስት እንኳንም አደረኩ እኔ እንደናንተ ጭንቅ አልወድም ከሁሉ ጋር ደስ እያለኝ ማሳለፍ ነው አለች
ሮዛ የዛሬ ደስታ ነገ እምባ እንዳይሆንብሽ ወንዶች እንደሆኑ ጥሩ ደም እስካለሽና ቆንጆ እስከሆንሽ
ድረስ ካንቺ ሌላ የለም ይሉሻል በጀርባቸው አዝሎ እቤት ወስደው የሚፈልጉትን
ከጨረሱ በሓላ በጠረባ እቤት ይመልሱሻል አለች
ቅድስት ት ሽ ሽ ሽ ምን አይነት ሟርተኛ ነሽ መቼም ሺህ ዓመት አልኖር ዛሬ መደሰት
ነው ስትል ሮዛ አንቺ እኮ አሁን ደስተኛ አይደለሽም ሰው ደስተኛ መሆን የሚችለው
አላማ ሲኖረው ነው አለች
ሄለን ውይይይይ እስኪ ዝም በሉ እናንተ እኮ አንዴ ጭቅጭቅ ከጀመረችሁ መቆም
የሚባል ነገር አታውቁም በሉ አሁን ናይት ክለብ ሄደን ዘና እንበል ብላ ተነሳች
እኔም አባዬ ቤት ውስጥ ባለመኖሩ ከነሱ ጋር አብሬ ሄድኩኝ
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል የነጻነት ቦታ ነው ሁሉም ደስ እንዳለው ይሆናል
በዚህ አጋጣሚ የቤታችን ተከራይ መጣ መጥቶ ሰላም ካለን በሓላ በጆሮዬ ቀስ ብሎ ትልቅ ሰዎችም እዚህ ይመጣሉ ወይ አለኝ
እፍረት ቢሰማኝም በቀልዱ ሳኩኝ
በሉ ተጫወቱ ብሎ ሌላ መጠጥ ጨምሮ አዘዘ ከዛም ከእኛ ጋር አብሮ
መጠጣትና መጫወት ጀመረ
በፊት እኮ ዝምታኛ ነበረ ዛሬ ወረኛ ሆኖል በቃ የሚናገረው ነገሮች ሁሉ አስቂኝ ናቸው
ከትንሽ ቆይታ በሓላ ቅድስት ሞቅ ማለት ጀመረች ከዛም ልጁን በእናትህ እንጨፍር
ብለ እየተዉረገረገች ተነሳች
እውነት ለመናገር ደስ አላለኝም
ከዛም አብረው መጨፈር ጀመሩ ዋውውውው ጭፍራዉ ይመቻል ይችላል
ወይንስ እኔ ስለማልችል ነው?
ሄለንን አንድ ልጅ መጥቶ በእናትሽ እንጨፍር ብሎ አስነሳት
ሮዛ ሽንት ቤት ደርሼ መጣሁ ብለ ሄደች
እኔ ብቻዬን ቀረሁ
ቅድስት ጭፍራ ብቻ ሳይሆን ሌላ አለም ውስጥ የገባች ትመስላለች ቆይ ግን
እነሱን ማየት ለምን አስፈለገ ብዬ ዝም ብዬ መጠጥ ለመጠጣት ብሞክርም አይኔ ግን እምቢ አለኝ
አይኔ እነሱን ባዬ ቁጥር አንጀቴ መቃጠል ጀመረ
ምን ሆኜ ነው ግን?
ከዛም ሮዛ ከሽንት ቤት መጣች ሄለንም ጭፍራ አቁመ መጣች በእናታሁ እቤት
እንሂድ አልኩኝ ለምን አሉኝ በቃ እንሂድ አልኩኝ
.

ይቀጥላል

ለ አስተያየት @Galaxy1bot

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_፭_{5}


#ትላንት ናይት ክለብ ውስጥ ስለተፍጠረው ነገር በትንሹም ቢሆን ነግሬያችሁ ነበር አይደል ?
ከዛም እና ሮዛን እንሂድ ብዬ የቅድስትንም እጅ በግድ ይዤ ወደ ቤት መጣን አንቺ ግን ችግርሽ ምንድነው ለመዝናናት ነው አይደል የሄድነው በዚያ ላይ አባትሽ የለም እንዴት በአንዴ ከመሬት ተነስተሽ ወደቤት እንሂድ ትያለሽ ብለዉ ሁሉም በምሬት ተናገሩ አብሶ ቅድስት አንቺ ግን ከምን አይነት አለም እጄን ይዛሽ እንደወጣሽ አውቃሻል? እናቴ ትሙት ሌላ ሰው ቢሆን ኖሮ እጣላዉ ነበር ወይኔ ልጁ እንዴት አባቱ ያምራል የልቤን ለማድረስ ትንሽ ብቻ ቀርቶኝኛል እቺ እብድ ደስታዬን ነጠቀች
ብላ ተቆጣች አንቺ ቆይ ምን አይነት ባለጌ ነሽ አንቺ አይደለሽም እንደ ልጁ ባርያ ነገር ነው ስካራም ነው ምንም ሙድ የለውም እያልሽ የነበርሽው ታዲያ ዛሬ ምን ተገኘ አልኩኝ
እንዴ አንቺ ልጅ ዛሬ ምን ሆናሻል? እኔ ብቻ ነኝ እንዴ እንደዚህ ያልኩት? በጊዜው በቃ ሁላችንንም ስለ ልጁ ምንም ነገር አላወቅንም ነበረ አሁን ግን ልጁ በጣም ተመችቶኛል ባይሆን ከዚህ በሓላ እንደዚህ አይነት ደስታ ውስጥ እያለሁ ማናችሁም እኔ በሄድኩበት መንገድ እንደትመጡ ብለ ወደቤት ሄደች ሮዛ እና ሄለንም እኔን ቤት አድርሰውኝ እነሱም ወደቤት ተመለሱ እኔም አልጋ ላይ በጀርባዬ ወድቄ የሆነውን ሁሉ መልሼ መላልሼ ማሳብ ጀመርኩ እንቅልፍ እምቢ አለኝ አይምሮዬን በሌላ ነገር ለማባበልል ብሞክር አሻፈረኝ አለ ስለ ልጁ ብቻ ማሰብ ጀመርኩ እስካዛሬ በአጠገባችን ሲያፍ እንስቅበት የነበረው ያለ ስሙ ስም እንሰጥ የነበረው አምሽቶ እየወደቀ እየተነሳ ሲመጣ እስቅበት የነበረው ነገሮች ሁሉም ለህሊናዬ እረፍት ነሱኝ እራሴን ቆይ ምን እየሆንኩ ነው ብዬ መጠየቅ ጀመርኩ መልስ የሚሰጥ የሰውነት ክፍል አጣሁ
በዚህ በጭንቀት ውስጥ እያለሁ ልጁ የጊቢውን በር በጣም አንኳኳ በፊት ዘበኛ ነበረ የሚከፈተው ዛሬ ግን በሩ አጠገብ ያለው ዘበኛ ሳይነሳ እኔ ከቤት ወጥቼ በሩን ከፍትኩ ዘበኛው ወይኔ አጠገቤ ነበርሽ እንዴ እኔ እኮ እቤት መስለሽኝ ነበረ አለኝ ለዘበኛው ምንም አላልኩም ለልጁ ግን ቆይ አንተ ማን ስለሆንክ ነው ሁለም አምሽተ የሚትመጣው? ለምን በጊዜ አትገባም? ደግሞ እኮ ለሚያይህ ሰው ሰካራም ትመስላለህ አልኩኝ እሱም በስካር ልብ ሆኖ እእእእ ምን አልሽኝ? ሰካራም አይደለሁም አይደል? ትክክል ነሽ እኮ እኔ ጠጥቼ እንጅ ሰክሬ አላውቅም ብሎ እየሳቀ ወደቤት ገባ
እኔ ግን ጤናኛ ነኝ? ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሰካራም አይደለህም ያልኩት ወይይይ ጣጣ አልጋ ላይ ገባሁ ከብዙ ሰአታት በሓላ እንቅልፍ ወሰደኝ ጠዋት ላይ ተነስቼ ማታ የሆንኩትን ሁሉንም ነገር መልሼ እየሰብኩ ለብቻዬ መሳቅ ጀመርኩ ከእንቅልፍ ተነስቼ ሽንት ቤት ልገባ ስሄድ ልጁ በጠዋት ተነስቶ ወጪ ፀጉሩን እየታጠበ ነበረ ፀጉሩ ላይ ከልክ በላይ ሳሙና ቀብቶታል አጠገቡ ያለው ውሃ በጣም ትንሽ ነው እሱንም ሳያየዉ በእጁ ደፍ እኔም የልጁን ሁኔታ አይቼ ሳቄን ለቀቅኩኝ በእናትሽ ትንሽ ውሃ አቀብይኝ አለ እምቢ አልኩት በእናትሽ ወንድም የለሽም ወይ አለኝ አዎ የለኝም አልኩት
በእናትሽ ተቃጠልኩ ሲለኝ የእውነት አሳዛነኝ ከዛም ውሃ አምጥቼ ሰጠሁት ወደ ሽንት ቤት መሄዱን ትቼ ፀጉሩ ላይ ውሃ መጨመር ጀመርኩ ተጥቦ ከጨረሰ በሓላ በጣም አመሰግናለሁ አለኝ ውለታ መለሽ ያድርገኝ አለ እእእእእ እኔ እንደሆነ መቼም እንደዚህ እንዳንተ ፀጉሩ ላይ ሳሙና ቀብቼ አላለቅስም አልኩት በቃ ዛሬ ለምን አሪፍ ምሳ አልጋብዝሽም አለኝ ሆቴል ከሆነ አልፈልግም እቤት ውስጥ ከሆነ ግን ደስ ይለኛል አልኩት ደግሞ ምን ልዩነት አለው አለኝ
አይ ከቤት መውጣት አልፈልግም አልኩት ለምን ሲለኝ አባዬን እፈራለሁ አልኩት እቤት ውሸት ትላንት ማታ ላይ እንኩዋን ከቤት ወጥታሽ የለ ለኔ ጊዜ ሲሆን ነው እምቢ የሚትይው አለኝ
ነገርኩህ በቃ አልኩት እሺ ችግር የለውም ብዬዉ ወደቤት ገባ
ግብዣው እቤት እንዲሆን የፈለኩት የልጁ ቡና ናፍቆኝ ነው
ሌላው ደግሞ በራሱ እጅ የሰራውን ምሳ መብላት ስለምፈልግ ነው
የምሳ ሰአት ደረሰ
ምሳ እንብላ ብሎ ጠራኝ
ዋውውውው በጣም ደስ አለኝ
.
ይቀጥላል

ለአስተያየት @galaxy1bot ተጠቀሙ

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_፮_{6}

#ትላንት ልጁ ምሳ ገብዞኝ እንደነበረ ምሳውን ለምን እቤት ውስጥ እንዲሆን
እንደፈለኩኝ ተናግሬያለሁ አይደል
ምሳ ሰአት ደረሰ
ምሳ እንብላ ብሎ ጠራኝ
ዋውውው በጣም ደስ አለኝ
በደስታ ወደቤቱ እንደሄድኩ እጄን ይዞ ከጥጉ ካለዉ ወንበር ላይ
አስቀመጠኝ ውሃ አምጥቶ እጄን ራሱን አሰጠበኝ ምርጥ ሆነ ምግብ አቀረበ
ዋውውውው ወንድ ልጅ ባለሙያ ሲሆን ግን ደስ አይልም? በጣም ደስ ይላል
ምሳው በጣም ቆንጆ ነው እኛ ሴቶች ቆንጆ ነገር በጣም እንወዳለን በዛ ላይ
ቡናው የተለየ ነው ግን ቡና እንደምወድ ማን ነግሮት ነው? እኔ'ጃ
ምሳ እየበላን አብረን መጫወት ጀመረን ምሳው ጥሩ ነው ወይ አለኝ በፊት ሼፍ ነበርክ እንዴ አልኩት ቀልደኛ ነሽ ብሎ ታሪኩን ጀመረልኝ ለብዙ አመታት ብቻዬን ስለኖርኩ ህይወት ራሷ አስተምሪኝ
ነው ደስ ይላል የሰውን እጅ ከመጠበቅ እንደዚህ እራስን መቻል ጥሩ ነው አልኩና
አንተ ግን ቡና እንደምወድ በምን አወክ አልኩኝ
አይይይ እኔም ስለምወድ ነው በዛ ላይ ትንሽ ትዝታም አለብኝ አለ
የምን ትዝታ አልኩት ያው የቡናው ነው ሲለኝ
እሱማ ነው ግን ትዝታው ምን ነበረ አልኩት
አይ በቃ ሌላ ጊዜ እናግርሻለሁ አለኝ
Ok ችግር የለውም ግን ለምን እንደዚህ ብቸኛ እንደሆንክ ማወቅ እፈልጋለሁ
አልኩት
የኔን ተይና እንደዚህ የሀብታም ልጅ ሆናሽ ጥሩ ህይወት እያኖርሽ እስካሁን ለምን
እንዳላገባሽ ንገሪኝ ነው ወይስ ሌላ ቦታ ነው አለኝ
እኔ እንኩዋን ባልም ፍቅረኛ የለኝም ምክንያቱ ደግሞ ለኔም ግልጽ አይደለም ይመስለኛል ግን ዝምተኛ ስለሆንኩ ከሰዎች ጋር ምንም አይነት relation ለመፍጠር
አልቻኩልም ለዛ ይሆናል አልኩት በዚህ ቅስፈት ሄለን እና ሮዛ አብረው መጡ
በልቤ በአሁን ሰአት መምጣቱ ለምን አስፈለገ?
ስንት ትርፍ ቀኖች እያሉ በዛሬው ቀን ለዛውም በዚህ ሰአት አልኩኝ
ሄለን ባቸችው ነገር ትንሽ የተገረመች ትመስላለች
ሮዛ ግን ይሄ ነገር መጀመርያውኑ እንደሚመጣ ትገምት ነበረ ስለዚህ ብዙም አዲስ
የሆናበት አልመሰለኝም
ልጁ ኑ ግቡ ብሎ ለእነሱም ለእጅ ውሃ ሰጠ ከዛም አብረን መብላት ጀመረን ሮዛ እስክ አንቺ ይብቀሽ እኛ አሁን አይደል
የመጣነው እኛ እንብላበት ስትል ልጁ ችግር የለም ሌላ እጨምራለሁ እናንተ ብቻ
ብሉ ሲል ሮዛ ለሷ ማዳላት ጀመርክ አይደል አለች
ሮዛ እኮ ብልጥ ናት ልጁ ለኔ ሊዩ ስሜት እንዲኖረው ፈልገ ነው እንደዚህ
የሚትለው
ልጁም ታዲያስ እሷ እኮ ሁለም ከኔ ጋር አብራ የምትኖር የቅርብ ሰው ናት እናንተ
ደግሞ የሩቅ ሰዎች ታዲያ ለሷ በማዳለቴ ላይ ምን ስህተት አለዉ አላቸው
ለምን እንደሆነ እንጃ በዚህ ንግግሩ ውስጤን በጣም ደስ አለኝ
ሄለን እናንተ በቃችሁ የልጁን የወር ቀለቡን በአንድ ቀን ጨረሰችው እኮ ስትል
ከአፌ እንዴት እንደወጣ አላውቅም ምን ችግር አለዉ የሱ ነገር የኔ የኔም ነገር የሱ
አይደል እዚህ ቢያልቅ እዛ እንበላለን አልኩኝ
ሮዛ እና ሄለን በጣም ሳቁብኝ
ልጁም እነሱን ተያቸው አንቺ ትክክል ነሽ አለኝ
በተናገርኩት ነገር ቅስሜ ተሰበረ ከዛም በቃ እናመሰግናለን ብለን ከቤቱ ወጥታን
እኛ ቤት ገባን ከዛ ሮዛ እና ሄለን በተናገርኩት ነገር እየሳቁብኝ አስቸገሩኝ
በዚህ አጋጣሚ ቅድስት መጣች ለሷ የተፈጠረውን ነገር ማንም አልተናገረም
ደብቀን ሳይሆን ሌላ ወሬ ጀመረን ነበረ
አንድ ያህል አብረን ቆየን ከዛም ቅድስት ዛሬ ማታ ናይት ክለብ ሄደን ቅውጥ እናድርገዉ በዛውም በዛሬዋ ምሽት ልጁን እጄ ውስጥ አስገባዋለሁ አለች ሮዛ እና ሄለን ደስ ይላል አሉ
እኔ ግን መሄድ አልፈልግም አልኩኝ
ሄለን አንቺ ልጅ ይሄን ሰሞን ትክክል አይደለሽም ችግርሽ ምንድነው አለች
እኔ ምንም አልሆንኩም አልኩኝ
ቅድስት አቦ በቃ እሷን ትተናት እንሂድ ደስ ካላላት በቃ ትቀመጥ ብለው ከልጁ ጋር
አራቱም ለመሄድ ተነሱ ቅድስት መጥታ ጆሮዬ ላይ እንደውም ዛሬ ልጁን እንዴት
አድርጌ እጄ ውስጥ እንደማስገባዉ አሳይሽ ነበረ ቀረብሽ ብለ ጥለውኝ ሄዱ
እንደ ባለፈው ቅድስት እና ልጁ እንደዛ እየሆኑ ከማየት እዚህ መቀመጥ ይሻላል
አልኩኝ
እንደ ቅድስት plan ከሆነ ዛሬ እንግዲህ ልጁ እዚህ ቤት አይመጣም ማለት ነው
.

ይቀጥላል

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_፯_{7}

እና ቅድስት ልጁን ይዛው ናይት ክለብ ለመዝናናት ሄዱ
እኔ ግን እንደ ባለፈው ልጁ ከቅድስት ጋር እንደዛ እየሆነ ከማየት እዚሁ መቀመጥ
ይሻላል ብዬ አልሄድም አልኩኝ
አይምሮዬ ን ስለእሱ ከማሰብ ማስቆም አልቻልኩም በቃ ዛሬ ልጁ አይመጣም እቤት ገብተሽ ተኚ ሲለኝ
ልቤ ግን እንዴ ለምን አይመጣም እሱ እኮ ጨዋ ነው መቼም እንደዛ አያደርግም
ይላል
ሁለቱንም ማደመጥ አልቻልኩም በሁለት ሀሳብ ሆኜ ጊቢ ውስጥ ቁጭ አልኩኝ
ይመጣ ይሁን ወይስ አይመጣም እያልኩኝ ማሰብ መጠበቅ ጀመርኩ
የሰፈረችን ውሾች በጮሁ ጊዜ መጣ ወይ እያልኩ መደናገጥ ጀመርኩ
ለምንድነው ግን እንደዚህ የምሆነው? አፍቅሬዉ ይሆን ? ነው ወይስ ታምሜ?ለነገሩ
ቅናት እራሱ ትልቅ ህመም አይደል
ግን ለምን በቅድስት መቅናት ጀመርኩ? ልጁን ስለምትወደዉ ነው ወይስ መጥፎ
ጓደኛ ስለሆንኩ? ብቻዬን ቁጭ ብዬ ብዙ ማሰብ ጀመርኩ
በዚህ አጋጣሚ የቤታችን በር ተንኳኳ ዋውውው ልቤ በደስታ ተሞላ ገና ማን
እንደሆነ እንኩዋን አላወኩም ለነገሩ በዚህ ሰአት ከእሱ ሌላ ማን ይመጣል
ከምሽቱ 7 ሰአት እኮ ነው ግን እስከ 7 ሰአት እንዴት መጠበቅ ቻልኩ?
በሩን ከፈትኩ ዛሬ ምንም ስድብ የለም ወይ አለኝ
በእናትህ ዝም ብለህ ግባ አልኩት
በእናትሽ ፈ ስደቢኝ ከዝምታ ይሻላል አለኝ
እቤት ገብተህ ተኛ ሰአቱ በጣም ሄዷል አልኩት
አንቺ ግን እስካሁን ለምን አልተኛሽም አለኝ
ቤቱ በጣም ይሞቃል ንፋስ ለመቀበል ብዬ ነው በዛ ላይ እኔ ተኛው አልተኛው አንተ
ምን አገባህ አልኩት
እንደዚህ አይባልም ደግሞ ምንድነው ዛሬ ንዴት ንዴት አለሽ እኔ እኮ የአንቺ
ጨዋታ ናፍቆኝ ነው እዚህ የመጣሁት እስክ ዛሬ እንኩዋን በሌሊት በጨረቃ መሃል
ቁጭ ብለን እያወራን እንደር በቃ ዛሬ መተኛት አልፈልግም አለኝ
ዛሬ ከልክ በላይ ጠጥተሃል አይደል አልኩት No No የእናቴ አጥንት ይውጋኝ ትንሽ
ነው አለኝ እሺ ቁጭ እላለሁ ግን ስላንተ ሁሉንም ነገር የምትናግረኝ ከሆነ ነው ሌላው ደግሞ ነገ የልደት ቀኔ ስለሆነ አብረን ማሳለፍ የምንችል ከሆነ ነው አልኩት
አዝናለሁ በደስታይሽ ቀን አብሬ መሆን አልችልም አለ
ለምን አልኩት መደሰት አልፈልግም በደስታ ቀንሽ አብሬ መሆን አልችልም አለኝ
ምን እያልከኝ ነው? በዚህ ምድር ላይ መሰደት የማይፈልግ ሰውም አለ እንዴ? ቆይ
ለምን መደሰት አትፈልግም አልኩት
ሰዎች ግን ለምንድነው የሰውን ታሪክ መጠየቅ የሚወዱት የአንድ ሰው ታሪክ
ለሌላ ሰው ምን ያዳርገል በቃ እኔ መደሰት አልፈልግም አልኩኝ አይደል ስለኝ
በቃ እንደውም ግባና ተኛ ምክንያቱም ሰላንተ ምንም ነገር መናገር አትፈልግም
ስለዚህ እዚህ መቀመጡ ምን ትርጉም የለውም አልኩት
እኔ እኮ እንደዚህ ማለቴ አይደለም አይጠቅምሽም ብዬ ነበረ
የግድ ማወቅ አለብኝ ከልሽ ግን እናግርሻለሁ እኔ ደስታን ማፍራት የጀመርኩት
በህይወቴ ደስታኛ በሆንኩባቸው ቀኖች የሚወዳቸውን ሰዎች ስለጣሁ ነው አለኝ
ይቅርታ በጣም አዝናለሁ ግን እንዴት አልኩት
አሁን ወደ አምስት አመት ተጠግተዋል የዩንቨርስቲ ትምህርቴን ጨርሼ በጥሩ
ውጤት ተመርቄ ከእናቴ እና አባቴ ጋር ወደ ቤት እየተመለሰን እናቴንም አባቴንም
በአንዴ በመኪና አደጋ አጣሁ
ከዛም ህይወቴ ሁሉ በዶ ሆነ መኖር ሁሉ አስጣለኝ
ከሁለት አመት በሓላ ከአንዲት ልጅ ጋር የፍቅር ህይወት ጀመርኩ በጣም ጥሩ
ልጅ ናት ከልቤ እወዳት ነበረ ምን ያዳርገል በልደቷ ቀን የእናቷን ሞት ሰምተ
እሷም በድንገጤ ወድቃች እርጉዝ ስለነበረች መድወዲያውኑ ሞታች
ታዲያ ለኔ ደስታ ጠላቴ አይደል?
እኔ አሁን መደሰት የለብኝ ሰው ነኝ?
ስላኝ በጣም አዘንኩኝ
ይቅርታ በጣም መጥፎ አጋጣሚዎች ናቸው
ግን እኮ ይሄ አጋጣሚ ነው እንጅ ደስታ ላንተ ጠላትህ ስለሆነ አይደለም..
.
ይቀጥላል

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_፰_{8}

#ታዲያ ደስታ ለኔ ጠላቴ አይደለም ሲለኝ
በጣም መጥፎ አጋጣሚዎች ናቸው
ይቅርታ ግን ይሄ አጋጣሚ ነው እንጅ ደስታ ላንተ ጠላት ስለሆነ አይደለም
አንድአንድ ጊዜ ነገሮች እንደዚህ ተመሳስለው ይመጣሉ ስለዚህ አጋጣሚ ላይ ለሆነ
ነገሮች ሌላ ስም እየሰጠን ማሸበር መፍራት መጨነቅ የለብንም የምትወዳቸዉን
ሰዎች የወሰደ ሞት ነው እንጅ ደስታ በፍጹም ጠላትህ ሊሆን አይችልም
ህይወት ሁልጊዜም አዲስ ናት
አውቃለሁ ትላንትን መርሳት መጥፋት ወይንም ወደኋላ ተመልሶ መቀየር
መስተካከል አይቻልም ነገር ግን ትላንትን በፀጋ ተቀብለኋው የለ ? ,ያለ እግዚአብሔር
ፍቀድ ምንም ነገር አይሆንም ከትላንቱ ስህተት ትምህርት ወስደን ዛሬን
በደስታ መኖር የተሻለ ነው
ምናልባት ትላንት በአጋጣሚ ምክንያት አጣሁ የምትለውን ደስታ ዛሬ አጋጣሚ
መልሶ በሌላ ነገር ሊሰጥህ ይችላል
ህይወት ብዙ መንገድ አላት አንዱ ቢጨልም በሌላ መንገድ መሄድ ትችላለህ
ደስታም እንደዚሁ ናት በአንድ በኩል ማግኘት ባትችል እንኩዋን በሌላ ነገር
መልሰህ ታገኘዋለህ ዋናው ነገር አንተ በሁኔታዎች ላይ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ፍቀድ
እንደሚሆን ማወቁ ነው አልኩት
ምናልባት እንቺ ትክክል ልትሆኚ ትችያለሽ በእኔ ቦታ ሆነሽ እንደዚህ ማሳብ ግን
በጣም ከበድ ነው አለኝ
አውቃለሁ ህመምን ክብደት ስቀይ ከባለቤቱ በስተቀር ማንም ሊያውቅ አይችልም
ነገር ግን የህመም ማስታገሻ ህመም እራሱ ሳይሆን መድኃኒት ነው
ላንተም ለጉዳትህ መፍትሔ ጉዳት እራሱ ሳይሆን ደስታ ነው ስለዚህ ደስተኛ
ለመሆን ሞክር አልኩት
ስለ ምክሩ አመሰግናለሁ ሲለኝ
ምንም አይደለም ግን ነገ አብረን ነን አይደል አልኩት
ይቅርታ አልችልም አለኝ
ነገርኩ ነገ ልደቴ ነው ስለዚህ መምጣት አለብህ ካልመጣህ ደስተኛ ሆኜ መክበር
እንደማልችል እወቅ ብዬ ጥዬ ቤት ገባሁ
እቤት ገብቼ ስለ ልጁ ማሰብ ጀመርኩ በእውነት በጣም አሳዛናኝ ለካ ከሁሉም
ሰው ድርጊቶቹ በስተጀርባ የራሱ የሆነ ምክንያት አለ
ሌሊቱን በሙሉ የለ እንቅልፍ አደርኩ ጥዋት ላይ እንቅልፍ ወሰደኝ እስከ ቀኑ አራት
ተኛሁ እና ቅድስት ልጀቴን ለመክበር ኬክ መጠጥ ምናምን ይዘው እንቅልፍ ላይ
እያለሁ መጡ
አንቺ በዛሬው ቀን እስከ አራት ሰአት መተኛት ምን የሚሉት ነው አሉና እየሳቁ ውሃ
አምጥተው ደፍብኝ ጥሩ feeling ላይ አይደለሁም ግን የነሱን ስሜት ለመጠበቅ
ብዬ እኔም ደስተኛ ለመምሰል ሞከርኩ
ሰባት ሰአት አከባቢ ቤቱን ሞቅ ማድረግ ጀመረን ከእኔና ሄለን በተጨማሪ ሌላ
የትምህርት ቤት ልጆችም ልደቴን ለመክበር መምጣት ጀመሩ
ልደቴን ለማክበር ብዙ ሰዎች እየመጡ ቢሆንም አንድ የሚ
ምጠብቀው ሰው ግን
እስካሁንም አልመጣም
የልደት ኬክ እንድቆረስ ሁሉም እየጠበቁኝ ነው ልቤ ግን አሁንም ተስፍ
አልቆረጥኩም ግን ጓደኞቼ እየጠበቁኝ ስለሆነ የግድ ኬኩን መቁረስ ነበረብኝ
በጣም ክፍት ብሎኛል ልጁ አለመምጣቱ ለኔ ምንም አይነት ስሜት አለመኖሩን እኔን እንደማይወደኝ መሳያ ነው አልኩኝ የራሱ ጉዳይ ብዬ ኬኩን ለመቁረስ ስል ልጁ ስጦታ ይዞ ቤት ገባ
ዋውውውው ልቤ በደስታ ተሞላ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ከራሱ ደስታ
ይልቅ ለኔ ደስታ ብሎ መምጣቱ ይበልጥ ደስተኛ አደረገኝ እንደዛሬ ደስተኛ ሆኜ ልደቴን አክብሬ አላውቅም
ኬኩን ተቆረሰ ሁሉም ሰው መጫወት መደሰት መቀለድ ጀመረ
ከፍቅኛቸው ጋር የመጡት አብረው መደነስ ጀመሩ ሌሎችም ለሁለት ሆነው መደነስ
መጫወት ጀመሩ
ቅድስት ልጁን ይዛ አንስታ መስደነስ ጀመረች
ጥሩ ሙድ ላይ የነበርኩ ልጅ እንደገና በቅናት እርር ድብን አልኩኝ
ቅድስትን በጥሩ አይን እያየኋት አይደለም በዚህ አጋጣሚ ሮዛ ቅድስት ወደ ወጪ
አወጣች ልጁ መጣና እጄን ይዛው አስነሳ
እኔ እኮ መደነስ አልችልም አልኩት
ችግር የለም እኔ አስለምድሻለሁ ብሎ አብረን መደነስ ጀመረን ልቤ ከደስታ
ብዛት የተነሣ ቀለጠ
ቅድስት እቤት ስትገባ ከልጁ ጋር አብረን እየደነሰን ነበረ እሷም ቁጭ ብለ
በተራዋ ማየት ጀመረች
እኔ በልቤ እስክ የኔን ህመም በኔ ቦታ ሆናሽ በተራ ታመሚ ብዬ የበለጠ ከልጁ ጋር
መተሻሸት ጀመርኩ
.
.
ይቀጥላል

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_፱{9}


#ቅድስት ቤት ስትገባ ከልጁ ጋር አብረን እየደነሰን ነበረ እሷም በተራዋ እንደኔ ቁጭ ብላ እኛን ማየት ጀመረች
እኔም በልቤ አንቺም በኔ ቦታ ሆናሽ የኔን ህመም ታመሚ ብዬ ከልጁ ጋር
የበለጠ መተሻሸት ጀመርኩ በቅድስት አይን ላይ የቅናት መንፈስ ይታይበታል
እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም በዛ ላይ ቅድስት ወንዶችን አብረው
ለመተኛት ብቻ ነው እንጅ ለፍቅር አትፈልግም ስለዚህ ስለ ስሜቷ ብዙም
አለሰብኩም መቼም ከኔ በላይ አትጎዳም ብዬ ዝም አልኩኝ
ግን የሚወዱት ሰው የሌላ ሆኖ ማየት በጣም ከባድ ነው
በዚህ አለም ላይ ብዙ ነገሮችን ለሌላ ሰው አሰልፎ መስጠት ይቻላል የሚወዱትን
ሰው ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠት ግን ከባድ ብቻ ሳይሆን የማይቻል ነገርም ነው
በእኔ እና በጓደኞቼ መካከል ብዙ ልዩነት መኖሩን ገና አሁን ነው እየተረዳሁ
የመጣውት እኔና ጓደኞቼ የተለያየ ባህርይ ያለን አንዱ የአንዱን እቅድ ችግር
ህመም መረዳት የማይችል በደስታ ብቻ አብረን የምንኖር ጓደኛሞች ነን
ታዲያ እንደዚህ አይነት ጓደኝነት በጣም መጥፎ አይደለም? ነው እንጅ
ጓደኝነት ማለት ለካ አንዱ የአንዱን ችግር መቀበል አንዱ ለአንዱ መስዋዕት መሆን
አንዱ ለአንዱ ማሰብ ምንም አይነት ምስጢር አለመደባበቅ ነው
እኔ መጀመሪያ ስሜቴን ለቅድስት ተናግሬ ቢሆን ምናልባት ለልጁ ያላት አመለካከት
ሌላ ይሆን ነበረ አሁን ግን እኔም ለሷ ጠላት እሷም ለኔ ጠላት ለመሆን ተቃርባናል
በዚህ መልኩ የልደት ቀኔ አለፈ በጣም ደስተኛ የሆንኩበት ቀንም ነበረ ነገር ግን
አሁንም ልቤ ውስጥ ብዙ አይነት ጥያቄዎች አሉ
አንዱ እንዳፈቀርኩት ለልጁ መናገር አለብኝ ነው ወይስ ምናልባት ተናግሬ ፍጽሞ
ከሚርቀኝ መታገስ አለብኝ የሚል ነው
ሌላው ደግሞ ለቅድስት ልጁን እንደምወደው መናገር አለብኝ ወይስ በሂደት
ሁሉንም ነገር እራሷ ትወቅ የሚሉት ናቸው
አያችሁ የእኛ የብዙ ሰዎች ችግር ይሄ ነው እኔ አሁን ስሜቴን መደበቅ ምንም
ትርጉም የለውም እንደውም ልጁ ሌላ ህይወት እንዲጀምር በር መክፈት እኮ ነው
ስለዚህ ስሜቴን መንገር እንደለብኝ ተረዳሁ
የውስጤን ለመናገር ወሰንኩኝ
ሰክሮ ሲመጣ የተለመደው ቦታ አብረን መቀመጣችን አይቀርም ስለዚህ ዛሬ ማታ
እነግረዋለሁ ብዬ ዝም አልኩኝ
ቀን እቤት ውስጥ ብቻዬን ቁጭ ብዬ እያለሁ ቅድስት ለብቻዋ መጣች
እንዴት ነሽ አልኩኝ ደህና ነኝ ስትል
ታዲያ ምነው ዛሬ ለብቻሽ አልኳት
በእናትሽ በጣም ጭንቅ ብሎኛል አለች
ምን ሆነሽ አልኳት
ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም ማታ ለልጁ እንደምወደው ነግሬ እኔ ፍቅረኛ አለኝ
አዝናለሁ አለኝ ብለ አለቀሰች
ምን??
እንዴት?
አንቺ ከመቼ ወዲ ነው ወንዶችን ለፍቅር መቅረብ የጀመርሽው አልኳት
ባክሽ እኔ መጀመሪያውኑ ማፍቀርን ጠልቼ ሳይሆን የምወደዉን ወንድ አጥቼ ነበረ እንደዛ እሆን የነበረው
አሁን ገና ወንድ አገኘሁ ብዬ ደስ ብሎኝ ነበረ አሁን እሱም የሌላ ሁኗል አለችኝ
እባክሽን አንድ ነገር አድርጊልኝ እኔ በቃ አልቻልኩም ማበዴ ነው ስትል
በልቤ ውይይይይይ እኔን ብሎ መፍትሔ ፈላጊ እኔ ለራሴ ማበዴ ነው አልኩና
ይቅርታ ቅድስት በዚህ ጉዳይ መግባት አልፈልግም አልኳት
እንዴ ለምን? ቆይ ጓደኛዬ አይደለሽም እንዴ?
አዎ ነኝ ግን በቃ አልችልም የልጁ ፀባይ በጣም ከባድ ነው ባይሆን አንቺ እራስሽ
ሞክሪ አልኳት
አያችሁ አይደል? ድብቅ መሆኔ ምን አይነት ችግር ውስጥ እንዳስገባኝ
ለማታ የያዝኩት እቅድ አሁኑኑ ተዉኩት
ልቤ ማቅ ለበሰ
አይኖቼ በእምባ ተሞሉ
አይምሮዬ ተረበሸ
ልቤ ከመጠን በላይ ደሙን መርጨት ጀመረ
የእኔ እንደምወደዉ መንገር
በፍጹም አስፈላጊ አይደለም ተስፍ የሌላት ሴት ሆንኩኝ
ማታ አከባቢ ልጁ እንደለመደው ሰክሮ መጣ
.
ይቀጥላል

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_፲(10)

#ፍጹም ደካማ ተስፍ የሌላት ሰው ሆንኩኝ
ማታ አከባቢ ልጁ ሰክሮ መጣ ጊቢ ውስጥ ቁጭ ብዬ ነበረ ምን እንደሆንኩ
አላውቅም በእሩጨ ሄጄ ተጠመጠምኩበት
በእናትህ ሁለተኛ ናይት ክለብ አትሄድም አይደል ብቻዬን መሆን ፈረሁ እኮ አልኩት
እንዴ ዛሬ ምን ሆናሻል? እዚህ ጊቢ ውስጥ ብዙ ሰዎች አሉ አይደል? በዛ ላይ
እስካዛሬ ብቻሽን እየኖርሽ ለምን እንደዚህ አላልሽም አለኝ
ትክክል ነህ ለአይን የሚታዩ ለአይን የቀረቡ ብዙ ሰዎች አሉ
ለልቤ የቀረበ ግን ከአንተ ሌላ ማንም የለም እስካዛሬ ብቻዬን ስለነበርኩ አልፈራም
ነበረ አሁን ግን ሰውን ለምጄ ከሰው ተለይቼ መኖርን ፈረሁ እባክህን እሺ በለኝ
አልኩት
ለኔ እኮ መጠጥን በአንዴ መቆም በጣም ከባድ ነው ስለዚህ አልችልም አለኝ
እኔ መች መጠጡን አቁም አልኩህ እዚህ አምጥተን አብረን መጠጣት እንችላለን
አልኩት
አንቺ ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው መጠጥ መጠጣት የጀመርሽው ብሎ ሳቀ
ምን ችግር አለ አሁን እጀምራለሁ አንተም ብትሆን እናትህ ሆድ ውስጥ
አልጀመርክም አይደል አልኩት
በይ በይ ገብታሽ ተኚ ዛሬ እራሱ ሰክረሻል ብለው አቅፎ ቤት አስገብቶኝ ጉንጬን
ስሞ እሱም ወደቤቱ ሄደ
ደስታ የቀላቀለ እምባ ውስጥ ሆኜ በዝምታ ውስጥ ሆኜ ልቤ ብቻ አያወራ አደርኩ
በሁለተኛ ቀን እኔና ሮዛ እቤት ውስጥ ቁጭ ብለን እያለ ቅድስት አይኖቿ በእምባ
ተሞልቶው መጣች
ቅድስት ምን ሆናሻል አልኳት ወይኔ ሶስና ጉድ ሆንኩኝ ብለ መጥታ
ተጠመጠመችብኝ
እኔም ሮዛም ቆይ እሺ ምንድነው የሆንሽው ብለን ጠየቅናት
ወይኔ ጉድ ሆንኩኝ ዛሬ ሃኪም ቤት ሄጄ የሁለት ወር እርጉዝ ነሽ ተባልኩኝ ብለ
አለቀሰች
እሺ ከማን ነው አልናት
እኔ ምን አውቄ ከብዙ ወንዶች ጋር ወጥቼ ነበረ አለች
ሮዛ እኔ መጀመሪያውኑ ይሄ እንደሚመጣ ነገሬሽ ነበረ
መጀመሪያም አንቺ በህይወትሽ እየተጫወትሽ ነበረ እንጅ ትክክለኛ ደስታ
እያጣጣምሽ አልነበረም አሁን ማልቀሱ ምንም ትርጉም የለውም አለች
እኔ እስኪ አንቺ ዝም በይ በቃ አንዴ ሆነ አይደል አሁን መውቀስ ምን የሚሉት ነው
አልኳት
የሷስ አሁን ማልቀስ ምን የሚሉት ነው? መጀመሪያ ምክር ስንሰጥ እምቢ ብለሽ
አልነበረ በሉ ደስ እንደላችሁ ሁኑ እኔ ማስመሰል አልወድም ብለ ጥለ ሄደች
ሰሞኑን ብዙ ነገሮች እየተቀየሩ ነው ሄለንም አንድ ወዛደር አፍቅራ ችግር ውስጥ
ናት
አይይይይ ፍቅር ስንቱ ላይ ትስቅ የነበረች ወንዶች ሁሉ ውሻ ናቸው እኔ ለወንድ
መቼም እጅ አልሰጥም እያለች የነበረች የሰፈራችን ቆንጅዬ ልጅ የሰፍረችን ጉረኛ
ልጅ ወዛደር አፍቅራ ማበዴ ነው ስትል ፍቅር ምን ያህል ሃያል እንደሆነ ፍቅር ላይ
ምን ያህል ጉልበት እንዳለ ለማወቅ ከበቂ በላይ ማስረጃ ነው
ተመስገን የኔዉም ናይት ክለብ መሄድ አቁሟል
እቤት ውስጥ ለብቻው እየጠጣ ነው
ናይት ክለብ አለመሄዱ ብቻ ሳይሆን ለኔ ደስታ ብሎ የሚወደውን ነገር ትቶ እቤት
መቀመጡ የበለጠ እንድወደው አደረገኝ ግን አሁንም ስሜቴን ለመናገር አቅም
አላገኘሁም
ቅድስት ልጇን ለመስወረድ እየሞከረች ነው ሮዛ ግን ይሄን በፍጹም ማደረግ
የለብሽም ሌላ ችግር ውስጥ ትገቢያሽ እስከዛሬ እኔ የምለውን አንድም ነገር
አድርገሽ አታውቅም እስኪ ይሄን ብቻ እሺ በይ እያለች ነው ቅድስት ግን ፍቃደኛ
አትመስልም
ትላንት የሆነ ቆንጅዬ ልጅ እቤታችን መጥቶ ነበረ
ማነህ ለምን መጣህ ስለው የእኔ ቅድስት ቤት ነው አይደል አለኝ
አይ አይደለሁም ግን ጓደኛዋ ነኝ መልእክት ካለህ ንገረኝ ወይንም የፈለካት
ለቁም ነገር ከሆነ ቤቷን ማሳየት እችላለሁ አልኩት
እሺ ነገ ተመልሼ እመጣለሁ ብሎ ሄዶ ነበረ ግን እስካሁን ለምን አልመጣም ?
ይሁን
ለነገሩ የእራሱ ችግር ነው ቅድስትን የሚፈልግ ወንድ ሁሉ ለራሱ ጥቅም ነው ብዬ
ዝም አልኩኝ
በአጋጣሚ ልጅ መጣ
.
.
.
ይቀጥላል

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ_ክፍል_፲፪(12)

#ለነገሩ ይሄን ሦስት ቀን ልጆችን ፍለጋ አንወጣም ምክንያቱም ፈተና አለብን ለኔ
ግን ምቹ ነው ምክንያቱም ሰካራሙ ቤት ውስጥ ነው
እንደውም ዛሬ የልብ የልቤን ፍርጥ አድርጌ ለመናገር ወስኛለሁ ዛሬ ደግሞ ምን
አይነት trouble ይፍጠር ይሁን?
ምንም ይምጣ ምንም ዛሬ አውነታውን ፍርጥ
ማድረጌ አይቀሬ ነው እንደውም ለድፍረት ከአሁኑ መጠጥ መጠጣት ጀምሬያለሁ
ምን ብዬ እንደምጀምር እያሰብኩ ቤለሁበት ወቅት
ልጁ ከበፊቱ ትንሽ ቆይቶ አንዲት ዉብ የሆናች ሴት ይዞ ሲመጣ
ቆሽቴ ነደደ ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም ቆይ እኔስ አልኩት? እኔ እኮ
እወድሃለሁ ላንተ ብዬ ሰካራም ሆኜ ስጠብቅ አልኩት
ብቻ የለ ምንም ፍራቻ በመጠጣት ስሜት ውስጥ ሆኜ ልቤ ውስጥ ያለውን ነገር
ሁሉንም ተናገርኩ
ጥዋት ላይ ከእንቅልፍ ስናቀ አልጋ ላይ ነኝ
ምን? ማታ ወጪ አልነበረኩም እንዴ? እኮ እንዴት አልጋ ላይ ተገኘሁ? በጣም
ጠጥቼ ስለነበረ የድካም ስሜት አለቅ አለኝ በዛ ላይ ጭንቀቱ ተጨምሮ ጭንቅላቴ
ልፈናዳ ነው
ማስታገሻ እንዲሆን ለምን ጨምሬ አልጣጠም አልኩና እንደገና መጠጣት
ጀመርኩኝ
እንደዛሬ free ሆኜ አላውቅም የእውነት freedom ተሰማኝ በዚህ አጋጣሚ ጓደኞቼ
ለጥናት ብለው እኔጋ መጡ ለኔ ለራሴ Universe ላይ ወጥቼ ስለ Jupiter
ምናምን እያጠናሁ ነው
ሮዛ በጣም እየሳቀች እኔ እኮ መጀመሪያውኑ አውቄ ነበረ ሰካራሙ ልብሽንም
ጨምሮ አሰከራሽ አይደል አይዞሽ ጓደኛዬ የት አባቱ አሁን ሄጄ እናገራለሁ አንቺን
የመሰለች ልጅ እንደዚህ በሱ ፍቅር ስክር ስትል ማየት አልፈልግም አለች
ቅድስት ምን አልሽ ሮዛ? ሶስና ሰካራሙን ልጅ ትወዳለች ማለት ነው አለቻት
አዎ ባክሽ ካልሆነ ታዲያ ምን እንደዚህ ሰካራም አደረጋት ብለ ሳቀች
ቅድስት ሮዛ አንቺ ደግሞ ቀልድና ቁም ነገር እንኩዋን ለይታሽ አታውቂም አይደል
የእውነት ሶስና በጣም ተጎድታለች ማለት እኔ እኮ እስካዛሬ ከልጁ ጋር እንደዛ
ስሆን ለካ እሷ እየተጎዳች ነበረ ማለት ነው ብላ አይዞሽ ሶስ ስለ ሁሉም ነገር
ይቅርታ አለችኝ
ሄለንም አይዞሽ ሶስ እኔም ችዬ እኮ ነው ዝም ያልኩት አለችና እንደውም ለምን
ልጁ ጋር ሄደን እዉነቱን አንነግረዉም አለች
No No አትናገሩ ማታ እኮ ልጁ ሌላ ሴት ይዞ ሲመጣ በቅናት መንፈስ ውስጥ
ሆኜ ሁሉንም ነገር ነገርኩት አልኳት
ሮዛ አሁንም እየሳቀች ነው
ጥርስሽ ይወለቅ አሁን ይሄ ነገር ያስቃል ወይ ብዬ ትራስ ወረወርኩባት
እህህህህ ለዚህ ሰካራም ብለሽ በኔ ላይ ትራስ? እንኩዋንም ሴት ይዞ መጣ
ምናለ ዛሬም ሌላ ሴት ይዞ በመጣ ለነገሩ ወንዶች አንዴ ከጀመሩ በጅምላ ነው
መጨፍጭፍ የሚቀጥሉት ጉድሽ ነው ብላ የበለጠ አቃጠለችኝ
ቅድስት እና ሄለን ባክሽ እሷን ተያት እሷ ከቀልድ ወጪ ሌላ ቁም ነገር የላት
ብለው በሮዛ ላይ ተቆጡ
ሮዛ ለክፋት ብላ ሳይሆን እኔ ከሀሳብ እንድወጣ ፍልጋ ነው ስለዚህ በእሷ ምንም
ቅር አልልም
ዛሬ ጥናት የለም
በወሬ ብቻ ቀኑ አሳለፍን
ዛሬ ቅድስት እና ሮዛ እኛ ቤት ከኔ ጋር ለማደር ወስኖዋል ሄለን አባቷ ስለሚቆጣ
ቤቷ ሄደች
ልጁ ዛሬም ከትላንቷ ልጅ ጋር በፕላስቲክ ብዙ ነገሮችን ይዘዉ መጡ ጭራሽ
ሚስቱ አደረጋት አልኩኝ
ልቤ ተስፍ ቆረጠ
ከአንድ ሰአት በሓላ ወጪ ቁጭ ብለን እያለ ልጁ መጣና ኑ ቡና አንጣጣ አለን
እኔ ለቅድስት እና ሮዛ እናንተ ሂዱ እኔ መሄድ አልፈልግም አልኩኝ
ሮዛ እቦ ባክሽ እንዴ ሕፃን አትሁኝ እሱ እኮ እኛን አይቶ ሳይሆን አንቺን ብሎ
ነው ለብና የጠራው መሄድ አለብሽ አለችኝ
ደስተኛ አይደለሁም ግን ለጓደኞቼ ስሜት ስል አብረን ሄደን
ልጁም እቤት ስንገባ ልጅቷን እሙዬ ብሎ ጠራና ጓደኛቼ ናቸው ተዋወቁ አለ
ለኛም እህቴ ናት ተዋውቁ አለን
አይኔ እንደገና እንዴ ጥዋት ንጋት አበራ
ትሺሺሺ ግን ምን አይነት ችኩል ነኝ?
ደንባረ ነገር ነኝ ለካ እውነት ህጻን ነኝ አልኩኝ
ለነገሩ የወደደ ሰው ምን ቀልብ አለዉ በትንሽ በትልቁ መቅናት ማልቀስ ይወዳል
.
.
.
.
ይቀጥላል
http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ-ክፍል ፲፫(13)


#አይኔ እንደገና እንደ ንጋት ፀሓይ አበራ
ትሺሺሺ ግን ምን አይነት ችኩል ነኝ
ደንባራ ነገር ነኝ ለካ እውነትም ህጻን ነገር ነኝ
ለነገሩ የወደደ ሰው ምን ቀልብ አለዉ በትንሽ በትልቁ መቅናት ማልቀስ ይወዳል
በደስታ ማዕበል ውስጥ ሆኜ ቡናው ወዲያውኑ አለቀ ከሱ ቤት ወጥተን እኛ ቤት
ገባን ቤቱን በጩሆት በአንድ እግሩ አቆምኩት ሮዛ አንቺ ቀስ በይ እንጅ ልጁ እኮ
እወድሻለሁ እንኩዋን አላለም ቆይ እወድሻለሁ ቢልሽ ምን ልትሆኝ ነው አለች
ቅድስት እስኪ አንቺ ዝም በይ ደስ እንዳላት ትሁን ሶስና አንቺ ደግሞ ቀስ በይ
ምንድነው ለሰካራም እንደዚህ መሆን አለችኝ
እንደውም ከዚህ በሓላ ሰካራም የሚል ሰው ከእኔ ጋር ይጣላል ከእሺ አልኳቸው
ጭራሽ ብለው ቤቱን በሳቀ አፈረሱት
እንደምንም ሆኖ የትምህርት ቤት ፈተና ጨረሰን
የህይወት ፈተና ግን አሁንም እንደቀጠለ ነው ጥያቄው እስካሁንም አልተመለሰም
ዛሬ የሄለንን ወዛደር ለመፈለግ ወጥተን ነበረ እንደአጋጣሚ ሆኖ በቀላሉ
አግኝተነዋል አይኔ ያየው ነገር ግን በፍጹም ይሆናል ብዬ ያልጠበኩት ነገር ነው
ይሄ ወዛደር የተባለው ልጅ የሰፈሬ ልጅ ነው እንዲውም ትንሽ መግባባትም አለን
ልጁ ልጥጥ የሀብታም ልጅ ነው እንደውም በቅርቡ ካናዳ ሊሄድ ነው እየተባለ
ነበረ ታዲያ እንዴት ወዛደር ሊሆን ቻለ? በጣም እንቆቅልሽ ነው
ከወዛደሩ ጋር አንድ ላይ ሆነን አንድ ሆቴል ገባን ከዛም ምግብ መብላት ጀመረን
እኔ ልጁ አጠገብ ቁጭ አልኩኝ እኔ ሄለን ጭዋታ ይዘዋል እኔ ልጁ ጋር ጠጋ
አልኩና
አንተ ነህ ወዛደር ተብዬው አልኩት
አዎ እኔ ነኝ ምነው አለኝ
አይ ምንም ትንሽ ገርሞኝ ነው ታዲያ እንዴት ሊሆን ቻለ አልኩት
በቅርቡ ለትምህርት ወደ ካናዳ ሊሄድ ነው ስለዚህ በመልካምነት ላይ የተመሰረተ
አንድ ጥናት ጀምረያለሁ ለዚህ ይረዳኝ ዘንድ ብዬ ነኝ ወዛደር የሆንኩት
ሀብታም ድሃ አልልም ሁሉንም ሰው በነፃ እያገለገልኩ ነው ከዚህ ስራ ብዙ ነገር
እየተማርኩኝ ነው አለኝ
እኔ ደግሞ የጓደኛዬን ልብ ለመስረቅ ብለህ የሆንከው ነገረ መስሎኝ ነበረ አልኩት
ለሷ ብዬ ብሆን ኖሮ በጣም ደስ ይለኝ ነበረ እኔ ግን ቆንጆ ሴቶች ብዙም
አይመቹኝም አለ
ለምን አልኩት
ምክንያቱም ከቆንጆ ሴቶች በስተጀርባ ብዙ ውበታቻውን አምላኪ ወንዶች ይኖራሉ
እኔ ደግሞ እንደዚህ አይነት ነገር አልወድም አንዷን አንዳንቺ አይነት ፉንጋ አግብቼ
በደስታ መኖር ነው የምፈልገው ብሎ ሳቀ
አንተ እየተሳደብክ እኮ ነው አልኩት
እህህህህ ይሄ አሁን ስድብ ነው እውነትም አሷን እና አንቺን አንድ ላይ የያ ሰው
ከአንድ አፈር ነው የተሰራችሁት ብሎ አያምንም አለኝ
እንደውም ወዛደር እንደልሆንክ የሀብታም ልጅ እንደሆንክ አሁኑኑ እነግራታለሁ
አልኩት
እሺ ይቅርታ በእናትሽ ልቤን ሰትወስድ አትቀርም ስለዚህ ዝም በይ
አለኝና አንቺ ግን ልጅቷ ምን አይነት እንዝላል ናት ብዙ ብር መልሼላት እንኩዋን
አመሰግናለሁ አላለችም ምስጋና ፈልጌ ሳይሆን ነገሩ ገርሞኝ ነው አለኝ
ምናልባት ልቧን ወስደክ ይሆናል መጀመሪያ ሰው ልብ ሲኖረው ነው አይደል ማሰብ
የሚችለው አልኩት
በይ በይ አንቺ ዝም ካሉሽ ብዙ ታወሪለሽ ስለ እኔ ግን ምንም ነገር መናገር
የለብሽም አለኝ
እሺ ምስጢር ጠባቂ ነኝ አልኩት
ከዛም አብረን ተጫወተን ሶስና የልጁን ስልክ ቁጥር ተቀብላ መጣን።
የቅድስትን የልጇን አባትም አገኝተነዉ ነበረ እሱ ግን ነገሩን በቀላሉ አሜን ብሎ
መቀበል አልቻለም
ቅድስትም በግድ የኔ ባል ሁን አልልም ምክንያቱም በዚያን ጊዜ እኔም አንተም
ለስሜት ብለን እንጅ አንተ እኔን አስገድደህ ወይንም በሌላ ነገረ አታለህ ይሄን ነገር
አልፍጸምኩም
የዚያን ቀን እኔ ለስሜት ብቻ ብዬ ሳይሆን አንተን ገና ከመጀመሪያው ወድጄክ ነበረ
ስለዚህ እራሴን ለመቆጣጠር ምንም አቅም አልነበረኝም
አሁንም ምናልባት እኔን በልጅ ለማጥመድ ፈልገሽ ነው ምናምን ብለህ በፍጹም
አታስብ ልጁን እኔ ለብቻዬ ማሳደግ እችላለሁ እንድተውቀው የምፈልገው ነገር ግን
የእውነት ወድጀሀለሁ ልጄም ደግሞ ያለ አባቱ እንዲያድግ አልፈልግም አንተ
አይሆንም የምትል ከሆነ ግን ምርጫው የአንተ ነው ምናልባት አንድ ቀን እውነቱ
ገብቶክ መምጣት የሚትፈልግ ከሆነ ግን እኔ ሁለም የአንተ አፍቃሪ ነኝ ሁሌም
እጠብቃለሁ ከዚህ በፊት እኔ ወንዶችን ለስሜት እንጅ ለፍቅር ቀርቤ አላውቅም
ነበረ ለአንድም ወንድ እንደዚህ ብዬ አላውቅም ነበረ ብለ እያለቀሰች ልትሄድ
ስትል ቅድስት ብሎ ጠራት..
.
ይቀጥላል

http://t.me/USA2A
#ሰካራሙ-ክፍል-፲፬(14)

ትረካዉ ክፍል15 ላይ ያልቃል

#እኔ ወንዶችን ለስሜት እንጅ ለፍቅር ቀርቤ አላውቅም ነበረ ለአንድም ወንድ
እንደዚህ ብዬ አላውቅም ነበረ ብላ እያለቀሰች ልትሄድ ስትል ቅድስት ብሎ
ጠራት ከዛም ግልፅ ሰው መሆንሽ በጣም ተመችቶኛል ከዚህ በሓላ አበረን ነን
አላት ዋውውውውው ቅድስት በጣም ደስ አላት እኔም ብሆን ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም
ልጅ የሚያልህልን ነገር ያለ አባት ማሳደግ በጣም ከባድ ነው
በዛ ላይ የጓደኛዬ ደስታ የኔም ደስታ ነው
ዛሬ ሮዛ እና አማኑኤል አብረው እየሄዱ ነው ምን ተፈጠረ? ከዚህ በፊት እኮ
አማኑኤል ሮዛን ለማግኘት ያልሆነዉ ነገር አልነበረም በመጨረሻም እንደውም
ስልችት ብሎት ነው መሰለኝ ሮዛን መከታተል ትቶ ነበረ ታዲያ ዛሬ እንዴት አንድ
ላይ መሆን ቻሉ?
ሮዛን ለብቻዋ እስካገኛት ድረስ በጣም ቸኩዬ ነበረ
ትምህርት ቤት ውስጥ ሁላችንም አንድ ላይ ሆነን እያለ እኔ ለሮዛ ትላንት
ከአማኑኤል ጋር አየሁሽ ልበል ነው ወይስ ከአይኔ ነው አልኳት
ሄለን እእእእእእእ? ሮዛ ከአማኑኤል ጋር አለችኝ መሆኑ ነው አልኳት
እውነቷን ነው ሮዛ አለቻት?
አዎ ሄለን እውነቷን ነው ብላ መለሰች
ቅድስት እንዴት ሊሆን ቻለ ሮዛ አንቺ እኮ አማኑኤልን አትወጅውም ነበረ ይሄን ያህል
ጊዜ ላንቺ ብሎ ሲንከራታት አንድም ቀን እንኩዋን ዘወር ብለሽ አይተሽዉ አታውቅም
ነበረ ታዲያ ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው አለቻት
ውይይይይ እናንተ እስኪ ዝም በሉ እኔ አማኑኤልን አልወደውም ብዬ ነግሬችሁ
አውቃለሁ? አላውቅም አይደል?
አማኑኤልን እወደው ነበረ እሱ ላይ ግን ብዙ መጥፎ ባህርይዎች ነበሩ እኔን
ለማግኘት ከፈለክ እራስህን ለውጥ ብዬ ነግሬው ነበረ እሱ እራሱ ነው እራሱን
በቶሎ መለወጥ አቅቶት ጊዜ የወሰደው አሁን ካንቺ ምንም ነገር አይበልጥም
ብሎ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድረገው እራሱን ለውጠው መጣ that's all አለች
ዋውውውው ደስ የሚል ነገር ነው አልኩኝ
ግን እኮ በፊትም ቢሆን ፍቅሩን ተቀብለሽ አንቺ እሱን መለውጥ ትችይ ነበረ
አልኳት
ትክክል ነሽ እኔ ግን ይሄን ማድረግ አልፈለኩም ምክንያቱም እኔን የሚወደኝ ከሆነ
ለኔ ብ
ሲል ሁሉንም ነገር ይተዋልና የራስ መተማመን ኑሮት ይመጣል ብዬ አስቤ ነበረ አለች
አሁን ከኔ እና ሄለን በስተቀር ሮዛም ቅድስትም አዲስ ህይወት መኖር ከጀመሩ
ሳምንታት ተቆጠሩ ሄለንም ብትሆን እሷ አታውቅም እንጅ ልጁ ይወዳታል
እንደውም ልጁ እሷን እንደሚወዳት ልነግራት አስቤ ነበረ ልጁ ግን በፍጹም
መንገር እንደሌላብኝ ጥናቱን እስኪጨርስ ድረስ ፍቅሩን በልቡ ደብቆ ከሄለን ጋር
እንደ ንፁህ ጓደኛ ሆነው ማሳለፍ እንደሚፈልግ ነግሮኛል
ስለዚህ እኔ ብቻ ነኝ ተስፍ የሌለኝ
ሰካራሙ ልጅ እንደሆነ እንደምወደው አውቆ እንኩዋን ዝም ብሎዋል ታዲያ ምን
ተስፍ አለኝ?
የሚወዱት ሰው ስሜታችውን ካወቀ በሓላ ዝም ማለት በጣም አይደብርም?
ምን ድብርት ብቻ የእፍረት ስሜት ሁሉ እየተሰማኝ ነው
ትምህርት ቤት ሁሉ መሄድ በጣም አስጣልቶኛል ግን የአባዬ ምኞት በትምህርት
ጥሩ ቦታ እንድደርስ ስለሆነ የሱን ምኞት የሱን ተስፍ ማጨለም አልፈልግም
ፍቅሩ አይምሮዬን ሁሉ ተቆጣጣረ
እንደውም ከዚህ በሓላ እሱን አልፈልግም ቆይ እሱ ማን ሆኖ ነው ዝም ያለኝ
ብዬ አኩርፌ ዝም ለማለት እሞክራለሁ ምን ያዳርጋል ወላወይ ልቤ ወዲያውኑ እሱ
የልብሽ ንጉስ ነው ልብን ከሚገዛው ንጉስ የሚበልጥ ንጉስ ማን አለ ይለኛል
ከዚህ በሓላ በቃ ስለ እሱ ማሰብ አልፈልግም ስለ ራሴ ብቻ ነው ማሰብ
የምፈልገው ብዬ ስለ እራሴ ብቻ ለማሰብ እሞክራለሁ
አይምሮዬ አንቺ እኮ የራስሽ አይደለሽም የሌላ ሰው ነሽ
አንቺ ያለእሱ ባዶ ነሽ አንቺ መኖር የምትችይው እሱ መኖር ሲችል ብቻ ነው ይላል
ዛሬ ቀኑ ቅዳሜ ነው ልጁ እንደበፊቱ መጠጣት አቁሟል
በጊዜ ቤት እየገባ ነው
ሶስና ብሎ ጠራኝና ነገ አብረን መዋል እንችላለን ወይ አለኝ
ደስ ይላኛል አልኩት
ልቤ እውነት ነው ብሎ መቀበል እንኩዋን አልቻለም
እሁድ የቀን ቅዱስ
እሁድ የሰላም ቀን
እሁድ የእረፍት ቀን
እሁድ የደስታ ቀን
ምን ይዛው ሊመጣ ይሁን?
.
.
.
ይቀጥላል

http://t.me/USA2A