Paradise
660 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
አንድ የመጨረሻ ፈታ በሉ

#ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው
#ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል
የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ
#አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል
ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት
#ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ
የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው
#ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ
የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት

#መልካም_አዳር

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
#ውሀ ልማት ደውለክ የለቀቃችሁት #ውሀ እኮ በጣም #የደፈረሰ ነው ስትላቸው

ውይ 😳 የዘጋነው መስሎን ነው አሁን #እንዘጋዋለን


#stay-safe

@USA2A