Paradise
662 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
የአፍጥር ሰዓት ደርሶ ማዘርን እነ መሀመድ ጋር ሄጄ ልመጣ ነው ስላት...

#አንተ_ሆዳም አርፈህ እቤቱን ጠብቅ እነ ጀሚላ ጋ ቡና☕️ ጠጥቼ ልመጣ ብላኝ እርፍ😂
#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome
@USA2A
ገና ኮሮና ሳይመጣ አልኮልና ሳኒታይዘሩን እንደጨረስኩት አሁን የገባኝ ነገርስ

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
#USA_jokes_እዉነታ

አንድ ጊዜ ምናጨሰዉ አንድዋ ሲጋራ ከ 10 እስከ 11 ደቂቃ ከህይወታችን ላይ ትቀንሳለች::
#ማለትም
በቀን 5 ሲጋራ ብናጨስ በየቀኑ 1 ሰአት ከህይወታችን ላይ እየቀነስን ነዉ ማለት ነዉ::
#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
የሚወዳትን ልጅ እየጀነጀንክበት የጠመደህ አስተማሪ ክላስ ውስጥ ጥያቄ ጠይቆህ በደንብ አብራርተህ ስትመልስለት


ጭራሽ ለኔ መልስ 😳😡😡


#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
እረ ሁለተኛ በቴአምር በተአምር ሴቶችን አላምንም
ትላንት ማታ 11 ቤት ሲም ያላት ሴት ምን ብትለኝ

ጥሩ ነው 19 አመቴ ነው🤣🤣

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
አንድ የመጨረሻ ፈታ በሉ

#ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው
#ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል
የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ
#አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል
ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት
#ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ
የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው
#ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ
የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት

#መልካም_አዳር

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
#መቀስ ✂️ ይዘህ ያገኘኸውን ነገር ቁረጥ ቁረጥ አይልህም??😉

#ላይተርስ ♨️ይዘህ እያበራክ አጥፋ አጥፋ አይልክም??😉

#ሪሞት ይዘክ ዝሞ ብለክ አስሬ TV 📺ዉን ቀይር አይልክም

በቃ❗️ #That's_How የመብራት ሀይል ሠራተኞች #Feel ማብሪያና ማጥፊያ ሲያዩ 🤣🤣

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
Dear Period Pains…
Can U Plesase Leave My GirlFriend Alone & Face Me Like A Man 😡 💪

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
ማዘሮን ያለ ወትሮዬ ስንከባከባት ቆይቼ አንድ ፎቶ እንነሳ ስላት...

#ላይክ_አገኛለው_ብለህ እናቴ ልቤ❤️ አንጀቴ ጉበቴ ኩላሊቴ እወድሻለው ብለህ የውሸትህን ልትፖስት ፈልገህ ከሆነ ታናሽ እህትክ ቀድማካለች ብላኝ እርፍ ።😏😝

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
Love 😍 begins with a smile , grows with a kiss 😘 , ends with tear 😢.


#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
Wife : "Why do you go on the balcony when I sing ? Don't you like to hear me ?"

Husband : "It isn't that. I want the neighbors to see that I'm not beating my wife.


#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
#USA_jokes_እዉነታ

70% የሚሆነው የዓለም ህዝብ የመጸዳጃ ወረቀት አይጠቀምም።

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome
#USA_jokes_እዉነታ

በሰውነታችን ውስጥ በ የ አንድ ሰከንድዋ አምስት ሚሊዮን ሴሎች ይሞታሉ። ይህን ፅሁፍ በምታነቡበነት ወቅት እንክዋን ወደ 50 ሚሊዮን ያህል የሚሆኑት ሴሎችዎ ሞተዋል::

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A