Watch "የበዓሉ ድምቀት እና ግርግር ። እጅግ እርካሽ ዋጋ የለው ቬሎ ። እንኳን አደረሳችሁ" on YouTube
https://youtu.be/CTatJzzUWxc
https://youtu.be/CTatJzzUWxc
YouTube
የበዓሉ ድምቀት እና ግርግር ። እጅግ እርካሽ ዋጋ የለው ቬሎ ። እንኳን አደረሳችሁ
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የበዓሉ ድምቀት እና ግርግር ። እጅግ እርካሽ ዋጋ የለው ቬሎ ። እንኳን አደረሳችሁ የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁ...
❗️❗️ሰበር ዜናናናና❗️❗️
✔️የ10ኛ ክፍል ውጤት በመላ ሀገሪቱ ይፋ ሆኗል
👉ውጤታችሁን በየትኛውም አካባቢ በያላቹበት ሆናችሁ ያለምንም Internet መጨናነቅ linkun በመንካት ተመልከቱ
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEZh0QTYoIsKmuxHBQ 👈
✔️የ10ኛ ክፍል ውጤት በመላ ሀገሪቱ ይፋ ሆኗል
👉ውጤታችሁን በየትኛውም አካባቢ በያላቹበት ሆናችሁ ያለምንም Internet መጨናነቅ linkun በመንካት ተመልከቱ
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEZh0QTYoIsKmuxHBQ 👈
17 የምግብ ዘይት ምርት አይነቶች መሠረታዊ ችግር ስላለባቸው ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በአዲስ አበባ እና በሌሎች አካባቢዎች ባደረገው የገበያ ጥናት በ17 የምግብ ዘይት ምርቶች ላይ መሠረታዊ ችግር ስላለባቸው ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ባደረገው የገበያ ጥናት የዘይት ምርቶቹ የሚመረቱበት ቦታና የተመረተበት ሀገር፣ የምርት መለያ ቁጥር፣ የአምራች አድራሻ የሌላቸው፣ የገላጭ ጽሁፍ ችግር ያለባቸው መሆንና ለጤና ጠቀሜታ እንዳለው ተደርጎ የተቀመጡ መሆን፣ የመጠቀሚያ ጊዜና ማብቂያ ቀን የሌላቸው እንደሆኑ አስታውቋል። የሀገሪቱን የደረጃ ምልክት ያልለጠፉና ደረጃውንም የማያሟሉ መሆናቸው በተደረገው ጥናት መረጋገጥ መቻሉን ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አስታውቋል፡፡
እነዚህም የምግብ ዘይት ምርቶች፦ ሉሉ ዘይት፣ አርሲ ዘይት፣ አሃዱ ዘይት፣ ድሬ ንጹህ የምግብ ዘይት፣ አሚን ንጹህ የምግብ ዘይት፣ ሮያል የምግብ ዘይት፣ ዳግም የተጣራ የኑግ ዘይት፣ ጄጃን የምግብ ዘይት፣ ውብ የተጣራ የኑግ ዘይት፣ ለማ የኑግ ዘይት፣ ኑድ ንጹህ የምግብ ዘይት፣ ገበታ የምግብ ዘይት፣ ዘመን ዘይት፣ አጋር ዘይት፣ አናጅ ዘይት፣ ሳባ ዘይት እና ጃሎ ዘይት ናቸው።
የተጠቀሱትን ምረቶች ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው በጥብቅ አሳስቧል።

Watch "አስቴር አወቀ ጉድ አፈላች የተጎዳው በዛ 💔/aster-aweke" on YouTube
https://youtu.be/_OP7iQqNJwo
https://youtu.be/_OP7iQqNJwo
YouTube
አስቴር አወቀ ጉድ አፈላች የተጎዳው በዛ 💔/aster-aweke
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ *ትውስታ*♥ ማዶ ማዶ እያየሁ የቅርቡን እርቄ ምነው እኖራለሁ የሄደን ናፍቄ ያይኖቼ ዳርቻ እምባ እያቀረረ ብዙ ትውስታ አለ እኔ ልብ የቀረ 🎷🎷🎷 የኔ ወዳጅ የኔ ፍቅር ያሳለፍነው እን...
Watch "ይድረስ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ~ግልጽ ደብዳቤ" on YouTube
https://youtu.be/Kbbw89PvR-U
https://youtu.be/Kbbw89PvR-U
YouTube
ይድረስ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ~ግልጽ ደብዳቤ
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ ይድረስ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ~ግልጽ ደብዳቤ (ያሬድ ሹመቴ) ~የፖሊስ አባላት እብሪት-ሞል ህገወጥ አያያዝ ተባብሷል ~"ሳይቃጠል በቅጠል" እንደሚባለው ፤ ...