የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ሥምሪት ሰጪ ድርጅቶች ከሥርዓቱ እንደማይወጡ ማረጋገጫ ሰጠ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የኮድ አንድና የኮድ ሦስት ተሽከርካሪዎች፣ በሚፈቀድላቸው ደረጃና መሥፈርት መሠረት ተመዝገበውና የንግድ ፈቃድ አውጥተው መሥራት እንደሚችሉ አስታወቀ፡፡ የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው በኮድ ሦስት ሲሠሩ የነበሩ ግለሰቦች፣ የንግድ ፈቃድ ማውጣት እንደሚጠበቅባቸውና ወደ ሥርዓት የመግባት ግዴታ እንዳለባቸው አሳስቧል፡፡
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማው የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ሰሎሞን ኪዳኔ (ዶ/ር) ማክሰኞ መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ እንዳደረጉት፣ ከነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ በኮድ አንድ የታክሲ ትራንስፖርት ወይም በኮድ ሦስት የንግድ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰቦችና ድርጅቶች፣ በዚሁ አግባብ መሠረት ተመዝገበውና ፈቃድ አግኝተው መሥራት የሚችሉበት አሠራር ተዘርግቷል፡፡ በዚህ መሠረት የኤሌክትሮኒክስ የታክሲ ሥምሪት (ኢታስ) አገልግሎት አሰጣጥ መመርያ ቁጥር 05/2011 ወጥቶ ተግባራዊ መደረግ እንደጀመረ አስታውቀዋል፡፡
አያይዘውም በኢታስ የሚሠማሩ ድርጅቶችና የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰቦችም ሆኑ ማኅበራት ወይም ድርጅቶች፣ በታክሲ ዘርፍ ወይም በመኪና ኪራይ ወይም በንግድ ዘርፍ መሠማራት ይፈቀድላቸዋል በማለት፣ ከዚህ ቀደም ታግዶ የቆየው የኮድ አንድና የኮድ ሦስት የሰሌዳ ቁጥር ፈቃድ አሠጣጥ ሥርዓት በአዲሱ መመርያ መሠረት እንደሚከናወን ገልጸዋል፡፡ በኮድ አንድ የታክሲ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ የኮድ አንድ ፈቃድ የማውጣትና መኪኖቻቸውን ሰማያዊ በነጭ ቀለም የማስቀባት ግዴታ አለባቸው፡፡ በኮድ ሦስት መሥራት የሚፈልጉም፣ የንግድ ፈቃድ የማውጣት ግዴታ ተቀምጦባቸዋል፡፡ በመሆኑም እንደ ምርጫቸው የታክሲ ወይም የኪራይ ንግድ ዘርፍ ውስጥ ፈቃድ በማውጣት፣ በኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ሥምሪት ኩባንያዎች በኩል ተመዝግበው መሥራት እንደሚችሉ ሰሎሞን (ዶ/ር) አረጋግጠዋል፡፡
መመርያው ነባር የኢታስ ድርጅቶችንም ሆነ አዲስ የሚመጡትን እንደማያግድ፣ ይልቁንም የውድድር ሜዳውን ለሁሉም በእኩል ደረጃ ክፍት እንደሚያደርገው ያብራሩት ሰሎሞን (ዶ/ር)፣ በመሥፈርትነት ከተቀመጡት መጠይቆች መካከል በስልክ ጥሪና በመተግበሪያ አማካይነት ትራንስፖርት ሰጪዎችን ከተጠቃሚው የሚያገናኙ የኢታስ ድርጅቶች፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ሥር በሚገኘው ትራንስፖርት ባለሥልጣን በኩል መመዝገብና ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተዋዋሉት መሠረት የትራንስፖርት ሥምሪት አገልግሎት ለመስጠት ልዩ ፈቃድ ተሰጥቷቸው የሚያገናኟቸው ተሽከርካሪዎች ዝቅተኛውን መሥፈርት ማሟላታቸው ሲረጋገጥ፣ ለሥምሪት የሚጠበቅባቸውን ግዴታዎችና መጠይቆችም ሲያሟሉ ኮድ አንድ ወይም ታክሲ፣ እንዲሁም ኮድ ሦስት የኪራይ ወይም የንግድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት መስጠት እንደሚችሉ አስታውቀዋል፡፡
ይሁን እንጂ በኢታስ ሥርዓት አማካይነት ‹‹የታክሲ አገልግሎት መስጠት የሚችሉት በኮድ አንድ የታክሲ አገልግሎት የተመዘገቡና ፈቃድ ያላቸው ተሽከርካሪዎች ብቻ ናቸው›› በማለት መመርያው ሲያስቀምጥ፣ ይህ ማለት ግን በንግድ ሥራ ዘርፍ ፈቃድ አግኝተው በኮድ ሦስት የተመዘገቡትም በንግድ አሠራር መሠረት ፈቃድ አግኝተውና ተመዝግበው መሥራት እንደሚችሉ ኃላፊው አረጋግጠዋል፡፡
በመሆኑም በኢታስ አገልግሎት ሰጪነት የሚመዘገቡና ውል የሚዋዋሉ ድርጅቶች፣ ለአስተዳደሩ ትራንስፖርት ቢሮ ወይም ለባለሥልጣኑ የኔትወርክ መረጃቸውን የማሳወቅና እስከ አንድ ዓመት የሚቆይ የመረጃ ቋት ሥርዓት የማደራጀትና በተለፈገ ጊዜም ባለሥልጣኑ ለክትትልና ቁጥጥር የሚረዳውን መረጃ ‹‹ሪድ ኦንሊ አክሰስ›› ከኔትወርካቸው ማግኘት የሚችልበት አሠራር እንዲፈጥሩ በመመርያው አስቀምጧል፡፡
እንዲህ ያሉትን መሥፈርቶች ጨምሮ የሚያሠማሯቸው ተሽከርካሪዎችም ዝቅተኛ የሲሊንደር አቅም ወይም የፈረስ ጉልበት ያላቸው፣ ብዛታቸው፣ ዓይነታቸው፣ ቀለማቸውና መሰል ቴክኒካዊ ይዘቶች እንዳሟሉ የሚጠይቁ መረጃዎችን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ከዚህ ባሻገር በኮድ ሁለት ፈቃድ አውጥተው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰቦችና ድርጅቶች ‹‹ሕገወጦች›› ናቸው ያሉት ሰሎሞን (ዶ/ር)፣ በፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ሕግ መሠረት የሰሌዳ ቁጥር አሰጣጥ እንደሚደነግገው፣ የግል አውቶሞቢል ለግል ሥራ ኮድ ሁለት፣ የታክሲ አገልግሎት ለመስጠት ኮድ አንድ፣ እንዲሁም የንግድ ሥራ ለመሥራትም ኮድ ሦስት፣ መፈቀዱን በመጥቀስ፣ በዚህ አግባብ የማይሠሩ አካላት ቅጣት እንደሚጠብቃቸው አስታውቀዋል፡፡
ለሁሉም የሚያገለግል አዲስና አንድ ወጥ ታሪፍ በቅርቡ እንደሚወጣ፣ የመኪኖች የአገልግሎት ዘመን ግን በባለሥልጣኑ እንደማይወሰን ያብራሩት ሰሎሞን (ዶ/ር)፣ ይሁንና የትራንስፖርት ቢሮ የሚያወጣውን ታሪፍ በመተላለፍ ከወጣው ታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ የኢታስ መተግበሪያ አገልግሎ

Watch "ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጦት / save more and win the future" on YouTube
https://youtu.be/FKw_be6AIvU
https://youtu.be/FKw_be6AIvU
YouTube
ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጦት / save more and win the future
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ ...
Watch "በአማካይ በየወሩ 9453 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል" on YouTube
https://youtu.be/AnIdwwgghf4
https://youtu.be/AnIdwwgghf4
YouTube
በአማካይ በየወሩ 9453 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ በአማካይ በየወሩ 9453 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ባለፉት ሁለት አመታት 3 መቶ ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያን ህገወጥ ናችሁ በሚል ከሣኡዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ በሃይል መባ...
Watch "እራቁት መተኛት የሚወድ ማወቅ የለበት አምስት ነገሮች /5 Things to Know If You Like Sleeping Naked" on YouTube
https://youtu.be/3Pq1OVczmoA
https://youtu.be/3Pq1OVczmoA
YouTube
እራቁት መተኛት የሚወድ ማወቅ የለበት አምስት ነገሮች /5 Things to Know If You Like Sleeping Naked
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #sleep እራቁት መተኛት የሚወድ ማወቅ የለበት አምስት ነገሮች /5 Things to Know If You Like Sleeping Naked የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲ...
Watch "ህዝቡን ያራወጠው መስቀል አደባባይ የገባው በሬ የሚገርም ትእይንት" on YouTube
https://youtu.be/B16f7aR4S1M
https://youtu.be/B16f7aR4S1M
YouTube
ህዝቡን ያራወጠው መስቀል አደባባይ የገባው በሬ የሚገርም ትእይንት
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www.amazon.com/shop/ermitheethiopia?ref=ac_inf_hm_vp …

Watch "የከተራ ድባብ ከህዝቡ መአከል ያምራል ዋው ነው /bonfire in Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/SFDcAUCx5DA
https://youtu.be/SFDcAUCx5DA
YouTube
የከተራ ድባብ ከህዝቡ መአከል ያምራል ዋው ነው /bonfire in Ethiopia
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ ...
Watch "ከጭጋግ የፀዳ በዜሮ ወጭ በቤቶ /DIY -- PREVENT FOGGING" on YouTube
https://youtu.be/JyR_6AUGOyo
https://youtu.be/JyR_6AUGOyo
YouTube
ከጭጋግ የፀዳ በዜሮ ወጭ በቤቶ /DIY -- PREVENT FOGGING
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ In this video I have showed the solution for foggy windows to prevent more fogs while driving the car in winter & r...
Watch "ምርጥ የሚሸጥ ቤት በአዲስ አበባ ይህን ሳያዩ ቤት ለመግዛት አይወስኑ" on YouTube
https://youtu.be/QjZdHJHoeZ8
https://youtu.be/QjZdHJHoeZ8
YouTube
ምርጥ የሚሸጥ ቤት በአዲስ አበባ ይህን ሳያዩ ቤት ለመግዛት አይወስኑ
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
ምርጥ የሚሸጥ ቤት በአዲስ አበባ ይህን ሳያዩ ቤት ለመግዛት አይወስኑ
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www.amazon.com/shop/e…

Watch "ዩቲዩብ ላይ ይህን መቸት ከሳታችሁ ቻናላችሁ በፍጽም አያድግም" on YouTube
https://youtu.be/HJRC17AhE7Y
https://youtu.be/HJRC17AhE7Y
YouTube
ዩቲዩብ ላይ ይህን መቸት ከሳታችሁ ቻናላችሁ በፍጽም አያድግም
#ermi #youtoo #youtube @you too YouTube setting you should know about ዩቲዩብ ላይ ይህን መቸት ከሳታችሁ ቻናላችሁ በፍጽም አያድግም ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ https://w...
Watch "ሰውነት በአዲስ አበባ ሲገለጽ......ያመነ ይለወጥ!" on YouTube
https://youtu.be/GA_U3Jm3MjU
https://youtu.be/GA_U3Jm3MjU
YouTube
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Watch "አንድነት ፓርክን አለማየት አይቻልም (ዶ/ር አብይ ይችላል አይገልጸውም ) ክፍል አንድ" on YouTube
https://youtu.be/LNA_bZ_6iMY
https://youtu.be/LNA_bZ_6iMY
YouTube
አንድነት ፓርክን አለማየት አይቻልም (ዶ/ር አብይ ይችላል አይገልጸውም ) ክፍል አንድ
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የአንድነት ፓርክ ውበቱ በውስጡ ያሉ አስተናባሪዎች ትህትና የስራው ውቅረት ውበት ቅንብሩ ስብጥሩ አቀማመጡ ለእይታ ማራኪነቱ የሃሳብ ልቀቱ ቀላል ግን ጥልቅ የሆነ ሥራ ቃል የጥራል ለመ...
Watch "(ክፍል ሁለት ) አቀማመጡ ለእይታ ማራኪነቱ የሃሳብ ልቀቱ ቀላል ግን ጥልቅ የሆነ ሥራ ቃል የጥራል ለመተንተን...unity park" on YouTube
https://youtu.be/VnQvaHe7vaA
https://youtu.be/VnQvaHe7vaA
YouTube
(ክፍል ሁለት ) አቀማመጡ ለእይታ ማራኪነቱ የሃሳብ ልቀቱ ቀላል ግን ጥልቅ የሆነ ሥራ ቃል የጥራል ለመተንተን...unity park
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #አንድነትፓርክ #unity park የአንድነት ፓርክ ውበቱ በውስጡ ያሉ አስተናባሪዎች ትህትና የስራው ውቅረት ውበት ቅንብሩ ስብጥሩ አቀማመጡ ለእይታ ማራኪነቱ የሃሳብ ልቀቱ ቀላል ግን ጥልቅ የሆነ ...
Watch "ትንሿ ኢትዮጵያ በአንድነት ፓርክ የሚገርም ውበት (ክፍል ሦስት )" on YouTube
https://youtu.be/g_xrd_0TCtY
https://youtu.be/g_xrd_0TCtY
YouTube
ትንሿ ኢትዮጵያ በአንድነት ፓርክ የሚገርም ውበት (ክፍል ሦስት )
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #አንድነትፓርክ #ትንሿኢትዮጵያ
የአንድነት ፓርክ ውበቱ በውስጡ ያሉ አስተናባሪዎች ትህትና የስራው ውቅረት ውበት ቅንብሩ ስብጥሩ አቀማመጡ ለእይታ ማራኪነቱ የሃሳብ ልቀቱ ቀላል ግን ጥልቅ የሆነ ሥራ ቃል የጥራል ለመተንተን ...
የአጼዎቹ ጥበብ በጣም ከገረመኝ መብራቱ በዚያ ዘመን የሰሩት ውበቱ ጥንካሬው ይገርማል አሁን በዚህ…

Watch "አንድነት ፓርክ ለመገባት ምን ምን መያዝ እንዲሁም አለመያስ አለብን /" on YouTube
https://youtu.be/f68bF7SFPEw
https://youtu.be/f68bF7SFPEw
YouTube
አንድነት ፓርክ ለመገባት ምን ምን መያዝ እንዲሁም አለመያስ አለብን /