❗️❗️ሰበር ዜናናናና❗️❗️
✔️የ10ኛ ክፍል ውጤት በመላ ሀገሪቱ ይፋ ሆኗል
👉ውጤታችሁን በየትኛውም አካባቢ በያላቹበት ሆናችሁ ያለምንም Internet መጨናነቅ linkun በመንካት ተመልከቱ
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEZh0QTYoIsKmuxHBQ 👈

17 የምግብ ዘይት ምርት አይነቶች መሠረታዊ ችግር ስላለባቸው ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በአዲስ አበባ እና በሌሎች አካባቢዎች ባደረገው የገበያ ጥናት በ17 የምግብ ዘይት ምርቶች ላይ መሠረታዊ ችግር ስላለባቸው ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ባደረገው የገበያ ጥናት የዘይት ምርቶቹ የሚመረቱበት ቦታና የተመረተበት ሀገር፣ የምርት መለያ ቁጥር፣ የአምራች አድራሻ የሌላቸው፣ የገላጭ ጽሁፍ ችግር ያለባቸው መሆንና ለጤና ጠቀሜታ እንዳለው ተደርጎ የተቀመጡ መሆን፣ የመጠቀሚያ ጊዜና ማብቂያ ቀን የሌላቸው እንደሆኑ አስታውቋል። የሀገሪቱን የደረጃ ምልክት ያልለጠፉና ደረጃውንም የማያሟሉ መሆናቸው በተደረገው ጥናት መረጋገጥ መቻሉን ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አስታውቋል፡፡
እነዚህም የምግብ ዘይት ምርቶች፦ ሉሉ ዘይት፣ አርሲ ዘይት፣ አሃዱ ዘይት፣ ድሬ ንጹህ የምግብ ዘይት፣ አሚን ንጹህ የምግብ ዘይት፣ ሮያል የምግብ ዘይት፣ ዳግም የተጣራ የኑግ ዘይት፣ ጄጃን የምግብ ዘይት፣ ውብ የተጣራ የኑግ ዘይት፣ ለማ የኑግ ዘይት፣ ኑድ ንጹህ የምግብ ዘይት፣ ገበታ የምግብ ዘይት፣ ዘመን ዘይት፣ አጋር ዘይት፣ አናጅ ዘይት፣ ሳባ ዘይት እና ጃሎ ዘይት ናቸው።
የተጠቀሱትን ምረቶች ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው በጥብቅ አሳስቧል።

Watch "አስቴር አወቀ ጉድ አፈላች የተጎዳው በዛ 💔/aster-aweke" on YouTube
https://youtu.be/_OP7iQqNJwo
https://youtu.be/_OP7iQqNJwo
YouTube
አስቴር አወቀ ጉድ አፈላች የተጎዳው በዛ 💔/aster-aweke
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ *ትውስታ*♥ ማዶ ማዶ እያየሁ የቅርቡን እርቄ ምነው እኖራለሁ የሄደን ናፍቄ ያይኖቼ ዳርቻ እምባ እያቀረረ ብዙ ትውስታ አለ እኔ ልብ የቀረ 🎷🎷🎷 የኔ ወዳጅ የኔ ፍቅር ያሳለፍነው እን...
Watch "ይድረስ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ~ግልጽ ደብዳቤ" on YouTube
https://youtu.be/Kbbw89PvR-U
https://youtu.be/Kbbw89PvR-U
YouTube
ይድረስ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ~ግልጽ ደብዳቤ
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ ይድረስ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ~ግልጽ ደብዳቤ (ያሬድ ሹመቴ) ~የፖሊስ አባላት እብሪት-ሞል ህገወጥ አያያዝ ተባብሷል ~"ሳይቃጠል በቅጠል" እንደሚባለው ፤ ...
የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ሥምሪት ሰጪ ድርጅቶች ከሥርዓቱ እንደማይወጡ ማረጋገጫ ሰጠ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የኮድ አንድና የኮድ ሦስት ተሽከርካሪዎች፣ በሚፈቀድላቸው ደረጃና መሥፈርት መሠረት ተመዝገበውና የንግድ ፈቃድ አውጥተው መሥራት እንደሚችሉ አስታወቀ፡፡ የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው በኮድ ሦስት ሲሠሩ የነበሩ ግለሰቦች፣ የንግድ ፈቃድ ማውጣት እንደሚጠበቅባቸውና ወደ ሥርዓት የመግባት ግዴታ እንዳለባቸው አሳስቧል፡፡
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማው የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ሰሎሞን ኪዳኔ (ዶ/ር) ማክሰኞ መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ እንዳደረጉት፣ ከነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ በኮድ አንድ የታክሲ ትራንስፖርት ወይም በኮድ ሦስት የንግድ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰቦችና ድርጅቶች፣ በዚሁ አግባብ መሠረት ተመዝገበውና ፈቃድ አግኝተው መሥራት የሚችሉበት አሠራር ተዘርግቷል፡፡ በዚህ መሠረት የኤሌክትሮኒክስ የታክሲ ሥምሪት (ኢታስ) አገልግሎት አሰጣጥ መመርያ ቁጥር 05/2011 ወጥቶ ተግባራዊ መደረግ እንደጀመረ አስታውቀዋል፡፡
አያይዘውም በኢታስ የሚሠማሩ ድርጅቶችና የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰቦችም ሆኑ ማኅበራት ወይም ድርጅቶች፣ በታክሲ ዘርፍ ወይም በመኪና ኪራይ ወይም በንግድ ዘርፍ መሠማራት ይፈቀድላቸዋል በማለት፣ ከዚህ ቀደም ታግዶ የቆየው የኮድ አንድና የኮድ ሦስት የሰሌዳ ቁጥር ፈቃድ አሠጣጥ ሥርዓት በአዲሱ መመርያ መሠረት እንደሚከናወን ገልጸዋል፡፡ በኮድ አንድ የታክሲ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ የኮድ አንድ ፈቃድ የማውጣትና መኪኖቻቸውን ሰማያዊ በነጭ ቀለም የማስቀባት ግዴታ አለባቸው፡፡ በኮድ ሦስት መሥራት የሚፈልጉም፣ የንግድ ፈቃድ የማውጣት ግዴታ ተቀምጦባቸዋል፡፡ በመሆኑም እንደ ምርጫቸው የታክሲ ወይም የኪራይ ንግድ ዘርፍ ውስጥ ፈቃድ በማውጣት፣ በኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ሥምሪት ኩባንያዎች በኩል ተመዝግበው መሥራት እንደሚችሉ ሰሎሞን (ዶ/ር) አረጋግጠዋል፡፡
መመርያው ነባር የኢታስ ድርጅቶችንም ሆነ አዲስ የሚመጡትን እንደማያግድ፣ ይልቁንም የውድድር ሜዳውን ለሁሉም በእኩል ደረጃ ክፍት እንደሚያደርገው ያብራሩት ሰሎሞን (ዶ/ር)፣ በመሥፈርትነት ከተቀመጡት መጠይቆች መካከል በስልክ ጥሪና በመተግበሪያ አማካይነት ትራንስፖርት ሰጪዎችን ከተጠቃሚው የሚያገናኙ የኢታስ ድርጅቶች፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ሥር በሚገኘው ትራንስፖርት ባለሥልጣን በኩል መመዝገብና ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተዋዋሉት መሠረት የትራንስፖርት ሥምሪት አገልግሎት ለመስጠት ልዩ ፈቃድ ተሰጥቷቸው የሚያገናኟቸው ተሽከርካሪዎች ዝቅተኛውን መሥፈርት ማሟላታቸው ሲረጋገጥ፣ ለሥምሪት የሚጠበቅባቸውን ግዴታዎችና መጠይቆችም ሲያሟሉ ኮድ አንድ ወይም ታክሲ፣ እንዲሁም ኮድ ሦስት የኪራይ ወይም የንግድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት መስጠት እንደሚችሉ አስታውቀዋል፡፡
ይሁን እንጂ በኢታስ ሥርዓት አማካይነት ‹‹የታክሲ አገልግሎት መስጠት የሚችሉት በኮድ አንድ የታክሲ አገልግሎት የተመዘገቡና ፈቃድ ያላቸው ተሽከርካሪዎች ብቻ ናቸው›› በማለት መመርያው ሲያስቀምጥ፣ ይህ ማለት ግን በንግድ ሥራ ዘርፍ ፈቃድ አግኝተው በኮድ ሦስት የተመዘገቡትም በንግድ አሠራር መሠረት ፈቃድ አግኝተውና ተመዝግበው መሥራት እንደሚችሉ ኃላፊው አረጋግጠዋል፡፡
በመሆኑም በኢታስ አገልግሎት ሰጪነት የሚመዘገቡና ውል የሚዋዋሉ ድርጅቶች፣ ለአስተዳደሩ ትራንስፖርት ቢሮ ወይም ለባለሥልጣኑ የኔትወርክ መረጃቸውን የማሳወቅና እስከ አንድ ዓመት የሚቆይ የመረጃ ቋት ሥርዓት የማደራጀትና በተለፈገ ጊዜም ባለሥልጣኑ ለክትትልና ቁጥጥር የሚረዳውን መረጃ ‹‹ሪድ ኦንሊ አክሰስ›› ከኔትወርካቸው ማግኘት የሚችልበት አሠራር እንዲፈጥሩ በመመርያው አስቀምጧል፡፡
እንዲህ ያሉትን መሥፈርቶች ጨምሮ የሚያሠማሯቸው ተሽከርካሪዎችም ዝቅተኛ የሲሊንደር አቅም ወይም የፈረስ ጉልበት ያላቸው፣ ብዛታቸው፣ ዓይነታቸው፣ ቀለማቸውና መሰል ቴክኒካዊ ይዘቶች እንዳሟሉ የሚጠይቁ መረጃዎችን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ከዚህ ባሻገር በኮድ ሁለት ፈቃድ አውጥተው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰቦችና ድርጅቶች ‹‹ሕገወጦች›› ናቸው ያሉት ሰሎሞን (ዶ/ር)፣ በፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ሕግ መሠረት የሰሌዳ ቁጥር አሰጣጥ እንደሚደነግገው፣ የግል አውቶሞቢል ለግል ሥራ ኮድ ሁለት፣ የታክሲ አገልግሎት ለመስጠት ኮድ አንድ፣ እንዲሁም የንግድ ሥራ ለመሥራትም ኮድ ሦስት፣ መፈቀዱን በመጥቀስ፣ በዚህ አግባብ የማይሠሩ አካላት ቅጣት እንደሚጠብቃቸው አስታውቀዋል፡፡
ለሁሉም የሚያገለግል አዲስና አንድ ወጥ ታሪፍ በቅርቡ እንደሚወጣ፣ የመኪኖች የአገልግሎት ዘመን ግን በባለሥልጣኑ እንደማይወሰን ያብራሩት ሰሎሞን (ዶ/ር)፣ ይሁንና የትራንስፖርት ቢሮ የሚያወጣውን ታሪፍ በመተላለፍ ከወጣው ታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ የኢታስ መተግበሪያ አገልግሎ

Watch "ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጦት / save more and win the future" on YouTube
https://youtu.be/FKw_be6AIvU
https://youtu.be/FKw_be6AIvU
YouTube
ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጦት / save more and win the future
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ ...
Watch "በአማካይ በየወሩ 9453 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል" on YouTube
https://youtu.be/AnIdwwgghf4
https://youtu.be/AnIdwwgghf4
YouTube
በአማካይ በየወሩ 9453 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ በአማካይ በየወሩ 9453 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ባለፉት ሁለት አመታት 3 መቶ ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያን ህገወጥ ናችሁ በሚል ከሣኡዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ በሃይል መባ...
Watch "እራቁት መተኛት የሚወድ ማወቅ የለበት አምስት ነገሮች /5 Things to Know If You Like Sleeping Naked" on YouTube
https://youtu.be/3Pq1OVczmoA
https://youtu.be/3Pq1OVczmoA
YouTube
እራቁት መተኛት የሚወድ ማወቅ የለበት አምስት ነገሮች /5 Things to Know If You Like Sleeping Naked
#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #sleep እራቁት መተኛት የሚወድ ማወቅ የለበት አምስት ነገሮች /5 Things to Know If You Like Sleeping Naked የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲ...