Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
2023-03-10 12_05_26.pdf
1.1 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_07_50.pdf
6.8 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_08_36.pdf
1.6 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_10_41.pdf
1.3 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_12_20.pdf
1.7 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_14_23.pdf
889.2 KB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 30  ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
🥰1👏1
2023-03-10 12_16_55.pdf
1.5 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 30 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_20_22.pdf
5.2 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
👍1
2023-03-10 12_24_07.pdf
5.8 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
👏2
2023-03-10 12_25_21.pdf
6.5 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_26_09.pdf
1.3 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-10 12_27_33.pdf
1.2 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
👍3
✨ tender

የአ.አ መንገዶች ባለስልጣን ጨረታ አውጥቷል ።

AACRA
👍1
Ethioconp work ኢትዮኮንፒ የኮንስትራክሽን ስራ
@etconpworks ያናግሩን
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች !!
👉ሰራተኛ ማቅረብ ከባለ ሙያ እስከ መሀንዲስ ድረስ
👉ማቴሪያል ማቅረብ
👉በግልም ሆነ በመንግሥት የሚወጡ ጨረታዎች ማሳወቅ
👉የማሽን ኪራይ እና አቅርቦት
✌ ምን ይፈልጋሉ ???? ይደውሉ☎️ 0954454017
2023-03-13 10_42_33 (1).pdf
1.7 MB
🔖የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

📍አዲስ ዘመን መጋቢት 3 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-13 10_44_37 (1).pdf
6.8 MB
🔖የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

📍አዲስ ዘመን መጋቢት 3 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-13 10_46_52 (1).pdf
1.4 MB
🔖የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

📍አዲስ ዘመን መጋቢት 3 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-13 10_52_14.pdf
1.7 MB
⭐️የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

📍አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
❤1
Invitation to Bids

OWEB /NCB/07/2015

1. Oromia Water & Energy Burcau has obtained budget from the Government for the procurement of Qundhi Town Water supply projects civil works Construction & supply and Installation of pipes and fittings and Flectromechanical Equipments

2 Therefore, interested eligible bidders are invited to participate on this hid for the construction of the following lot.

Description of works
WWGC/WWC-1


Categories of Required  in Grade

Qundhi Town water supply civil works Construction & supply and Installation of pipes and fittings and Electromechanical Equipments.

3. Bids accompanied by bid bond of not less than 1% of the bid price in Ethiopian birr in the form of CPO or Bank Guarantee and must be submitted to the above mentioned office.

4. Bidders shall deliver bid documents to Oromia Water and Energy Bureau, 4th floor on or before 03/04, 2023 GC at or before 11:59 AM. Bids shall be opened at 2:00 PM on 03/04, 2023GC on the same date in the presence of the bidders' representatives at the office of the Bureau's hall 4 floor.

5. A complete bid documents in English can be purchased from the above mentioned office upon payment of non-refundable fee ofbirr 600 /Six hundred by submission of a written application to the address indicated below.

6. Bidders should present renewed license, Registration certificate issued from

authorized Ministry, Tax payer certificate, Registration card For VAT & TIN

together & copy of ID card. 7. Oromia Water & Energy Bureau reserves the right to reject Bids partially or fully.

Address:- Oromia National Regional State's President Office Compound Oromia Water & Energy Bureau 4 Floor Room left wing PO.Box 8630

Tel. 0115509622, Fax. 0115517756

Bole, Flamingo, In front of Tomy TowerFinfinne /Addis Ababa anned with Oromia Water & Energy Bureau

@Etconpwork
👉ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

🚧ግልጽ ጨረታ ቁጥር 003/2015
ዓ.ም የቢሮ የጉጉማ ጉድ ማሌ ትሪቡን ቀሪ ግንባታ ግዥ

🚧ሲዳማ ብ/ክ/መ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ በ2015 በጀት አመት በመልጋ ወረዳ ሊያሰራ ላቀደው የጉጉማ ጉዱማሌ ትሪቡን ቀን ግንባታ ስራ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ፡-

1. á‹°áˆ¨áŒƒá‰¸á‹ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ የሆነ የስራ ተጫራች 2015 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ሳያድሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN.NO) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ወይም አግባብነትካለው መንግስት ተቋም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ፤ አቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን አለበት ፡፡
2. áŠ áˆľáˆáˆ‹áŒŠá‹áŠ• የግንባታ ማቴሪያሎች የስራ መሳሪያዎች እና ሌሎች ሀብቶችን በግላቸው አቅርበው ግንባታውን መስራት እና ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡
3. á‰ áˆ˛á‹łáˆ› ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ፕሮጀክቶችን ሰርተው ለማስረከብ ከአሰሪ እና ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብተው በስራ ወቅት ከአሰሪ መስሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መስሪያ ቤት ማንኛውንም ዓይነትየስራ አፈጻጸም ማስጠንቀቁያ የተሰጣቸው የስራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነዱን መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም ፡፡
4. á‰ áˆ˛á‹łáˆ› ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋና ውል ስምምነት ገብተው ሶስት እና ከዚያ በላይ ሾል ጀምሮ ያላጠናቀቁ (ያልጨረሱ) ተቋራጮች ጨረታ ሰነዱን መግዛትም ሆን መወዳደር አይችሉም ፡፡
5. á‹¨áˆľáˆŤ ተቋራጮች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት ወይንም ቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና (ኦርጂናል) ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፡፡ ይህ ተጣርቶ ኮፒው ከዋናውጋር ተመሳክሮ ትክክለኛ ካልሆነ ተቋራጩ ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
6. የጨረታ ማስከበሪያ(Bid security)ብር 100.000.00 ( አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ወይም የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
7. á‹¨áˆĽáˆŤ ተቋራጭ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ህጋዊ ፈቃዳቸው እና ተ.ዕ.ተ (VAT) የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ዶክሜንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አናስቶለ21 (ሃያ አንድ ) ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ/ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት  ባህል ፤ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ግዢ /ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመክፈልሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
8. á‹¨áˆľáˆŤ ተቋራጮች ከጨረታ መዝጊያ ቀን በፊት የግንባታ ሳይት በራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አለባቸው ፡፡
9. የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (Bid security)፤ ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጂናል) እና ሁለት ኮፒዎች እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና (ኦርጂናል) እና ሁለት ኮፒዎች ሰነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተብ በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ግዥ /ፋ/ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያው ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት ፡፡
10. áŒ¨áˆ¨á‰łá‹ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል ፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያግደውም ፡፡
11. አሰሪው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. áŠ áˆ¸áŠ“áŠá‹ ተጫራች በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሰረት በቅድመ ክፍያ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
13. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸ ቦታ እና ሰዓት ይሆናል፡፡

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ባህል ቲሪዝንና ስፖርት ቢሮ

@ETCONpWORK
👍2