👉ተቋራጮችና የተቋራጭ አማካሪዎች ምዘና እና ደረጃ ይወጣላቸዋል ተባለ
💫ከተያዘዉ ዓመት ጀምሮ ዉጤታማና ተወዳዳሪ የሆኑ ተቋራጮችና አማካሪዎች እንዲሁም የመንግስት ፕሮጀክቶች ባለቤቶችን ለመለየት እንዲቻል ምዘናና ደረጃ ይወጣላቸዋል ተብሏል፡፡
‹‹የሃገር ዉስጥ የግንባታ ኢንደስትሪ ዘርፍ ተፎካካሪነት እና ምዘና ›› በተሰኘ መንገድ ነዉ ተመዝነዉ ደረጃ እንደሚሰጣቸዉ የተገለጸዉ፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚንስቴር ሚንስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ፤የኮንስትራክሽን ዘርፍ የአፈጻጸም ደረጃ ለማሻሻልና የዘርፉን ጤናማነት እንዲሁም ብቃት ያለዉ ተወዳዳሪ የኮንስትራክሺን ኢንደስትሪ እንዲሆን እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ምክርቤትን ጨምሮ የሚመለከታቸዉ የዘርፉ ተዋናዮች በግልም ሆነ ባማህበር ያሉ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸዉን አስተዋጾ እንዲያበረክቱ ሚኒስትሯ ጠይቀዋል፡፡
ዘርፉ ግዙፍ ካፒታል የሚፈልግ፤በሃገርም ሆነ በዉጭ የሚመረቱ ግብዓቶችን የሚጠቀም፤ከፍተኛ የሆነ የሰለጠነ የሰዉ ሃይል የሚያስፈልገዉ፤ቴክኖሎጂዎችን የሚጠቀም እንደመሆኑ መጠን ከፍተኛ ትኩረትን ይፈልጋልም ሲሉም ሚኒስትሯ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡
በዚህም በተቋራጮች እና በተቋራጭ አማካሪዎች ምዘናና ደረጃ እንደሚወጣ እንዲሁም ዉጤቱ ልህዝብ ይገለጻል ያሉት ሚኒስትሯ በሂደቱ ዉጤታማ የሆኑ ባለሙያዎች እዉቅና እና በጨረታ ወቅት የተለየ እድል የሚያገኙበት ሁኔታ ይመቻችላቸዋል ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በሚቀጥሉት ጥቂት አመታትም ቢያንስ ወደ 20 ለሚጠጉ ዉጤታማ የግንባታ ተቋራጮችና አማካሪዎች በየዓመቱ የሚደረገዉን ግምገማና የደረጃ ሊየታን መሰረት በማድረግ በዉጭ ገበያ ላይ ሃገርን ወክለዉ ተወዳዳሪ ሆነዉ እንዲሰሩ ድጋፍ ይደረግላቸዋል ብለዋል፡፡
በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪዉ አጠቃላይ በፕሮጀክቶች አካሄድ ላይ ያለዉን ዉስብስብ ችግር የሚለይ መፍትሄ የሚሰጥ ማእቀፍ ፤‹‹ኢዝ ኦፍ ዱይንግ ቢዝነስ ኢን ኮንስትራክሺን ሴክተር›› ተግባራዊ ይደረጋልም ብለዋል፡፡
አሁን ባለዉ አካሄድ ዘርፉ በአሳሳቢ ደረጃላይ ይገኛል ያሉት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ፤ዘርፉን ለማሻሻል ይደረጉ የነበሩ ጥረቶች በተበታተነ መንገድ በመሆኑ፤የዘርፉ ተዋናዮች ለዘርፉ እድገት የበኩላቸዉን አበርክቶ እንዳያደርጉ ችግር ሆኖ መቆቱን አንስተዋል፡፡
ሆኖም ዘርፉን ለማሳደግ አሁን ለሚደረገዉ ጥረት ዉጤታማነት እነዚህ ስራዎች በፖሊሲ እና ህጋዊ ማእቀፍ ኖሯቸዉ አፈጻተማቸዉ ወጥ እንዲሆን ቀድሞ የነበረዉ አሰራር በአዲስ ተቀይሮ በስራ ላይ እንደሚዉልም አንስተዋል፡፡
በተጨማሪም ከዚህ በፊት ያልነበረ ኮንስትራክሺን ኢንዱስትሪ አዋጂ በስራ ላይ ከሚገኘዉ የህንጻ አዋጅ ጋር ተቀናጂቶ፤ ኢንደስትሪዉንና የዘርፉን ስራዎች ዘመኑን በዋጀ መልኩ በማካተት በአጭር ጊዜ ዉስጥ በስራ ላይ ይዉላል ሲሉም ተናግረዋል፡፡
Via FM 107.8
@etconp

❤12
👉According to the chemical classification of rocks, they are classified as follows
🏷1) Siliceous rocks:
The rocks which contain silica as the main constituent is called as siliceous rocks
Ex: Granite, Gneiss, Trap, Basalt, Sandstone, and Quartzite.
🏷2) Argillaceous rocks:
The rocks which contain clay or alumina as a main constituent is called as argillaceous rocks.
Ex: Slate, Laterite, and Kaolin
🏷3) Calcareous rocks:
The rocks which contain lime or calcium as the main constituent are called calcareous rocks.
Ex: Marble, Limestone, and Dolomite
⭐️Important point:
⏺According to geological classification, rocks are classified as
🚧1) Igneous rocks:
Ex: Granite, Basalt, Trap, and Dolerite
🚧2) Sedimentary rocks:
Ex: Sandstone, Shale, Slate, Limestone, and Laterite
🚧3) Metamorphic rocks:
Ex: Marble, Quartzite, Slate, and Schist

❤13👍5
👉JOB VACANCY
🏷Junior Site Engineer's (For Different Departments)
#ethiopian_engineering_corporation
#Addis_Ababa
💫BSc Degree in Civil Engineering, COTM or in a related field of study
🎲Duties and Responsibilities:
- Ensure that all contract specifications and guidelines are adhered to at all times during the commencement/construction/hand-over periods of the project.
- Ensure that material submittals are issued with the relevant consultants requirements and that the site teams have usable and up to date information. A register must be put in place and maintained at all times.
- Ensure that all Method Statements & Risk Assessments are in line with company HSE/QA-QC procedures. This information must also be recorded on a usable platform. Make sure that all compliance statements, testing and commissioning, spares, warranties and delivery period requirements are upheld at all times.
⏺Quanitity Required: 10
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⚡️Deadline: July 9, 2025
📜Use (Vacancy Code -Building 014/2025)
📩How To Apply: Apply using the provided link below👇
https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

❤8👏2
👉JOB VACANCY
🏷Intern /Graduate Architect or Civil Engineer
#walt_consulting_architects_and_engineers
#Addis_Ababa
🚧Bachelor's Degree in Architectural Engineering, Civil Engineering, or in a related field of study
📜Duties & Responsibilities:
- Assist in developing architectural drawings, models, and presentations using software such as AutoCAD, Revit, SketchUp, or Rhino.
- Prepare conceptual designs and support detailed design development under senior architect supervision
- Participate in design reviews and make corrections or revisions as directed
- Company senior staff on site inspections to understand construction methods and project progress.
- Record observations, take measurements, and assist in preparing site reports
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⚡️Deadline: July 20, 2025
📩How To Apply: Apply using the provided link below, or submit your application and CV along with supporting documents Via email: waltcae2022@gmail.com

❤10😢1
👉የስሚንቶ ፋብሪካዎች የፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ አረምን በሰፊው መጠቀም ከቻሉ የውጭ ምንዛሬ ብክነትን በከፍተኛ ደረጃ ማስቀረት ይቻላል (አቶ ሀርቢ ቡህ)
=======================
💫የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የስሚንቶ ፋብሪካዎች በናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የተጀመረውን የባዮ ማስ አጠቃቀም በስፋት መጠቀም ከቻሉ የውጭ ምንዛሬ እጥረትን በከፍተኛ ደረጃ ማስቀረት እንደ ሚቻል ገለጹ፡፡
በፕሮሶፒስ ጁሊ ፍሎራ አረምን በሀይል አማራጭነት መጠቀምን አስመልክቶ በተካሄደው የልምድ ልውውጥ መድረክ የተሳተፉት አቶ ሀርቢ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከተማዋን የአምራች ኢንዱስትሪ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ታስቦ እየተሰራ እንደሆነና በከተማ አስተዳደሩ ስር ያሉ አምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም 61.8% መድረሱን ተናግረዋል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ከተኪ ምርት አንጻር በከተማ አስተዳደሩ ያሉ ስልሳ ዘጠኝ ፋብሪካዎች ሀገር በቀል ምርቶችን በግብአትነት እየተጠቀሙ እንዳለና ዘጠኝ ፋብሪካዎችም የኤክስፖርት ስራ መጀመራቸውን አስረድተዋል፡፡
ከአጠቃላይ የልማት ዘርፎች የአምራች ኢንዱስትሪው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ከስራ ዕድል ፈጠራ አኳያ ሁለተኛ ደረጃን ይይዛል ያሉት አቶ ሀርቢ በድሬዳዋ ከተማ ለሀያ አራት ሽ ስድስት መቶ ዜጎች የስራ ዕድል መፈጠሩን አብራርተዋል፡፡

❤11👍1
👉JOB VACANCY
💫Dema Construction
📍Location: Addis Ababa, Ethiopia
⏺Dema Construction is currently seeking qualified professionals for the following positions.
⏺We encourage applicants who are experienced, detail-oriented, and committed to high-quality project delivery.
⏺Candidates are strongly encouraged to attach a list of specific projects they have worked on to support their application.
⭐️1. Project Manager
⏺Experience: Minimum 8 years
Key Responsibilities:
•Lead and oversee construction projects from initiation to completion
• Coordinate across departments and ensure timely delivery
• Monitor budgets, schedules, and quality standards
• Communicate with clients and stakeholders
• Provide leadership and mentoring to site teams
⭐️2. Assistant Project Manager
Experience: Minimum 1 year
Key Responsibilities:
• Support the Project Manager in daily operations
• Assist with scheduling, reporting, and coordination
• Follow up on site progress and ensure documentation is maintained
• Help resolve on-site issues and track material usage
⭐️3. Office Engineer
Experience: Minimum 1 year
Key Responsibilities:
• Prepare and verify Bill of Quantities (BOQs) and payment certificates
• Support project documentation, technical reports, and scheduling
• Ensure accurate and timely communication between office and site
• Coordinate with the Engineering and Operations teams
⭐️4. Site Foreman
Experience: Minimum 8 years
Key Responsibilities:
• Supervise on-site construction activities and labor teams
• Ensure execution of work as per drawings and specifications
• Manage day-to-day site issues and material usage
• Monitor safety and quality compliance on-site
General Requirements for All Positions:
• Relevant educational backgroun in Civil Engineering, Construction Management, or related fields
• Strong communication and organizational skills
• Proven work ethic and ability to meet deadlines
• Project-specific experience (please attach project list to your application)
🚧Salary Negotiable – will be discussed during the interview.
📩How to Apply
⏺Interested candidates should submit their CV and a brief cover letter, along with a list of past projects, to: Email: Alazard731@gmail.com
📌 Subject Line: Application for [Job Title] – Dema Construction
⚡️Application Period: June 26, 2025 – July 8, 2025

❤19
👉JOB VACANCY
🏷OFFICE ENGINEER
📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
⚡️ቀነ ገደብ: July 14, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1
📜የሥራ መግለጫ
⏺We are seeking a highly motivated and detail-oriented Office Engineer to join our team on a part-time basis.
⏺This role is an excellent opportunity for a recent graduate or an individual early in their career to gain hands-on experience in construction project management and administration.
🎲Key Responsibilities:
⏺Manage and organize project documentation, including bid submittals, RFIs (Requests for Information), change orders, drawings, specifications, and daily reports.
⏺Ensure all documents are current, properly filed, and accessible.
⏺Assist in the preparation, tracking, and expediting of project update/report submittals to ensure timely approvals.
⏺Coordinate the RFI process, including drafting, tracking, and distributing responses to relevant parties.
⏺Attend project meetings, take minutes, and distribute them to team members.
⏺Support the project team in developing and updating project schedules, tracking progress, and identifying potential delays.
⏺Facilitate clear and timely communication between project stakeholders, including clients, subcontractors, and suppliers.
⏺Regularly visit project sites to observe progress, gather data and other relevant information, and assist field personnel.
🔰Qualifications:
💫Bachelor's degree in Civil Engineering, Hydraulics Engineering, Construction Management, or a related engineering discipline.
⏺0-1 years of experience in a construction-related role
Basic understanding of construction processes, terminology, and project lifecycle.
⏺Proficiency in Microsoft Office Suite (Word, Excel, Outlook).
⏺Familiarity with construction related softwares such as AutoCad is mandatory.
⏺Strong organizational skills and meticulous attention to detail.
⏺Excellent written and verbal communication skills.
⏺Ability to work effectively in a team environment and collaborate with various stakeholders.
⏺Proactive, eager to learn, and able to manage multiple tasks simultaneously.
⏺Strong problem-solving abilities.
📩Qualified and interested candidates should send their updated CV and Cover Letter with this email, Pioneerwaterworks@gmail.com

❤20
👉JOB VACANCY
💫Civil Projects Engineers / COTM
📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
⚡️ቀነ ገደብ: July 11, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 22
📜Responsibility
- Control all site work going on According to Approved Design and specification,
- Prepared Daily Report And Data Collection and subcontract payment submitted for Project Manager
🎲Job Description
⏺we are looking for a Civil Projects Engineer for immediate engagement for a 2 Months contract period with the possibility of extension for longer term at Around Bole Dembel Addis Ababa.
🏷Job Summary
⏺The company is completing its new expansion project around Bole and has an ongoing other project.
🔰Qualifications
· BSc. Degree in Civil Engineering or COTM with at least 2 years of experience in Interior Construction ·
Experience in project management in a contractor side
⚡️Deadline for Application: July,10 2025
⏺Salary: Negotiable
⏺Employment Term –Contract for 2 months with a possible extension
📩How to apply:
⏺If you're interested in this role, email your PDF/Word CV and a brief cover letter to finance@asharachen.com until July 10, 2025
· Please write the Job Title (Civil Projects Engineer) in your email subject line.

❤16👏2
👉JOB VACANCY
⭐️Interior designer/architect
📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
⚡️ቀነ ገደብ: July 4, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1
📜Our company is looking for an architect/ interior designer with the following requirements
A minimum experience of 2 years in the field
⏺A good design skill in architecture and interior design
A great modelling and rendering skills in 3d max, lumion, autocad, archicad and reviet.
Ability to complete tasks on time
📩Please send us your CV and portfolio via @vibe_consultant

Telegram
Vibe
It seems impossible until it is done!
❤6👏2
👉Vacancy announcement
🌟Phison Real Estate
🔰Position:-Senior onstruction Engineer
⚡️Deadline July 7,2025
@etconp
🌟Phison Real Estate
🔰Position:-Senior onstruction Engineer
⚡️Deadline July 7,2025
@etconp
❤11
👉ክፍት የስራ ማስታወቂያ
⭐️የዋተርፕሩፊንግ (የውሃ ፍሳሽ የመከላከል) ስራ
⚡️ቀነ ገደብ: July 14, 2025
📜የሥራ መግለጫ
💫የዋተርፕሩፊንግ (የውሃ ፍሳሽ የመከላከል) ስራ
🔰ድርጅታችን ዩኒቨርሳል ኮንስትራክሽን በልስን ፣ በቀለም፣ በጄሶ ፣ በዋተርፕሩፊንግ ስራ ልምድ ያላቸውን በዋተርፕሩፊንግ (የውሃ ስርገት መከላከል) ስራ ማሰልጠን እና ወደ ስራ ማሰማራት ይፈልጋል፡፡
🎲ተፈላጊ መስፈርቶች
• በተለያዩ የሙያ ዘርፍ በኮንስትራክሽን ውስጥ የሠራች/የሠራና በቂ የሥራ መረጃ ማቅረብ የምትችል/የሚችል
• በኃላፊነት ከሰዎች ጋር ጥሩ በሆነ ሥነምግባር ተግባብቶ መስራት የሚችል/የምትችል እንዲሁም ከስራ ባልደረቦች ጋር በቡድን መስራት የምትችል/የሚችል
• መሠረታዊ የሒሳብ ስሌት ማስላት የምትችል/የሚችል እና የቦታ ስፋት መለካት (area) የምትችል/የሚችል
• ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
አመልካቾች የስራና የትምህርት ማስረጃ እንዲሁም በእጅ የተጻፈ የስራ ማመልከቻ በመያዝ
⏺የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ማመልከት ይችላሉ፡፡
💁♀ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ!!
📍አድራሻ ፣ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 549 ከቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል ገባ ብሎ
📞ስልክ 0116 624520

❤15
👉የስራ ማስታወቂያ
💫TNT ኮንስትራክሽንና ንግድ ስራዎች
በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች በሚከተሉት የስራ ዘርፎች በአስቸኳይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🔹 1. ጀነራል ፎርማን
📌 ብዛት፡ 10
🎯 የሥራ ልምድ፡ ከ10 ዓመት በላይ
🔹 2. ፕሮጀክት ቢሮ መሃንዲስ
📌 ብዛት፡ 10
🎯 የሥራ ልምድ፡ ከ8 ዓመት በላይ
🔹 3. ፕሮጀክት ድጋፍና ክትትል ዋና ክፍል ኃላፊ
📌 ብዛት፡ 5
🎯 የሥራ ልምድ፡ ከ10 ዓመት በላይ
🏢 ዋና መ/ቤት የሰራ ቢሆን ይመረጣል
🔹 4. ፕሮጀክት መሃንዲስ
📌 ብዛት፡ 10
🎯 የሥራ ልምድ፡ ከ8 ዓመት በላይ
🔹 5. ፕሮጀክት ቢሮ መሃንዲስ ኃላፊ
📌 ብዛት፡ 4
🎯 የሥራ ልምድ፡ ከ10 ዓመት በላይ
🔹 6. ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
📌 ብዛት፡ 8
🎯 የሥራ ልምድ፡ ከ15 ዓመት በላይ
📍 የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ ፕሮጀክቶች
📝 ማመልከቻ ቦታ፡ አያት ክብር ደመና አካባቢ ያለው ዋና ቢሮ በአካል በመምጣት
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0923 233 162 (አለማየሁ ቁምላቸው)
⚠️ ማሳሰቢያ፦ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከታወቀ ድርጅት መሆን አለበት።

❤10🙏7
👉በአዲስ አበባ 32ሺህ መንገዶች አዲስ እና ዘመናዊ የአድራሻ መለያ ቁጥር ሊሰጣቸው ነው።
🚧በአዲስ አበባ ስያሜ ያልተሰጣቸው 32ሺህ መንገዶች አዲስ እና ዘመናዊ የአድራሻ መለያ ቁጥር ሊሰጣቸው ነው።
የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የአድራሻ ሥርዓት ዝርጋታ እና አስተዳደር ዳይሬክተር ተመስገን ኃይለዮሃንስ ለኢቢሲ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እንደተናገሩት፤ በከተማዋ የሚታወቁ እና ይፋዊ ስያሜ ያላቸው መንገዶች ቁጥር 133 ብቻ ናቸው።
በከተማዋ 32 ሺህ መንገዶች ምንም አይነት ስያሜ እና ቁጥር ያልተሰጣቸው ሲሆን በአዲስ የአድራሻ ሥርዓት መሰረት ስያሜና መለያ ቁጥር ያገኛሉ።
በተጨማሪም ከመንገዶቹ ጋር ትስስር ላላቸው 1 ሚሊዮን ቤቶች አዳዲስ የቤት ቁጥር ይሰጣቸዋል።
በ2016 የተጀመረውን ዲጂታል የአድራሻ ሥርዓት ትግበራ በቀጣዩ በጀት ዓመት ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ እቅድ ተይዟል።
ዲጅታል የአድራሻ ሥርዓት የቦታዎችን አቅጣጫ፣ ርቀትና የትራፊክ እንቅስቃሴን በቀላሉ ለማወቅ በእጅጉ የሚረዳ ሥርዓት ነው።
እስካሁን 27ሺህ 264 ቤቶች ላይ የቤት ቁጥር የመለጠፍ እና በ133 መንገዶች ላይ ታፔላ የመስቀል ሥራ እየተሰራ ነው።
Via EBC

⭐️Site manager
📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
⚡️ቀነ ገደብ: July 12, 2025
⏺የሚፈለገው ፆታ: Male
📜የሥራ መግለጫ
⏺Position: Site Engineer
⏺Salary: 14,000 per month
⏺Job Type: project time
Supervise construction activities and ensure work is as per drawings & specifications.
⏺Monitor quality control and safety compliance on-site.
⏺Coordinate with contractors, laborers, and project managers.
⏺Prepare daily progress reports and maintain site records.
⏺Assist in resolving technical issues during construction.
Requirements:
❇️Degree in Civil Engineering or related field.
⏺Freshers may apply; prior site experience is a plus.
⏺Basic knowledge of construction practices & materials.
⏺Strong communication and problem-solving skills.
📩How to Apply:-Interested candidates may send their resume/CV to WhatsApp number 0911201754 before
Contact: mukur
Mukur general construction

❤22
👉የእንጦጦ ማርያም - ጉለሌ ዕጽዋት ማዕከል እና የእንጦጦ ማርያም - ጠፈር ምርምር ማዕከል - ኮተቤ መገንጠያ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ ነው
🚧የመንገድ ፕሮጀክቶቹ በዋናነት ከደብረብርሃን መሥመር መጥተው ወደ ጎጃም መስመር የሚጓዙ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባን ሳይነኩ ማለፍ የሚያስችሉ ናቸው።
🏷ፕሮጀክቶቹ በሁለት ምዕራፍ ተከፋፍለው በመገንባት ላይ የሚገኙ ሲኾን፥ በመጀመሪያው ምዕራፍ ከእንጦጦ ማርያም - ጠፈር ምርምር ማዕከል - ኮተቤ መገንጠያ ድረስ በመገንባት ላይ የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት 18.58 ኪ.ሜ ይሸፍናል።
የመንገድ ፕሮጀክቱ አሁን ላይ አጠቃላይ አፈጻጸሙ 67.55 በመቶ ደርሷል። እስከ ኅዳር 2018 ድረስ ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ ይገኛል። መንገዱ የእግረኛ እና የመንገድ አካፋይን ጨምሮ አጠቃላይ 31 ሜትር የጎን ስፋት አለው።
በተመሳሳይ በምዕራፍ ሁለት ከእንጦጦ ማሪያም - ጉለሌ እጽዋት ማዕከል ድረስ የሚዘልቀው የመንገድ ፕሮጀክት አሁን ላይ ከአጠቃላይ የመንገድ ሥራው 55 በመቶው ተጠናቋል።
የመንገድ ግንባታውን በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዓለምገና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የሚያከናውን ሲኾን፣ 4.37 ኪሎሜትር ይሸፍናል።

የመንገድ ግንባታውን ሀገር በቀሉ አሰር ኮንስትራክሽን በ5.4 ቢሊዮን ብር ወጪ እያከናወነ ሲኾን፥ ስታዲያ የምሕንድስና ሥራዎች አማካሪ የማማከር እና የቁጥጥሩን ሥራ በመሥራት ላይ ይገኛል።
የመንገድ ፕሮጀክቱ አሁን ላይ አጠቃላይ አፈጻጸሙ 67.55 በመቶ ደርሷል። እስከ ኅዳር 2018 ድረስ ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ ይገኛል። መንገዱ የእግረኛ እና የመንገድ አካፋይን ጨምሮ አጠቃላይ 31 ሜትር የጎን ስፋት አለው።
በተመሳሳይ በምዕራፍ ሁለት ከእንጦጦ ማሪያም - ጉለሌ እጽዋት ማዕከል ድረስ የሚዘልቀው የመንገድ ፕሮጀክት አሁን ላይ ከአጠቃላይ የመንገድ ሥራው 55 በመቶው ተጠናቋል።
የመንገድ ግንባታውን በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዓለምገና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የሚያከናውን ሲኾን፣ 4.37 ኪሎሜትር ይሸፍናል።
ለፕሮጀክቱ 1.8 ቢሊዮን ብር በፌደራል መንግስት በጀት ተይዞለታል። ኢትዮጵያ ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን፣ ትራንስፖርት ዘርፍ የማማከር እና የቁጥጥር ሥራውን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል።
▪️
@etconp
❤10