Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
549 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫በኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንስፖርት ዘርፍ በመንገድ፣ ድልድይና ማሳለጫ፣ ኤርፊልድ፤ ፖርት፤ ባቡር' ተርሚናልና ተዛማጅ የመሠረተ ልማት ግንባታ መስክዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት በመስጠት የካበተ ልምድ ያለው የመንግስት ልማት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል!

📜የስራ ቅጥር ማስታወቅያው ዛሬ መስከርም 6/2018 ዓ.ም ነው የወጣው!

@etconp
👍2🔥1🤩1
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

🚧አሳምነዉ ተሾመ ኮንስትራክሽን ከዚህ በታች በተገለጹት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

📜ማስታወቂያው የወጣው: ጳጉሜ 2/2017

@etconp
❤3🎉1
👉ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

💫ኢትዮ አምባ ኢንጅነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሚከተሉት የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ስራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

@etconp
❤1🤩1
👉JOB VACANCY

❇️LEO Construction would like to invite competent Candidates for the following position:

🎲POSITION: Senior Quality Control, Compliance and HSE Officer

⏺REQUIRED NO:1

🏷QUALIFICATION:

⭐️BSC/MSC in Civil Engineering and Related Fields

⏺EXPERIENCE: 4 years and above

📍PLACE OF WORK: Addis Ababa

➢ Experience in Construction Companies is mandatory.

➤ Salary: As per the Company Scale

📍ADDRESS: Bole, Atlas; Noh Real Estate; 1st Floor

📞Telephone: +251116395801

@etconp
❤3👍2
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

💫ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሎት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

@etconp
❤2👍1
👉Vacancy announcement

💫4B Trading PLC invite competent applicants for the Above positions.

@etconp
❤4
እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2018 ዓ.ም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!

2018 የሰላም የጤና ያሰብነው ምናሳካበት፣ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት አመት ያርግልን🙏

መልካም አዲስ ዓመት❤

@etcon
❤13😢1
👉ዊ ቢውልድ (የቀድሞ ሳሊኒ ኢምፕሬጊሎ) ስለታላቁ ህዳሴ ግድብ ምን አለ ?

" ፕሮጀክቱ ከሦስት መካከለኛ መጠን ካላቸው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ጋር የሚስተካከል ነው ! "

" ዊ ቢውልድ " በይፋዊ ኤክስ ገጹ ባስተላለፈው አጭር ጹሑፍ " የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከሦስት መካከለኛ መጠን ካላቸው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ጋር የሚስተካከል ነው " ሲል ገልጾታል።

ኩባንያው ፦

" ታላቁ የህዳሴ ግድብ በአፍሪካ ትልቁ እና በዓለም ላይ ካሉ 10 ግዙፍ ግድቦች ተርታ አንዱ ሲሆን ይህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የኃይል ስትራቴጂ ዋነኛ መሠረት ነው።

ፕሮጀክቱ በውስብስብ የግንባታ ጥበብ  የጥቁር አባይን ውሃ በመጠቀም 5,150 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም የፈጠረ ሲሆን ይህም ከሦስት መካከለኛ መጠን ካላቸው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ጋር የሚስተካከል ነው።

ሪከርድ ስለሰበረው ፕሮጀክት ቁጥሮችን ይመልከቱ [ቪዲዮው ከላይ ተያይዟል] " ሲል መልዕክቱን አጋርቷል።

" ዊ ቢውልድ " ማነው ?

ዊቢውልድ (የቀድሞው ሳሊኒ ኢምፕሬጊሎ) እ.ኤ.አ ከ1950ዎቹ ጀምሮ በኢትዮጵያ የውሃ ኃይል እና የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።

ግልገል ጊቤ አንድ፤ ግልገል ጊቤ ሁለት፤ ግልገል ጊቤ ሦስት ፕሮጀክቶችኝ ገንብቷል። የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ግድብ እንዲሁም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በዚሁ ኩባንያ ሥር ግንባታቸው የተከናወነ ነው።

#Ethiopia
#GERD 💪

Via Tikvah Magazine

@etconp
❤12
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤2
👉ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) በተመለከተ የተሻሻለ ውሳኔ ተላልፏል

💫የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) እና ተያያዥ የግንባታ ፈቃድ መመሪያዎችን አስመልክቶ የተሻሻለ ያለውን ውሳኔ አስተላልፏል።

💥አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ህንፃዎች ከይዞታ ወሰን የሚኖራቸው ርቀት (Set Back Regulation) በተመለከተ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም ውሳኔ ማስተላለፋ ይታወቃል።

በመመሪያው ላይ ግልፅ ያልሆኑና በአሰራር ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ የሚፈልጉ ጉዳዮችን በተመለከተ ደግሞ ካቢኔው ሰኔ 10/2016 ዓ.ም ባካሄደው ሶስተኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በመወያየት ማሻሻያ ተደርጎ ወደ ስራ ተገብቶ ነበር።

የተሻሻለው ውሳኔ ማስተለፍ ያስፈለገው የሴትባክ ህግ አፈፃፀም ሂደት ላይ የታዩ ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም በከተማዋ ውስጥ ከግንባታ ፈቃድ ጋር በተያያዘ ከአልሚዎችና ፕላን ፈፃሚ ተቋማት በኩል በተደጋጋሚ የሚቀርቡ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ያስችል ዘንድ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከመመሪያው ላይ ተመልክቷል።

"የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በ5ኛ ዓመት በ1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተወያይቶ እንዲያፀድቅ የቀረበውን ራሱን ችሎ የሚለማ ቦታ ዝቅተኛው ስፋትና የፊት ለፊት ገፅታ ርዝመት ጥናት ካቢኔው ተወያይቶ ያሳለፈውን ውሳኔ ተግባራዊ እንድታደርጉ" ሲል ይገልጻል።

በእዚህም መሰረት ከ 28/12/17 ዓም ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን እና ልማት ቢሮ የከተማዋ ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ፣ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ፣ የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ እንዲሁም  ለሁሉም የክፍለ ከተማ የፕላንና ልማት ጽ/ቤቶች የካቢኔውን ውሳኔ እንዲያስፈጽሙ መመሪያ አውርዷል።

@etconp
❤8