Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.84K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የ1ኛው ዙር የሸገር ከተማ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

💫የሸገር ከተማ አስተዳደር በሦስት ክፍለ ከተሞች ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ 118 የሊዝ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል።

📍 የቦታዎች ስርጭት፦

• ኮዬ ፈጬ፦ 107 ቦታዎች
• ቡራዩ፦ 6 ቦታዎች
• መልካ ኖኖ፦ 5 ቦታዎች

📅 የጨረታ መዝጊያ ቀን፦ ሚያዚያ 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም.

✅ ማሳሰቢያ፦
የቦታዎቹን ዝርዝር መረጃ በInteractive Map (ካርታ) ለማየት እና የጨረታ ሰነዱን በኦንላይን ለመግዛት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦

🔗 የጨረታ ሊንክ፦ https://2mer.cc/shaggar

#ShaggarCity
#LandLease
#Ethiopia
#Tender
#RealEstate

@etconp
❤6