Paradise
657 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
4u by @habeshahacks

#I LOVE you my IDIOT FRIEND!!

#Stay with me 4ever..

#This love,

#Is love,

#The love,

#Best love,

#Way love,

#To love,

#Say love,

#That love,

#I love,

#Am love,

#Really love,

#Lucky love,

#To love,

#Have love,

#You love,

#As love,

#My love,

#Friend love.

Now read it again #without the word #'love'.

Cute right?

Haha...

Send this 2 all Ur Friends... Including the one who send u this

no matter girl 👧 or boys 👦

If u get back

#1= u r lonely,
#3= u r the best person
#6=u r true to all
#9 = u r really lucky....

Ur Heart is ur #Love,

Ur love is ur #Family,

Ur family is ur #Future ,

Ur future is ur #Destiny ,

Ur destiny is ur #Ambition,

Ur ambition is ur #Aspiration ,

Ur aspiration is ur #Motivation,

Ur motivation is ur #Belief

Ur belief is ur #Peace ,

Ur peace is ur #Target,

Ur target is ur #Friends,

Life is no fun without FRIENDS.

#(It's World Best Friends Week)...

Share Zis to all ur good friends.

Even me, if I am one of them.

See how many u get back. If u get more than 3, u are really a lovable person...

I am waiting!!!
Send zis ❤️ to ❤️ anyone ❤️ who ❤️ made ❤️ u ❤️ smile ❤️ somewhere ❤️ sometime ❤️ in ❤️ ur ❤️ life. It ❤️ may ❤️ surprise ❤️ u, ❤️ but❤️check ❤️ out ❤️ how ❤️ many ❤️ come ❤️ back. ❤️ Thanks ❤️ alot ❤️for ❤️ making ❤️ me ❤️ smile! ❤️ Send ❤️ dis ❤️ back ❤️ to ❤️ me, ❤️ if ❤️ I ❤️ ever ❤️ made ❤️ u ❤️smile ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹



For more 👇👇👇👇
@habeshahacks
4u by @USA2A
# _ሞሮ
# _ክፍል_31
ወይ...ኔ ጉዴ እንዴት እምታምር መኪና ነች አለች እህቴ እኔ በደስታ
መኪናዋን ከፍቼ አያታለው አባቴና እናቴ የውጪው በር ላይ ቆመው
እየተሳሳቁ ያዩናል። ለረጅም ሰአት ተደስቼ ሳበቃ መኪናዋን ወደቤት
ካስገባዋት በኃላ አባቴ ባለፋው አመት ብዙ ነገር እንዳሳለፍክ አውቃለው
አንተ ባትነግረኝም ሰምሃል እየነገረችኝ ነበር ሁሉንም ነገር አሁን
እንዳስተካከልክ አምናለው በዛ ላይ እኔን ቢሮ ብዙ ስራ እያገዝከኝ ነበር
ስራ አቃለህልኛል ለዛ ነው ይህንን መኪና የሸለምኩህ ናኦድ! አሁን ትልቅ
ልጅ ነህ በህይወትህ እምታደርጋቸው ማንኛውም ነገሮች አፀፋዊ መልስ
አላቸው በጥሩም ሆነ በመጥፎ ጎን ጎበዝ ልጅ ነህ ሁሉንም ነገር
በማስተዋል አድርግ አለኝ።
ጠዋት አረፋፍጄ ቁርስ ከበላው በኃላ ማታ ያዘጋጀሁትን ሻንጣ አዲሷ
መኪናዬ ውስጥ ከትቼ ቤተሰቦቼን ተሰናብቼ ሄድኩ። የሰምሃል ሰፈር
ሜክሲኮ አከባቢ ስለነበር መኪናዬን እየዘወርኩ ወደ ሜክሲኮ ሽምጥ
ጋለብኩ። እነሰምሃል ሰፈር ስደርስ እንድትወጣ ዳወልኩላት። ትንሽ ቆይታ
ከታላቅ እህቷ ጋር ትልቅ ጥቁር ሻንጣ ተሸክመው ወጡ በስፔኪዬ ወደኃላ
እያየኃቸው ነበር ሻንጣውን እንደያዙ የአባቴን መኪና በአይናቸው መፈለግ
ጀመሩ ኣውቄ ዝም አልኳቸው ትንሽ ቆይታ ደወለች አንስቼ ወዬ አልኳት
የቱጋ ናችሁ አለችኝ ቢጫ ያሪስ አይታይሽም አልኳት። ውይ.. አባትህ
መኪና ቀይሮ ነው እንዴ ብላ ወደመኪናው አቅጣጫ መጡ ከመኪናው
ወጥቼ ላግዛቸው ሄድኩ ሻንጣውን በእህቷ በኩል ተቀብያት መኪናው
ውስጥ አስገባነው ፋዘር የሉም እንዴ አለችኝ ወደ ጋቢናው እያየች አው
አልመጣም እላታለው እላዬ ላይ ጥምጥም አለች እየሳቅኩ ምነው አልኳት
እህህ.. አባትህ ያሉ መስሎኝ ነዋ ዝም ያልኩህ ናፍቀኀኛል ናዲዬ አለችኝና
ወደ እህቷ እየዞረች ተዋወቃት እህቴ ናት መቼስ በፎቶ ታቃታለህ አለችኝ
ፈገግ ብዬ ሰላም ነው አልኳት እሷም ፈገግታዬን በፈገግታ እየመለሰች
ሰላም ነው ናኦድ እንዴት ነህ ርሻን እባላለው። ሰላም ነኝ ስምሽ ደስ ይላል
አልኳት ትንሽ ሳቅ ብላ እየተሽኮረመመች አመሰግናለው አለችኝና ሰሙን
እያየች እቺን ልጅ ምን አስነክተሃት ነው ቆይ ሁሌ ናዲ ናዲ ናኦድ ስትውል
ነው ምትውለው አለችኝ ሰምሃል እያፈረች አንቺ በይ ሂጂ በቃ ብረድ ላይ
አታስቁሚን እንሂድበት ብላ ገፋ አደረገቻት ቻው ተባብለው ተቃቀፉ ወደኔ
ዞራ እያየች ስላወቅኩህ ደስ ብሎኛል ሰላም ሁኑ ብላን ወደቤት
ተመለሰች።
እኔና ሰሙ መኪናው ውስጥ ትንሽ ተቀመጥን እጄን እያሻሸችኝ አንተ
እንዴት ነው ያማረብህ በናትህ በጣም ወፍረሃል አንተ ቤት ነው
ሚስማማህ ማለት ነው ግቢ እያለን ገርጥተህ ነበር እኮ አለችኝ ከት ብዬ
ሳቅኩና በይ እንሂድ በቃ አልኳትና መኪናዋን አስነስቼ ወደ ኪያር ጋር መንገድ ጀመርን።
በመንገዳችን እያወራን እየተሳሳቅን እየሄድን ሰሙ ያባትህ መኪና በጣም
ቀሽት ናት አለችኝ እየሳቅኩ ማነው የአባቴ ያረጋት ባክሽ አልኳት ዞራ
እያየችኝ እና... አለችኝ የኔ ናታ አልኳት እየሳቀች ውሸታም አለችኝ
እውነት! የኔ ናት አባዬ ነው የሸለመኝ ብዙ ስራ ስላገዝኩት እና ሁሉንም
ነገር ስላስተካከልኩ አልኳት ኦ... ደስ ይላል አሪፍ ነው አለችኝ፣ ወሬያችንን
እያወራን ኪያርን ለመያዝ እሱ ወደ ሚጠብቀን ቦታ አመራን አንድ ረዘም ያለ ደንዳና ሰውነት
ያለው ልጅ ሻንጣ እየጎተተ አስፓልቱን ሲሻገር አየው እየሳቅኩ ኪያር
ባልሆነ አልኳት ወደ ሰሙ እያየው አዎ እሱ ነው አለችኝ እሷም
እየተገረመች ሁለታችንም ወጥተን ቆምን ኪያር ሲያየኝ ደነገጠ ሃገሩ ሄዶ
ለወራት አልተገናኘንም ፈጠን ብሎ መጥቶ አቀፈኝ እና ከታች እስከላይ
በግርምት ያየኝ ጀመር እኔም ተገርሜ እሱን ከላይ እስከታች እያየሁት
ነበር እየተሳሳቅን እኩል አንተ ምናባክ ነው እንዲ የሆንከው ተስማምቶሃል
አልን መልሰን ሁለታችንም ሳቅን ከኔ ጋር ስናበቃ ወደ ሰምሃል ዞሮ ሰሙዬ
ቆንጆ miss you አላት እሷም አቅፋው ሰላም አለችው። አሁን ጉዞ ወደ ጎንደር ። የሱልልታን መንገድ ይዘን መጓዝ ጀመርን ከረጅም ሰአታት በሇላ አባይ በረሃን ከድንቅ መልከአምድሩ ጋር አልፈን ደብረ ማርቆስ ገባን። የዛሬው ጉዞአችንን ለየት የሚያደርገው በፊት ደብረማርቆስ ስንገባ ባሱ ካቆመበት ምግብ ቤት ነበር የምንገባው በዛ ላይ 20 ደቂቃ አላቹ እየተባልን።ዛሬ ግን ጊዜ ለኩል አማርጠን ደስ ካለን ምግብ ቤት ገብተን ምግብ አዘን ያዘዝነውም ምግብ ደርሶ በልተን ጨርሰን ወደ ጎንደራችን ጉዞ ጀመርን ። የማያልፉት የለም ነው ያለው ያ ታጋይ ከረጅም ጉዞ በሗላ ውቢቷን ባህር ዳርን አልፈን ጎንደር ገባን። አሁን የልቤ ምት ሲጨምር እየታወቀኝ ነው ....

ፀሃፊ ረምሃይ እንደፃፈው እኛ ወደግቢያችን እንዳዞርነው

#ክፍል_31_ከ_15_ _በኃላ_ይቀጥል........

#like #share #forward #invite #have__fun



@USA2A @USA2A @USA2A @USA2A @USA2A
@USA2A @USA2A @USA2A @USA2A @USA2A
@USA2A @USA2A @USA2A @USA2A @USA2A
@USA2A @USA2A @USA2A @USA2A @USA2A